🔖ሼይኽ ሱለይማን አሩሐሂይሊ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
አንድ ሰው የውጪ ልብሱንና የውስጥ ልብሱን ተቅዋን ከተከናነበ /ከለበሰ/ ራሱን ብሎም ማህበረሰቡን ከመጥፎ ነገሮችና ከፊትና ይጠብቃል ።
ለዚህም ላቅ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል ፦
يَا بَنِي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا ۖ وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ ۚ ذَٰلِكَ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّرُونَ
{فقة اللباس والزينة :٩}
t.me/https_Asselfya

የአዳም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡ አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፡፡ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)፡፡ አል ዐእራፍ :26 {فقة اللباس والزينة :٩}
t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦
(
📚ኪታብ ጢቡ ነበዊ
~
t.me/https_Asselfya
(
ቁርዐንና) ሀዲሶችን ለመሀፈዝ የፈለገ ዘቢብና ዝንጅብልን መመገብ ያብዛ። እነዚህ ሁለት ነገሮች የአንድን ሰው የማስታወስ ችሎታን ይጨምራሉና።
📚ኪታብ ጢቡ ነበዊ
~
t.me/https_Asselfya
👍7
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
كناشة أبي عبدالله( abu abdillah) – 04
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
005
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
👍7
﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْعِزَّةَ فَلِلَّهِ الْعِزَّة جَمِيعًا﴾
قال قتادة رحمه الله:
"من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى".
[ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]
قال قتادة رحمه الله:
"من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى".
[ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦
*إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية
*يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْتاً فَأَحْيَيْنَاهُ} [الأنعام:١٢٢]. أي أحييناه بالإيمان والتوحيد"*
“ተውሒድ የሌለው ሰው፣ ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ ቢሆን እንኳ፣ የሞተ ነው። እውነተኛውን ህይወት የሚኖረው ተውሒድን ያረጋገጠ ነው። የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፡-
“ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ሰው…” [አል-አንዓም፡ 122]
ይህም ማለት፡- “በኢማንና በተውሒድ ሕያው አደረግነው” ማለት ነው።
🎙️[“የተውሒድ ደረጃ በሙስሊም ህይወት ውስጥ” ከሚል ኹጥባ የተወሰደ።]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

👍1
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah) – 005
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ماهي السلفية 06
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ስድስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
➖➖➖➖➖➖
👉የኪታቡ ርዕስ
➫➫➫➫➫➫
🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ስድስት )
🎙በኡስታዝ አቡ አብዲላህ ተውፊቅ
t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵
t.me/ibnumohammedyimer/1319
🔖የልብ ደስታ እርካታ ሁለየም አላህን ከመፍራት የተቆራኘ ነዉ።
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
~
t.me/https_Asselfya
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
~
t.me/https_Asselfya
👍7
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ⓵➇】 t.me/misbahulhu ➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓵⓽】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓵⓽】
t.me/misbahulhu
➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶
t.me/https_Asselfya/11734
*አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
የእርዳታ ጥሪ
ውድ ና የተከበራችሁ በየትኛውም ሀገር የምትገኙ እህት ወንድሞቸ የአላህ ሰላም በእናተ ላይ ይሁን
ዛሬ የእናተን የእርዳታ ስበብ ፈልጌ ችግሬን ህመሜን ላካፍላችሁ ወደድኩ እኔ በወረባቦ ወረዳ 0 20 ቀበሌ ልይ መንደሯ አባጋሌ በተሠኘች ቦታ ተወልጀ ያደኩ ነኝ ገና በለጋ እዲሚዬ ከሚሳሡልኝ ወላጆቸ እዲሁም እህት ወንድሞቸ ተነጥሌ ወደ ሥደት አመራሁ በስደት ላይ ሳለሁ አሏህ በችሮታው የሱናን ጎዳና ወፈቀኝ የዒልምን መንገድ አግራርቶልኝ ቂራአት ከእህቶቸጋ ጀመርኩ ይህ ሁኖልኝ ደሥታየን በማጣጥምበት ወቅት በሽታ /ህመም አጋጠመኝ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል በሚል ስራ ም እየሠራሁ ስበቡን ሳደርስ ጠና በሽታው ወደሀገር ለመመለሥ ተገደድኩኝ በሽታው ሀገር ከገባሁ እየተባባሰ መጣ ከጀመረኝ ወደ 6 አመት ሁኖኛል በሎጚያ ሀኪም ቤት ውስጥ ብቻ ከ6 ወር በላይ በአንድ ሀኪም ቤት ውስጥ ቆይቻለሁ ከስደት ከተመለሥኩ ከአንዱ ሀኪም ቤት ወደ አንዱ ሀኪምቤት እየተመላለሥኩ እገኛለሁ በሽታው የአጥንት በሽታ ስለሆነ በሁለቱም እግሬ መቆምም ሆነ መራመድ አልችልም አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል
ከዚህ ትልቅ ሙሢባጋ የአዛኞች አዛኝ የሠጠኝ አንድ ትልቅ ፀጋ ነበረኝ እሱም ሶብር ትግስት የአሏህን ውሳኔ ወዶ መቀበል ነው አልሀምዱሊላህ እግሬን መቆረጥ እዳለብኝ አሳውቀውኝም ነበር ነገር ግን በአሏህ እዝነት መቆረጡ ቀርቶልኝ ወደ አድስ አበባ አስተላልፈውኛል ተቀዶ መሠራት አለበት በሚል ለዚህ ከአንድ ነጥብ በላይ ገንዘብ ያሥፈልጋል አሉኝ💧
እህት ወንድሞቸ ይህንን ችግሬን በቻላችሁት ልትካፈሉኝ ዘንድ የገንዘብ የዱአ ትብብራችሁን ፈልጌ የእርዳታ ጥሪየን አቅርቤለሁ በመልካም ዱአችሁ አትርሱኝ ትላለች
የሱና እህታችሁ ሐያት ሰዒድ
1000500682861
Zeinu Seid Hussen
https://chat.whatsapp.com/GcAOOcVQodK6SXUrIslxpA?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4

*አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የእርዳታ ጥሪ ውድ ና የተከበራችሁ በየትኛውም ሀገር የምትገኙ እህት ወንድሞቸ የአላህ ሰላም በእናተ ላይ ይሁን ዛሬ የእናተን የእርዳታ ስበብ ፈልጌ ችግሬን ህመሜን ላካፍላችሁ ወደድኩ እኔ በወረባቦ ወረዳ 0 20 ቀበሌ ልይ መንደሯ አባጋሌ በተሠኘች ቦታ ተወልጀ ያደኩ ነኝ ገና በለጋ እዲሚዬ ከሚሳሡልኝ ወላጆቸ እዲሁም እህት ወንድሞቸ ተነጥሌ…
የቻላችሁ እርዷት ያልቻላችሀ በዱዓ ለሌሎች በማስተላለፍ የኸይር ተካፋይ ሁኑ! የታመሙትን ሁሉ አላህ አፊያቸዉን ይመልስላቸዉ።
👍2
🔖ሴቶች ከፋጢማ ተማሩ !!
➖➖➖➖➖
✅ ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ሰው ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር
📚فتح الباري./ كتاب الجمعة(١٦٢٢)
👉

የጅሙአ ቀን ወቅተል ኢጃብ የተባለው ሰአት እቤታችሁም ሆናችሁ ማግኘት ትችላላችሁ። በተለይ የጅሙአ የቀኑ መጨረሻ ፀሀይ ልትገባ በምትቃረብበት ሰአት ጌታችሁን በመለመን ላይ በርቱ። ምናልባትም የተለመነ ነገር ሁሉ እሺ ሚባልበት ወቅት ሊሆን ይችላልና።
``t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~እንኳን ያዩን ቀርቶ ስለኛ የሰሙ ቆንጆናት ይላሉ ~ዉበትና ጣፋጭ በእኛ ይመሰላሉ ~ሁሌም ያዩን ለታ የማናት ይላሉ 👉ሑረል ዐይን! .እኛ ለባሎቻችን ስንስቅ ኮኮቦቹ .ጨረቃ ወለደች እየተባባሉ .እኛን ተጠግተዉ ብርሃን ተሞሎ 👉የዱኒያዋ እንስት ! ~ቃላት አሳምረዉ ~ ስለናንተ ዉበት አድንቀዉ የፃፉ ~እኛ የመጣን…
🔖 የምስክርነት ቃል !
~
~ኡሙ ሰለማህ አላህ መልካም ስራዋን ይዉደድላትና ያረሱለሏህ የዱኒያ ሴቶች ናቸዉን ወይስ ሑረል ዓይኖች ጀነት ዉስጥ በቁንጅና በላጮቹ?በማለት የአለህ መልእክተኛን ጠየቀቻቸዉ ።
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም የዱኒያ ሴቶች ናቸዉ" በላጮቹ" ምክንያቱ ምንድን ነዉ?በማለት አስከተለች።በመስገዳቸዉና ባደረጉት ዒባዳ ምክንያት አላህ ፊቶቻቸዉን ኑር፤ሰዉነታቸዉን ሐር አለበሳቸዉ።መልካቸዉ ነጭ ልብሳቸዉ አረንጓደ ፤ማበጠሪያቸዉ ወርቅ ፣እጣን ማጨሻቸዉ ሉል ጌጦቻቸዉ ሁሉ ዉብ ነዉ።
እንድሁም ይላሉ:እኛ ዘወትር ነዋሪዎች ነን፤ሞት የማያዉቀን የማናረጅ ወጣቶችطوبى لمن كان له وكان لنا
،،እኛ ለርሱ የሆንን እሱም ለኛ የሆነ የጀነቱ ሙሽራ ደስታዉ ምንኛ አማረ ጡባም ለርሱ ሆነ"
📍ጡባ ምን እንደሆነ ታዉቃላችሁን?
በጀነት ዉስጥ የሚገኝ የወርቅ ዛፍ ነዉ ።የጀነት ሰዎች ልብስም ከሱ ነዉ የሚሰራዉ።ጥላዉ መቶ ዓመት በፈጣን ፈረስ ያስኬዳል ።ለማን እንደሆነ ታዉቃላችሁ ?እስቲغፋር ለሚያበዙ ሰዎች ነዉ።

👍5
هل تستطيع أن تحمد الله تعالى بجميع أنواع الحمد التي تعرفها البشرية؟
قال النبيﷺ:
"من قال إذا أوى إلى فراشه:
الحمد لله الذي كفاني وآواني
الحمد لله الذي أطعمني وسقاني
الحمد لله الـذي مـنَّ عـلي فأفـضل
اللهم إني أسألك بعزتك أن تنجيني من النار
فقد حمد الله بجميع محامد الخلق كلهم".