💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.83K subscribers
1.52K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
የኒቃብ ውበትና ክብር በሰዎች ዝና፣ በታዋቂነት ወይም በግለሰቦች ውሳኔ የሚለካ አይደለም። ኒቃብ የራሱ የሆነ የከበረ ማዕረግ ያለው ... በማንም ሰው ድርጊት ወይም ምርጫ አይጨምርም፤ አይቀንስምም።

​አንድ ታዋቂ ኡስታዝ ኒቃብ ያልለበሰችን ሴት ስላገባ ብቻ የኒቃብ ዋጋና ከፍታ አይወርድም። ኒቃብ የለበሱ እህቶች በክብራቸውና በንፅህናቸው ሁልጊዜም ቢሆን የተከበሩ ናቸው። ኒቃብ የለበሱ እህቶች ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ... ስጋ የለበሱ ውብ አበቦች ናቸው። የኒቃብ ውበት በሰው ምርጫ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በራሱ የፀና ረቂቅ የሆነ ውበት ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
👍6
🔖ሼይኽ ሱለይማን አሩሐሂይሊ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

አንድ ሰው የውጪ ልብሱንና የውስጥ ልብሱን ተቅዋን ከተከናነበ /ከለበሰ/ ራሱን ብሎም ማህበረሰቡን ከመጥፎ ነገሮችና ከፊትና ይጠብቃል  ።

ለዚህም ላቅ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል ፦
يَا بَنِ
ي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا ۖ وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ ۚ ذَٰلِكَ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّرُونَ

የአዳም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡ አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፡፡ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)፡፡ አል ዐእራፍ :26

{فقة اللباس والزينة  :٩}

t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦

(ቁርዐንና) ሀዲሶችን ለመሀፈዝ የፈለገ ዘቢብና ዝንጅብልን መመገብ ያብዛ። እነዚህ ሁለት ነገሮች የአንድን ሰው የማስታወስ ችሎታን ይጨምራሉና።

📚ኪታብ ጢቡ ነበዊ

~
t.me/https_Asselfya
👍7
005
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
🌸እናትህ ደስ እንዲላት አውራት። ከአፍህ የሚወጣው ሁሉ ጠብታ ማር ይመስላታል ።

💐አባትህ ደስ እንዲለው አዳምጠው፤ ስታዳምጠው ኩራት ይሰማዋል ይላሉ ጠቢባን።
=
👍7
﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْعِزَّةَ فَلِلَّهِ الْعِزَّة جَمِيعًا﴾

قال قتادة رحمه الله:

"من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى".

[ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦

*إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية
*يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْتاً فَأَحْيَيْنَاهُ} [الأنعام:١٢٢]. أي أحييناه بالإيمان والتوحيد"*

“ተውሒድ የሌለው ሰው፣ ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ ቢሆን እንኳ፣ የሞተ ነው። እውነተኛውን ህይወት የሚኖረው ተውሒድን ያረጋገጠ ነው። የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፡-

“ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ሰው…” [አል-አንዓም፡ 122]

ይህም ማለት፡- “በኢማንና በተውሒድ ሕያው አደረግነው” ማለት ነው።

🎙️[“የተውሒድ ደረጃ በሙስሊም ህይወት ውስጥ” ከሚል ኹጥባ የተወሰደ።]

=

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
ماهي السلفية 06
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ስድስት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
~ፀሀይ ትወጣለች አኛም እንደገና እንሞክራለን!

~
👍3
🔖የልብ ደስታ እርካታ ሁለየም አላህን ከመፍራት የተቆራኘ ነዉ።

ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
~
t.me/https_Asselfya
👍7
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!

الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል  ⓵⓽】

    t.me/misbahulhu

➝የኪታብ bdf ለማገኘ➶

      t.me/https_Asselfya/11734
*አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

   የእርዳታ ጥሪ

ውድ ና የተከበራችሁ በየትኛውም ሀገር የምትገኙ እህት ወንድሞቸ የአላህ ሰላም በእናተ ላይ ይሁን

ዛሬ የእናተን የእርዳታ ስበብ ፈልጌ  ችግሬን ህመሜን ላካፍላችሁ ወደድኩ  እኔ በወረባቦ ወረዳ  0 20  ቀበሌ ልይ  መንደሯ አባጋሌ በተሠኘች ቦታ ተወልጀ ያደኩ ነኝ   ገና በለጋ እዲሚዬ ከሚሳሡልኝ ወላጆቸ እዲሁም እህት ወንድሞቸ ተነጥሌ ወደ ሥደት አመራሁ በስደት ላይ ሳለሁ  አሏህ በችሮታው የሱናን ጎዳና ወፈቀኝ  የዒልምን መንገድ አግራርቶልኝ ቂራአት ከእህቶቸጋ ጀመርኩ ይህ ሁኖልኝ ደሥታየን በማጣጥምበት ወቅት  በሽታ /ህመም አጋጠመኝ ከዛሬ ነገ ይሻለኛል በሚል ስራ ም  እየሠራሁ ስበቡን ሳደርስ ጠና በሽታው  ወደሀገር ለመመለሥ ተገደድኩኝ በሽታው ሀገር ከገባሁ እየተባባሰ መጣ ከጀመረኝ ወደ 6 አመት ሁኖኛል በሎጚያ ሀኪም ቤት ውስጥ ብቻ ከ6 ወር በላይ  በአንድ ሀኪም ቤት ውስጥ ቆይቻለሁ  ከስደት ከተመለሥኩ ከአንዱ ሀኪም ቤት ወደ አንዱ ሀኪምቤት እየተመላለሥኩ  እገኛለሁ  በሽታው የአጥንት በሽታ ስለሆነ በሁለቱም እግሬ መቆምም ሆነ መራመድ አልችልም አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል

   ከዚህ ትልቅ ሙሢባጋ የአዛኞች አዛኝ የሠጠኝ አንድ  ትልቅ ፀጋ ነበረኝ እሱም ሶብር ትግስት  የአሏህን ውሳኔ ወዶ መቀበል  ነው አልሀምዱሊላህ እግሬን  መቆረጥ እዳለብኝ አሳውቀውኝም ነበር ነገር ግን   በአሏህ እዝነት መቆረጡ ቀርቶልኝ ወደ አድስ አበባ አስተላልፈውኛል ተቀዶ መሠራት አለበት በሚል ለዚህ ከአንድ ነጥብ በላይ ገንዘብ  ያሥፈልጋል አሉኝ💧 
እህት ወንድሞቸ  ይህንን ችግሬን በቻላችሁት ልትካፈሉኝ ዘንድ  የገንዘብ የዱአ ትብብራችሁን ፈልጌ  የእርዳታ ጥሪየን አቅርቤለሁ በመልካም ዱአችሁ አትርሱኝ  ትላለች
የሱና እህታችሁ ሐያት ሰዒድ

1000500682861
Zeinu Seid Hussen

https://chat.whatsapp.com/GcAOOcVQodK6SXUrIslxpA?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4