💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.84K subscribers
1.53K photos
542 videos
136 files
5.78K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የአሏህ ወዳጆች ለሊት ሲገባ ከጌታቸው ጋር ለመገናኘት ይጓጉታል ።

የሸይጧን ተከተዮች ደግሞ ጨለማውን ተገን አድርገው ለአመፅ ይዘጋጃሉ።

አሳማሚ እውነታ !
👍7
18
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️
(ክፍል አስራ  ስምንት   )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
ሰዉ እንደት ቂቤ ለግንድ ይቀባል እኔ አናቴ ደርቆ። አላህ ሆይ ከዚህ ሽርክ ከሚባል ጉዳጉድ እኛንም ቤተሰቦቻችንንም ጠብቅልን ❗️
ገጠር ላይ የማይታይ ጉድ የለም በቃ ህዝባችን በሽርክ ተጨማልቋል። አንተ ዳዒ ተብየዉ ግን እዚህ ሚዲያ ላይ ብቻ ነዉ ያለኸዉ አዎ አንተ። 🫵
~
👍7
"እነርሱም እንደኛው ነበሩ፣ እኛም እንደነርሱ እንሆናለን።"

.
👍6
✍ለጌታሽ ትንሽ ስጭዉ!
ትልቅ ይሰጥሻል
- ወደርሱ በስንዝር ተጠጊ
በክንድ ይቀርብሻል
- ለሱ ብለሸ አንድን ነገር ተይ
ከዛ ነገር በተሻለው ይተካልሻል ።

t.me/https_Asselfya
👍16
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*إذا رأيت الناس يكنزون الذهب والفضّة ‼️*

الشيخ  عبد الرزاق البدر حفظه الله

⌚{ 0:36 }
👍1
👉እስቲغፋር አብዙ!
~
ሸይኸ አብዱረዛቅ አል_በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

«በእስቲግፋር ውስጥ የጭንቅ መወገድ አለ። ሀሳብ ያነሳል። ነገራቶች ቀለል ያደርጋል። እስቲغፋር አድራጊ በዱንያም ሆነ በአኼራ የሚያገኘው በረካና መልካም ነገር የሚቆጠርና የሚገደብ አይደለም።»

📖 شرح شمائل النبي
صلاة الفجر انقطاع الكهربا فاطر
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ ٱذۡكُرُوا۟ نِعۡمَتَ ٱللَّهِ عَلَیۡكُمۡۚ هَلۡ مِنۡ خَـٰلِقٍ غَیۡرُ ٱللَّهِ یَرۡزُقُكُم مِّنَ ٱلسَّمَاۤءِ وَٱلۡأَرۡضِۚ لَاۤ إِلَـٰهَ إِلَّا هُوَۖ فَأَنَّىٰ تُؤۡفَكُونَ }

~
01 ❝ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ❞
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
አድስ የኪታብ ደርስ!

◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)

​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🌱 قال رسول الله ﷺ:


«بَدَأ الإسلامُ غَريبًا، وسَيَعودُ كما بَدَأ غَريبًا، فطوبى للغُرَباءِ»

📚  ❪ رواه مسلم "145" ❫
👍1
ያ አላህ!

ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው።

በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው።

ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው። ©
👍5
02 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!

ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 02)
(11 ነጥቦች)
​📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»

​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
🌸ሴት ልጅ ቤቷ መቀመጧ ከውበቷ መገለጫ ነው!!
قال الشنقيطي رحمه الله:
كون المرأة لا تخرج من بيتها من صفات جمالها.

📚[أضواء البيان ٣١٤/٦]

t.me/https_Asselfya
👍1
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨

ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን።

ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

"በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!

የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦



1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪

የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)

የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል።

ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Aylan_Market



2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦

የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ
የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ።

ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market



3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪

የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ)

የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ።

ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇
🔗https://t.me/medinaonlinemarket

"ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!"

እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ!

ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨


✍️
ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ


https://t.me/Aylan_Market
​ትክክለኛ አማኝ እንደ እምነቱ (ኢማኑ) ጥንካሬ ግርማ ሞገስና ጣፋጭነት ይሰጠዋል። ያየው ሁሉ ይፈራዋል (ያከብረዋል)፤ የቀረበውና የተቀላቀለ ደግሞ ይወደዋል!"

ኢብኑል ቀይም
👍3