💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.84K subscribers
1.52K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
اهتمامُ النساءِ بالقرآن الكريم - محاضرة للنساء - 13 ربيع الأول 1448ه‍
للشيخ الفاضل أبي المنهال فايز بن محمد المغلسي حفظه الله
*💥إهتمام النساء بالقرآن الكريم*

*🔈 محاضرة للنساء في مسجد الإعتصام بحي الربصة الحديدة اليمن*


*🎙للشيخ الفاضل / أبي المنهال فايز بن محمد المغلسي_حفظه الله تعال
~አንድት ሴት አለች ከሁሉም ሰው እርቃ ድቅድቅ ባለው ጨለማ ለብቻዋ ሁና ጌታዬ ያ__ አሏህ የምትል..ኢላሂ... ዱዓዋን ተቀበላት..
👍15
አንዲት ባለትዳር እህት (ሚስት) አንዳንዴ የምትወስደው በጣም አደገኛ ውሳኔ ስትጎዳ ለረጅም ጊዜ ዝም ማለት ነው። በርካታ ሚስቶች ዝምታ ቤትን ይጠብቃል፤ አለመግባባትንም ይከላከላል ብለው ያምናሉ። ነገር ግን እውነታው የተዳፈነ ህመም አይጠፋም፤ ይልቁንም በውስጥ እየተከማቸ ወደ ቁጣ፣ ጥላቻ ወይም ስሜታዊ ቅዝቃዜ ይቀየራል። ጊዜ እያለፈ ሲሄድ ባል ሁሉም ነገር ሰላም እንደሆነ ሊሰማው ይችላል፤ ሚስቱ ግን በልቧ ውስጥ በርካታ ቁስሎችንና ቅሬታዎችን አቅፋ ትኖራለች።
በስነ-ልቦና ትምህርት፣ ጤናማ ግንኙነት ለትዳር ህይወት መረጋጋት ከዋና ዋና ምክንያቶች አንዱ ነው። ስለዚህ ስሜትን ለረጅም ጊዜ አፍኖ መያዝ በባልና ሚስት መካከል ክፍተት ይፈጥራል፤ አለመግባባትን ይጨምራል፤ እንዲሁም በመካከላቸው ያለውን ፍቅርና መተዛዘን ያዳክማል። በተጨማሪም ልጆች በቤት ውስጥ ባለው ውጥረትና ቀዝቃዛ ዝምታ ይመታሉ፤ ምንም እንኳን ችግሮቹ በፊታቸው በግልጽ ባይነሱም።
በኢስላማዊው እይታም ቢሆን፣ ትዳር የተገነባው በፍቅር፣ በርህራሄ፤በቅንነት፣ በምክክርና በጎ ውይይት ላይ እንጂ በቋሚ ዝምታና በእሉታዊ ስሜቶች ክምችት ላይ አይደለም። ስለዚህ ሚስት ስሜቷንና ፍላጎቷን በትክክለኛው ጊዜ፣ በረጋና አክብሮት በተሞላ መንገድ መግለጿ፣ እንዲሁም ችግሮች ከማደጋቸው በፊት ከባሏ ጋር መፍትሄ መፈለጓ ጥበብ ነው።
በችግሮች መጀመሪያ ላይ የሚደረግ የረጋ ውይይት ከዓመታት ዝምታ በኋላ የሚመጡ ጉዳቶችን ከማከም በጣም ቀላል እንደሆነ ማሰብ ተገቢ ነው፡። አንድ መልካምና እውነተኛ ቃል ግንኙነትን ሊታደግ፣ ቤተሰብን ሊጠብቅ፣ እንዲሁም ስሜታዊ ርቀት (emotional distance) ደስታውንና መረጋጋቱን ሊቀማው የተቃረበን ቤት እንደገና ማሞቅ ይችላል።
http://t.me/Abuusymin
http://t.me/Abuusymin
የኒቃብ ውበትና ክብር በሰዎች ዝና፣ በታዋቂነት ወይም በግለሰቦች ውሳኔ የሚለካ አይደለም። ኒቃብ የራሱ የሆነ የከበረ ማዕረግ ያለው ... በማንም ሰው ድርጊት ወይም ምርጫ አይጨምርም፤ አይቀንስምም።

​አንድ ታዋቂ ኡስታዝ ኒቃብ ያልለበሰችን ሴት ስላገባ ብቻ የኒቃብ ዋጋና ከፍታ አይወርድም። ኒቃብ የለበሱ እህቶች በክብራቸውና በንፅህናቸው ሁልጊዜም ቢሆን የተከበሩ ናቸው። ኒቃብ የለበሱ እህቶች ምድር ላይ የሚንቀሳቀሱ ... ስጋ የለበሱ ውብ አበቦች ናቸው። የኒቃብ ውበት በሰው ምርጫ የሚለዋወጥ ሳይሆን፣ በራሱ የፀና ረቂቅ የሆነ ውበት ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
👍6
🔖ሼይኽ ሱለይማን አሩሐሂይሊ ሀፊዘሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

አንድ ሰው የውጪ ልብሱንና የውስጥ ልብሱን ተቅዋን ከተከናነበ /ከለበሰ/ ራሱን ብሎም ማህበረሰቡን ከመጥፎ ነገሮችና ከፊትና ይጠብቃል  ።

ለዚህም ላቅ ያለው ጌታችን እንዲህ ይላል ፦
يَا بَنِ
ي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا ۖ وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ ۚ ذَٰلِكَ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّرُونَ

የአዳም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡ አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፡፡ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)፡፡ አል ዐእራፍ :26

{فقة اللباس والزينة  :٩}

t.me/https_Asselfya
🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ፦

(ቁርዐንና) ሀዲሶችን ለመሀፈዝ የፈለገ ዘቢብና ዝንጅብልን መመገብ ያብዛ። እነዚህ ሁለት ነገሮች የአንድን ሰው የማስታወስ ችሎታን ይጨምራሉና።

📚ኪታብ ጢቡ ነበዊ

~
t.me/https_Asselfya
👍7
005
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል አምስት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
🌸እናትህ ደስ እንዲላት አውራት። ከአፍህ የሚወጣው ሁሉ ጠብታ ማር ይመስላታል ።

💐አባትህ ደስ እንዲለው አዳምጠው፤ ስታዳምጠው ኩራት ይሰማዋል ይላሉ ጠቢባን።
=
👍7
﴿مَنْ كَانَ يُرِيدُ الْعِزَّةَ فَلِلَّهِ الْعِزَّة جَمِيعًا﴾

قال قتادة رحمه الله:

"من كان يريد العِزَّة، فليتعزَّز بطاعة الله تعالى".

[ تفسير ابن أبي زمنين ٢٦/٤ ]
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦

*إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية
*يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْتاً فَأَحْيَيْنَاهُ} [الأنعام:١٢٢]. أي أحييناه بالإيمان والتوحيد"*

“ተውሒድ የሌለው ሰው፣ ምድር ላይ የሚንቀሳቀስ ቢሆን እንኳ፣ የሞተ ነው። እውነተኛውን ህይወት የሚኖረው ተውሒድን ያረጋገጠ ነው። የላቀውና ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ብሏል፡-

“ሙት የነበረና ሕያው ያደረግነው ሰው…” [አል-አንዓም፡ 122]

ይህም ማለት፡- “በኢማንና በተውሒድ ሕያው አደረግነው” ማለት ነው።

🎙️[“የተውሒድ ደረጃ በሙስሊም ህይወት ውስጥ” ከሚል ኹጥባ የተወሰደ።]

=

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
ماهي السلفية 06
قناة أبي عبد الله الولوي ( abu abdillah)
🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!
     ➖➖➖➖➖➖

👉የኪታቡ ርዕስ
  ➫➫➫➫➫➫

🌐 «ما هي السلفية
➡️ (ክፍል ስድስት )

🎙በኡስታዝ  አቡ አብዲላህ ተውፊቅ

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer

📚 የኪታብን Pdf ለማገኘት ⤵

t.me/ibnumohammedyimer/1319
~ፀሀይ ትወጣለች አኛም እንደገና እንሞክራለን!

~
👍3
🔖የልብ ደስታ እርካታ ሁለየም አላህን ከመፍራት የተቆራኘ ነዉ።

ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
~
t.me/https_Asselfya
👍7