[]የመልካም ሴት ባህሪያት[] 3
[] مركز أبي موسى الأشعري []
🌾ክፍል ሶስት🌾
〰〰〰〰
🔗[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
▪️በደንብ ተከታተሉ ✍✍
〰〰〰〰
🔗[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
▪️በደንብ ተከታተሉ ✍✍
◾️ሸህ ረቢእ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
✅
📚📝[الذريعة 3/217]
✅
ወንድሞቼ ሆይ! የአህላቅ (የጥሩ ስነምግባር) ጉዳይ ችላ እንዳትሉ። ጥሩ ስነምግባርን ችላ አላችሁ ማለት ዳእዋችሁን አጠፋችሁ ማለት ነው።📚📝[الذريعة 3/217]
ውዷ አህቴ ሆይ!
#ሷሊህ# ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!
#በኢመን# ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!
#ሷሊህ# ሴት ሁኚና ሷሊሁን ጠብቂ!!!
#በኢመን# ታንፀሽ በአቋምሽ ዝለቂ።
ይህ ለኔም ላችም ኸይር ነው !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️ውዷ እህቴ..‼️
〰〰〰〰〰
ደስታሽን ከፈለግሽ ከዱኒያ እስከ አኼራ
ኑሮሽን መስርች ከሰለፊዮ ጋራ
ሀብታሙን ተይና ሷሊሁን ምረጭ
ሀብቱ ሲበታተን ፀጉር እንዳትነጭ
ዱኒያውን ተይና ለአኼራሽ አስቢ
ከምትወጅ ጋር ጀነት እንድትገቢ
አድምጭኝ እህቴ እውነቱ ልንገርሽ
የሸያጢን ወስዋሽ ነው እንዳያታልልሽ
የአላህን ውደታ አኑሪ በልብሽ
ልብ ያለው ልብ ይበል ከልጅ እስከ አዋቂ
ምክሬን ለግሻለሁ ብየ ተተንቀቂ
ገንዘብ አይጠቅምሽም ይሄንን እውቂ‼️
https://t.me/https_Asselfya
〰〰〰〰〰
ደስታሽን ከፈለግሽ ከዱኒያ እስከ አኼራ
ኑሮሽን መስርች ከሰለፊዮ ጋራ
ሀብታሙን ተይና ሷሊሁን ምረጭ
ሀብቱ ሲበታተን ፀጉር እንዳትነጭ
ዱኒያውን ተይና ለአኼራሽ አስቢ
ከምትወጅ ጋር ጀነት እንድትገቢ
አድምጭኝ እህቴ እውነቱ ልንገርሽ
የሸያጢን ወስዋሽ ነው እንዳያታልልሽ
የአላህን ውደታ አኑሪ በልብሽ
ልብ ያለው ልብ ይበል ከልጅ እስከ አዋቂ
ምክሬን ለግሻለሁ ብየ ተተንቀቂ
ገንዘብ አይጠቅምሽም ይሄንን እውቂ‼️
https://t.me/https_Asselfya
Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Audio
◾️ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ጥርት ያለ ሙናፊቅ መገለጫ
🔹የሙናፊቆች መታወቂያ ምልክት
🔻【ክፍል 4⃣6⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️ የአልዋጂባት ሸርህ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔹ጥርት ያለ ሙናፊቅ መገለጫ
🔹የሙናፊቆች መታወቂያ ምልክት
🔻【ክፍል 4⃣6⃣】
〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
✅ ሸኽ ኢብኑ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውናእንዲህ ይላሉ :-
〰〰〰〰〰〰〰〰
↪️በአላህና በባሪያው መካከል መገናኛ መስመር የለም አላህን በመፍራት ( ተቅዋ ) ቢሆን እንጂ
አላህን የበለጠ የፈራ ወደ አላህ የበለጠ የቀረበ አላህም ዘንድ የበለጠ የተከበረ ነው ።
🔹በገንዘብህ
🔹በመልክህ
🔹በሰውነትህ
በልጆችህ
🔹በህንፃዎችህ
↪️በመኪኖችህም ሆነ በማንኛውም በዚህ የቅርቢቱ አገር ( ዱንያ ) መፎካከር የለም !! አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ።
↪️ አላህ እሱን ለመፍራት ከወፈቀህ ይህ የአላህ ችሮታ ነውና አመስግነው። "
ሪያዱ ሷሊሂን (1/61)

➴ለኛ ከባድ ሆኖ የሚታየን ነገር
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት
አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......
⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!
ለአሏህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አሏህ ዘንድ ትንሽዬ ናት
አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አሏህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…......
⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አሏህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና!
Audio
◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
🔹ግርዛት ለወንድና ለሴት
🔹የሲዋክ አስፈላጊነት
🔹ማዛጋትና ማስነጠስ
↪️ ክፍል 3⃣2⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
عن عائشة أم المؤمنين -رضي الله عنها- حيث قالت: قال رسول الله عليه الصّلاة والسّلام: (عشرٌ من الفِطرةِ: قصُّ الشَّاربِ، وإعفاءُ اللِّحيةِ، والسِّواكُ، واستنشاقُ الماءِ، وقصُّ الأظافر، وغسلُ البراجمِ، ونتفُ الإبطِ، وحلْقُ العانةِ، وانتقاصُ الماءِ. قال زكريَّاءُ: قال مصعبٌ: ونسيتُ العاشرةَ، إلَّا أن تكونَ المضمضةَ. زاد قُتيبةُ: قال وكيعٌ: انتقاصُ الماءِ يعني الاستنجاءَ
(رواه مسلم)
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

🔹ፂምን መላጨት
🔹ፀጉርን አበላልጦ መቆረጥ
🔹ልብስ ከቁርጭምጭሚት ማሳለፍ
↪️ ክፍል 3⃣3⃣ ↩️

02 ተብሲሩል ኸለፍ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ክፍል. 02
〰〰〰
ዛሬ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
〰〰〰
ዛሬ በቀጥታ ስርጭት የነበረው ደርስ
📚📚 ኪታብ "ተብሲሩል ኸለፍ"
✍✍ አዘጋጅ ሸይኽ አሕመድ ነጃር
🎙🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
ወንድሜ አደራህን ‼️
➖➖➖➖➖
በዚህ አፍላ እድሜ በወጣትነትህ
ሰላትህን ስገድ ወደ መስጅድ ሂደህ
ዒልምን በደንብ ተማር መንገዱ እንዲለይህ
ሃቁ ከባጢሉ እንዲገለፅልህ
መልካምን አስቀድም ለአኼራ የሚሆንህ
አሁን ካላስቀደምክ ኋላ ላይ ዜሮ ነህ
ወንጀልን ተዳፍሮ ከአላህ መጣላት
አላህን አምፆ ሸይጧንን ማስደሰት
በዚህ መጥፎ ተግባር ሞትን መገናኘት
መውደቂያ ይሆናል ለጅሃነም እሳት‼️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖
በዚህ አፍላ እድሜ በወጣትነትህ
ሰላትህን ስገድ ወደ መስጅድ ሂደህ
ዒልምን በደንብ ተማር መንገዱ እንዲለይህ
ሃቁ ከባጢሉ እንዲገለፅልህ
መልካምን አስቀድም ለአኼራ የሚሆንህ
አሁን ካላስቀደምክ ኋላ ላይ ዜሮ ነህ
ወንጀልን ተዳፍሮ ከአላህ መጣላት
አላህን አምፆ ሸይጧንን ማስደሰት
በዚህ መጥፎ ተግባር ሞትን መገናኘት
መውደቂያ ይሆናል ለጅሃነም እሳት‼️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣9⃣】
〰〰〰〰〰
✅ መድል በደል
✅ መዱል ኢወድ
✅ መዱል ላዚም
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣9⃣】
〰〰〰〰〰
✅ መድል በደል
✅ መዱል ኢወድ
✅ መዱል ላዚም
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
◾️ከአቡ ሁረይራ እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅
📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)
✅
የጅሙአ ቀን በሁሉም የመስጅድ በሮች ላይ ሰጋጆችን (እንደ አመጣጣቸው) በቅደም ተከተል የሚፅፋ መላኢካዎች አሉ። ኢማሙ ኹጥባ ለማድረግ (ሚምበር ላይ) ቁጭ በሚል ጊዜ መፃፊያቸውን ሰብስበው ኹጥባውን ያዳምጣሉ። በመጀመርያ ሰአት (በጠዋቱ) ወደ መስጅድ የሄደ ሰው ግመል ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል። ከዛበኋላ (በሁለተኛው ሰአት ላይ) የሄደ ከብት ሰደቃ እንደሰጠ ይቆጠርለታል። ከዛ በኋላ (በሶስተኛው ሰአት) የሄደ ሰው የበግ ሙክት እንደሰጠ ይቆጠርለታል። ከዛ በኋላ (በአራተኛው ሰአት) ለሄደ ዶሮ እንደሰጠ ይቆጠርለታል። ከዛ በኋላ (ዘግይቶ) የሄደ ሰው እንቁላል እንደሰጠ ይቆጠርለታል።📚(ኢማሙ ሙስሊም ዘግቦታል።)
↪️እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡
ሶላቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡”
【ሱረቱ አል- ጁሙዓህ፡ 9 - 10】
ሶላቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡”
【ሱረቱ አል- ጁሙዓህ፡ 9 - 10】
🔷 ወንድማዊ ምክር
የሰውን ሐሳብ የኔ ነው ብላችሁ ርእስ ቀይራችሁ ስሙን አጥፍታችሁ የራሳችሁን ስም ፅፋችሁ በቻናላችሁ ላይ የምትለቁ ይህ ተግባር በየትኛውም መመዘኛ ስህተት ነው ። ወንድሜ ሆይ እራስህን ለመሆን ሞክር , ምክንያቱም በሌላ የተሸፈነ ማንነት ሽፋኑ ተነስቶ መታየቱ አይቀርምና ። አንድ ሙስሊም ነኝ ከሚል ሰው እንዲህ አይነት ተግባር አይጠበቅም እንኳን ወደ ሱና ከፍ ብያለሁ ከሚል ይቅርና ። አላህ ሰዎች እንኳን ባልሰሩት ስራ መመስገን ሊፈልጉ ይቅርና በራሳቸውም ስራ ሊመፃደቁ እንደማይገባ ካልሆነ ግን ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እንዲህ በማለት ይነግረናል : –
" لَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ يَفْرَحُونَ بِمَا أَتَوا وَّيُحِبُّونَ أَن يُحْمَدُوا بِمَا لَمْ يَفْعَلُوا فَلَا تَحْسَبَنَّهُم بِمَفَازَةٍ مِّنَ الْعَذَابِ ۖ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيم ٌ"
آل عمران ( 188 )
" እነዚያን በሠሩት ነገር የሚደሰቱትንና ባልሠሩትም መመስገንን የሚወዱትን አታስብ ፤ ከቅጣት በመዳን ላይ ናቸው ብለህ አታሰባቸው ፡፡ ለእነሱ አሳማሚ ቅጣት አላቸው ፡፡"
ይህ አንቀፅ የዚህ አይነቱ ተግባር የሙስሊሞች አለመሆኑን ነው የሚያሳየን ። በዲን ጉዳይ አንድን ንግግር ስንወስድ ንግግሩን ወደ ባለቤቱ ማስጠጋት አማና ዒልሚያ በመባል ይታወቃል ። የእውቀት አደራ ነው ። ይህ ከሌለ አደራ እንደመብላት ይቆጠራል ።
ትላንት ( ወደ አላህ ሽሹ ) በሚል ርእስ የፃፍኩትን ፁሁፍ አንዱ ተነስቶ ( ወደ አለህ እንሽሽ ) በሚል ርእስ ቀይሮ ስሙን አጥፍቶ በራሱ ስም በቻናል ላይ የለቀቀው መሆኑን ሲያሳዩኝ በጣም ነው ያዘንኩት ። ምን አይነት ትወልድ እያፈራን እንደሆነ ያውም በዲን ጉዳይ !!!!!
መልእክቱ ራሱ ከእንደዚህ አይነት ተግባር እንራቅ የሚል ነው ። ከወንጀል ርቀን ተውበት አድርገን ወደ አላህ መጠጋት እንዳለብን ነው የሚመክረው ።
ታዲያ ያልሆኑትን ነኝ እያሉ ወደ አላህ መሸሽ አለ እንዴ ?
የሰውን ሐሳብ የኔ ነው እያሉ ወደ አላህ መሸሽ አለ?
ያልሰጡትን ሰጥቻለሁ እያሉ ወደ አላህ መሸሽ አለን ?
ሰው የፃፈውን ሽፋኑን ቀዶ ጥሎ በራስ ስም ሌላ ሽፋን አበጅቶ ለአንባቢ እያቀረቡ ወደ አላህ መሸሽ አለ እንዴ ?
ይህ ተግባር እኔንም ሆነ ሌሎች ሀሳባቸው የሚሰረቅባቸውን ወንድሞች አይጎዳም የሚጎዳው ባለቤቱን ነው ። ሌሎችም ለካ እንዲህ ማድረግም ይቻላል እንዴ ብለው የዚህ አይነት የሐሳብ ሌብነት ውስጥ እንዳይገቡ ነው ለማስታወስ የተፈለገው ። እንጂ ተግባሩ የግለሰቡን ማንነት ከማሳየቱ ሌላ ፋይዳ የለውም እና ከእንደዚህ አይነት ተግባር እንጠንቀቅ ።
https://t.me/bahruteka

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
قناة رسمية
لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا
(أبو عبيدة) الدعوة السلفية
በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን
እንለቃለን
ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ
ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም
https://telegram.me/bahruteka

ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
📌ግጥም "መኖር እንደ ዘበት "
በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ ግጥም
🎙ኡስታዜ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው
ወደ ቴሌግራም ቻናል ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
በጣም መሳጭና ገሳጭ የሆነ ግጥም
🎙ኡስታዜ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀው
ወደ ቴሌግራም ቻናል ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot