💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ተከታታይ_የእስልምና_ዓቂዳየእስልምና_መሰረቶች_Abdulsemed.pdf
972 KB
አንብብብብብ ❗️

የእስልምና ዓቂዳ (የእስልምና መሰረቶች)

ትምህርት ከኢርሻድ ኪታብ። (ባጭሩ የተዘጋጀ)

በ ዓብዱልሰመድ መሐመድ ኑር

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎…እህቴ ሆይ! ለዱኒያ ውበት ብለሽ አሂራሽን አታበላሺ በዱኒያ ብልጭልጭ አትታለይ! እመኚኝ #ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ #ውብ ነሽ❗️
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሁለት

👉ሱረቱል ፋቲሀ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#بـــــسم الله الرحمن الرحيم


ሀብትን በትዳር ውስጥ ፈልጉ❗️


⇨ኢብኑ መስዑድ (ረደየላሁ.ዐንሁ.) እንዲህ ይላል፦

#ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው ትዳር ውስጥ የምታገኘውምድራዊ ገነት ነው።
·
⇨ቆንጆ ወንድ ማለት ራሱን 【ከእይታ】 ዝቅ የሚያደርግ ነው! #ቆንጅዬ እህት ማለት ራሷን የጠበቀች ነች!
·

#ጥሩ【ሷሊህ】ሚስት የሚፈልግ ወንድም እይታውን ሊሰብርና አደብ ሊኖረው ይገባል!
·
⇨በአንፃሩም ሷሊህ ባል የምትፈልግ እህት
"ራሷን ልትጠብቅና ሀያእ ሊኖራት ይገባል
ማለት ነው::
·
#ሀራም የሆነ ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው.. ምንም ያክል ከርሱ ብትጠጣ
አያስደስትህም፤እንዲያውም ጥማትህን
ይጨምረዋል።
·


⇨ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው በሚስቱ መልካም አያያዝ በላጫችሁ ነው›› ረሱል
( ﺻـــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋــﻠﻴـﻪ ﻭﺳــﻠﻢ )
#ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች፣
ጥሩዎቹ ወንዶቹም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ
ናቸው።【አል-ኑር፦ 26】

⇨ኒካህ በማሰር 【ትዳር በመመስረት】 አላህን ታዘዙት፤ቃል የገባላችኁን ይሰጣችኋልና፡፡
·
⇨አቡበከር ሲዲቅ 「ረደየላሁ ዐንሁ」 #ጋብቻ በኔ ዘንድ የሚወደድ ተግባር ነው፡፡
እኔ ለምወደው ነገር ጀርባውን የሰጠ ለኔ
ጀርባውን እንደሰጠ ነው፡፡

·
⇨ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል
#ዲኑንና ባህሪውን (አኽላቁን)
የምትወዱለት ሰው ከጠየቃችሁ አጋቡት
( ካልሆነ በምድር ላይ ፈሳድ ጥፋትና ፊትናን እያንሰራፋችሁ መሆኑን ተገንዘቡ)፡፡›

·
⇨ሚስትህን ውደዳት፤ጊዜም ሰጥተህ
አስደስታት፡፡
#ግማሽ ዲንህን የሞላህበትን ቀን
መቼውም ቢሆን አትዘንጋ፤እሷ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን ከአራህማን የተለገሰችህ ንግስትህነችና!!
·
⇨ ባልን ማክበር እና መታዘዝ የአላህን እና የረሱልን ( ﺻـــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴــﻪ ﻭﺳــﻠﻢ ) ትእዛዝ ከመጠበቅ ይቆጠራል።


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة مريم
•أضواء القرآن | @adwaa_alquran
🔹ቁረአን
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው።
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
🎙سورة: مريم
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆🎧የአደም ልጅ ሆይ አላህ የሰጠሀን ኒእማ ለማወቅ ከፈለክ አይንህን ጨፍን !
يا ابن آدم إن أردت أن تعرف قدر ما أنعم الله عليك  فغمّض عينيك
🎙በሸይኸ አብዱረዛቅ አል በዲር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የጁሙኣ ኹጥባ #
AudioTrim
የጁሙኣ ኹጥባ

«ሞትን ማስታወስ"

ከአማርኛ ትርጉም ጋር

🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
📌➪ሐሰን አልበስሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

"🔹ጥርት ያለ ተውበት ማለት፤
ወንጀልን የወደድከው ያህል መጥላት እና ባስታወስከው ቁጥር በመፀፀት ኢስቲግፋር ማድረግ ማለት ነው።"

📘 ተፍሲሩ ኢብኑ ከሢር (8/169)
👉ወንጀል ሰርተው እንደ ጀብድ የሚያወሩ፤
ወይ ጥፋታቸው!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💢ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት


እነዚህ የቁርአን አንቀፃች ስንቴ ቀርተን እናልፋቸዋል። በተገቢው መልኩ ያስተነተናቸው ሰው በቂ ተግሳፅ አላቸው።

◾️وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ
↪️ ሰውንም ነፍሱ የምትወሰውሰውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው።
◾️وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ
↪️ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡
◾️إِذْ يَتَلَقَّى الْمُتَلَقِّيَانِ عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ قَعِيدٌ
↪️ ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
◾️مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ
↪️ ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡
◾️وَجَاءَتْ سَكْرَةُ الْمَوْتِ بِالْحَقِّ
↪️ የሞትም መከራ (ስካር) በእውነቱ መጣች፡፡
◾️ذَٰلِكَ مَا كُنتَ مِنْهُ تَحِيدُ
↪️ ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው ይባላል፡፡
◾️وَنُفِخَ فِي الصُّورِ ۚ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْوَعِيدِ
↪️ በቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡
◾️وَجَاءَتْ كُلُّ نَفْسٍ مَّعَهَا سَائِقٌ وَشَهِيدٌ
↪️ ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡
◾️لَّقَدْ كُنتَ فِي غَفْلَةٍ مِّنْ هَـٰذَا
↪️ ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡
◾️فَكَشَفْنَا عَنكَ غِطَاءَكَ فَبَصَرُكَ الْيَوْمَ حَدِيدٌ
↪️ ሽፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነው ይባላል፡፡

📚 ሱረቱል (ق) ከ ①⑥–②②

https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሶስት

👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ! አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ!
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ!

አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ! ክፍል 1/2

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
2⃣ኢስቲሀዳ((የበሽታ ደም)) እና የወር አበባ አንድ ናቸው⁉️
Anonymous Quiz
82%
ሀ)))ሀሰት
18%
ለ)))እውነት
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
ما تيسر من سورة آل عمران
القارئ رعد الكردي
🌱🌸 وَسَارِعُوٓا إِلٰى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ
عَرْضُهَا السَّمٰوٰتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ 🎧


🔹القارئ #رعد_الكردي
💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ

[ አል-በቀራህ - 172 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 6.amr
3.7 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ስድስት

በኡስታዝ ኸድር አህመድ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ (اتبعوا ولا تبتدعوا فقدْ كُفِتُمْ)
የራስን ልክ ማወቅ፣ በእውቀት አለመኩራራት ከውብ ስነ ምግባር (አኽላቅ) ነው።

*قال الشيخ الألباني -رحمه الله-:*
ሼህ አልባኒ ረሂመሁላሂ ረሂመሁላህ እንዲህ አሉ፦

‏"من هذه الأخلاق أن يعرف المسلم قدر نفسه وأن يكون بعيداً عن الاغترار بعلمه هذه الخصلة الآن نراها غير متحققة في كثير من طلاب العلم".

«ከዚህ ከስነምግባር (ከአኽላቅ) ሙስሊም ሰው የነፍሱን አቅም ሊያውቅና በእውቀቱ ከመኩራራት ሊርቅ ነው። ይህ አሁን ላይ በርካታ እውቀት ፈላጊዎች ጋር የማይገኝ የጠፋ አኽላቅ (ስነ ምግባር) ሆናል።»

*[فتاوى رابغ (ش ٢)]*
[📚 ፈታዋ ራቢግ (2)]
https://t.me/abuubeyda2308
🍎 አጠር ያለች አዲስ ግጥም 🍎

ርዕስ
#እኔስ_ቆሜ_ልቅር

በአቡ ያሲር

__________
ሰዓቷን ምትጨርስ ኤፍ ቢ ተጥዳ
ከአጅነቢይ ወንዶች ምትስቅ ከጓዳ
ዲኗን የማትማር ሱናን የማትወድ
ሂጃቧን አውልቃ እርቃኗን የምትሄድ
ይህቺን ቂላቂል መች ተመኘሁ እኔ
ራቅ ብላ ትውደቅ እንዳላያት ባይኔ


በሰይጣን ጉትገታ ምትንሸራተት
ፍላጎት የሌላት ለመማር እውቀት
ልቧ የታወረ በጥመት ቡድን
ለግለሰብ ብላ የምተው ሀቅን
በአላህ ስሞች ላይ ተዕዊል የምታደርግ
ሱፊይ የሆነች አህባሽ ወይ ተብሊግ
ተውሂድን በመተው ኢኽዋን ከሆነች
ውዱን መልዕክተኛ __ ካልተከተለች
የጥመት ቡድኖች ካደረጓት እውር
እሷን ከማገባው እኔስ ቆሜ ልቅር

ተቀብታ ምትወጣ ወንዶችን ለመሳብ
ሂጃብ መልበስ ከብዷት የማትከናነብ
ከወንዶች በመሆን ወሬ ምታበዛ
ክብሯን የምትተው በዋዛ ፈዛዛ
አላህ የጠለውን ቅንድብ ተቀንድባ
ና እየኝ እያለች ምትዞር ተውባ
ምትወጣ ከሆነች ሽቶ ተቀባብታ
እኔ አልመኛትም ለቅፅፈት ላንዳፍታ
አላህ ያለልኝን ብጤዬን እስካገኝ
በተስፋ ልጠብቅ እሷ ትቅርብኝ

አመለ ሸጋዋን ተውሂድን ምታፈቅር
ዝምታ የምትመርጥ ብዙ ከመናገር
አይናፋር የሆነች ማትወጣ ከቤቷ
የማትደራደር _ ሲመጡ በእምነቷ
ሀዲስ የምታነብ ቁርዓን የምትቀራ
ከአዱንያ ይልቅ ምታስብ ለአኼራ
ከመህረሟ በቀር * ጉዞ የማትጓዝ
እቤት ቁጭ ብላ ቁርዓን የምትሀፍዝ
ለልጆቼ እናት ☞እኔስ የምመርጠው
ከሁሉ አስቀድሜ እኔ ይችን ሴት ነው

እስከ መጨረሻ እሷ ናት ምኞቴ
በፍቅር በሰላም እንዲቀወጥ ቤቴ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

// አቡ ያሲር _አብዱል ፈታህ //
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተጅዊድ ጥያቄ???

//ኢቅላብ ማለት ቋንቋዊ ፍቹ አንድን ነገር ከነበረበት ተፍጥሮዊ ሆኔታው መቀየር ማለት ነው???
Anonymous Quiz
84%
ሀ))እውነት
12%
ለ))ሀስት
4%
ሐ))ሀናለ