Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።
ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።
↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
🔖ባስተወሱን ሰአት ዱዓ የሚያደርጉልን መልካም ጓደኞች ይኖሩን ይሆን!?
ومِن ثمرَاتٍ صُحبَة الصالِحينَ
أَنهُم يَدعونَ لك حِينَ يذكَرونَكَ
قال أحد السَّلف -رحمهُم اللّٰه-
«فادعٌ لي إن ذكرتَني،وأدعو لك إن ذكرتُك،
فَنكون كأنَا التقَينَا وإن لَم نَلتَق».
• سير أعلام النبلاء (٣٩٢ / ١٥)
t.me/https_Asselfya
እኛስ እንደነሱ እንሆን!? አሏህ ያርገንም ያድርግልንም።ومِن ثمرَاتٍ صُحبَة الصالِحينَ
أَنهُم يَدعونَ لك حِينَ يذكَرونَكَ
قال أحد السَّلف -رحمهُم اللّٰه-
«فادعٌ لي إن ذكرتَني،وأدعو لك إن ذكرتُك،
فَنكون كأنَا التقَينَا وإن لَم نَلتَق».
• سير أعلام النبلاء (٣٩٢ / ١٥)
t.me/https_Asselfya
👍5
• የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©
👍15
فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)
(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)።
👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።
DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
ለመሆኑ ሽቶ ማይወድ ሰው አለ ይሆን ? ለዚህም አንዴ ተቀብቻችሁት ሰውነታችሁም ላይ ሆነ ልብሳችሁ ላይ ጥሩ የሆነ መዐዛና ጠረን ያለው ምርጥዬ ሽቶ እኛ ጋር ታገኛላችሁ።ሽታው ልብስ ላይ ለብዙ ቀናት ይቆያል።በብዛትም ሆነ በፍሬም ሚፈልግ ካለ ባላችሁበት ሆናቹ ብታዙን ከነፃ ዲሊቨሪ ጋር እናቀርባለን ። Wood white parfum oil Size 30 ML Al - majid oud አድራሻች ፦አዲስ…
"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸውወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!"
ግዙ ....
ግዙ ....
👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 05 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
⏰ የምታጠፋው እያንዳንዱ ደቂቃ መልሰህ ልታገኘው የማትችለው ሀብት ነው!
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من
نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه
ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን።👑
t.me/https_Asselfya
👍5
👍12
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 06 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
~ክፍል .⓵
t.me/https_Asselfya/11735
~ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/11739
~ክፍል .➂
t.me/https_Asselfya/11746
~ክፍል .⓸
t.me/https_Asselfya/11751
~ክፍል .⓹
t.me/https_Asselfya/11756
~ ክፍል .⓺
t.me/https_Asselfya/11767
~ክፍል .⓻
t.me/https_Asselfya/11775
~ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/11784
~ክፍል .⓽
t.me/https_Asselfya/11802
~ክፍል.➉
t.me/https_Asselfya/11814
~ክፍል.⓵⓵
t.me/https_Asselfya/11830
ክፍል .⓵➁
t.me/https_Asselfya/11837
🔍የኪታቡ pdf
~t.me/https_Asselfya/11734
📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!
~ክፍል .⓵
t.me/https_Asselfya/11735
~ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/11739
~ክፍል .➂
t.me/https_Asselfya/11746
~ክፍል .⓸
t.me/https_Asselfya/11751
~ክፍል .⓹
t.me/https_Asselfya/11756
~ ክፍል .⓺
t.me/https_Asselfya/11767
~ክፍል .⓻
t.me/https_Asselfya/11775
~ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/11784
~ክፍል .⓽
t.me/https_Asselfya/11802
~ክፍል.➉
t.me/https_Asselfya/11814
~ክፍል.⓵⓵
t.me/https_Asselfya/11830
ክፍል .⓵➁
t.me/https_Asselfya/11837
🔍የኪታቡ pdf
~t.me/https_Asselfya/11734
📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!
🔖እህቴ ሆይ !
~
~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ !
📍አላህ ሆይ ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~
t.me/https_Asselfya
~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ !
📍አላህ ሆይ ! አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~
t.me/https_Asselfya
👍6
አላህ ሆይ፣ በዚህ የጁምዓ ቀን የልብ እረፍት፣ መልካም ሁኔታ እና የሥራችንን ተቀባይነት ስጠን። ሰውነታችንን በጤና አቆይልን፣ ከሰዎችና ከጂኖች ክፉ ነገር ጠብቀን።
*አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። ©
አሚን 🤲
*አላህ ሆይ፣ ለተጨነቀ ሁሉ መፍትሔን፣ ለተነፈገ ሁሉ ስጦታን፣ ለታመመ ሁሉ ፈውስን፣ ለሞተ ሁሉ ምሕረትን፣ ለተቸገረ ሁሉ ሪዝቅን ፣ ለእያንዳንዱም ዱዓ መልስን ለግስልን። ©
አሚን 🤲
👍5