💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ውቢቷ ሴት!
""""""""""
«አንዲት ሴት ለሰውነትሽ ምን ዓይነት ውበት ነው የሚትጠቀሚው ተብላ ስትጠየቅ ጊዜ እንዲህ ብላ መለሰች ፦

① ለምላሴ ሐቅን መናገርን
② ለዓይኔ ከሀራም መሸፈንን
③ ለድምፄ አላህን መዘከርን
④ ለእጄ ሰደቃና በጎ ማድረግን
⑤ ለቁመናዬ ሐቅ ላይ መፅናትን
⑥ ለልቤ የአላህን ፍቅር
⑦ ለዓቅሌ ጥበብን
⑧ ለነፍሴ አላህን መታዘዝን
⑨ ለስሜቴ ኢማንን ።

ከዚህ በላይ ውበት አይታቹሃል
እንዴ ?!! ©
👍11
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ  አሸብርቃ ነው።

↪️ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنیا
🔖ባስተወሱን ሰአት ዱዓ የሚያደርጉልን መልካም ጓደኞች ይኖሩን ይሆን!? እኛስ እንደነሱ እንሆን!? አሏህ ያርገንም ያድርግልንም።
ومِ
ن ثمرَاتٍ صُحبَة الصالِحينَ
أَنهُم يَدعونَ لك حِينَ يذكَرونَكَ

قال أحد السَّلف -رحمهُم اللّٰه-
«فادعٌ لي إن ذكرتَني،وأدعو لك إن ذكرتُك،
فَنكون
كأنَا التقَينَا وإن لَم نَلتَق».

• سير أعلام النبلاء (٣٩٢ / ١٥)

t.me/https_Asselfya
👍5
• የኒቃብን ዋጋ የሚያውቁት ሁለት ዓይነት ሰዎች ብቻ ናቸው፤ እነሱም ቀናተኛ ወንድ እና የተከበረች ሴት ናቸው። ©
👍15
አኼራን እናስቀድም
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ ኑር
አኺራን እናስቀድም ....

ዱንያን በአኺራ ላይ ማስቀደም የከሃዲያን መለያ ነው !

t.me/MerkezulimamiAhmed
فَبِظُلْمٍ مِّنَ الَّذِينَ هَادُوا حَرَّمْنَا عَلَيْهِمْ طَيِّبَاتٍ أُحِلَّتْ لَهُمْ)

(በአይሁዶችም በደል በእነርሱ ላይ
የተፈቀደላቸውን ከመልካም ነገር እርም አደረግንባቸው)።

👉አለመታዘዝ የእጦት ምክንያት ነው።
06 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል (  ⓺)

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
🎉የሆነ የምትጠብቁት ቀን አለ አይደል ?
ከደስታዉ ብዛት የማትተኙበት  ቀን,,,,,,,አላህ ያንን ቀን ቅርብ ያድርግላቸሁ ያረብ..!🌺🤏
👍23
⏰ የምታጠፋው እያንዳንዱ ደቂቃ መልሰህ ልታገኘው የማትችለው ሀብት ነው!
🌸وسلاما على انثى غارت على جسدها من
نظرات الرجال كغيرة الرجل على عرضه


ልክ ወንድ ልጅ ክብሩ ሲነካ እንደማይወደው ሁሉ ክብር ሰውነቷን የወንዶች አይን አንዳይነካው ለተሸፈነች ኒቃቢስት ሰላም ለሷ ይሁን።
👑
t.me/https_Asselfya
👍5
~ያሜሪካን ሽቶ ምን ያደርግልሻል፦
ቆላ ያበቀለው ወይባ ይሻልሻል።ህእ አደል እንደ!?አበቦቼ!

:
👍23
~"ታማኝነትን ከአሲያ ፣ትእግስትን ከኸዲጃ፣ ንጽህናን ከመርየም፣ከልብ መስራትን ከአኢሻ ፣ፅናትን ከፋጢማ እንማር💥"

👉Allah መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው🫶
~
👍12
07 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
🔖ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና

👉ክፍል  (  ⓻)

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ

⭕️የመጨረሻ ክፍል

~የኪታቡ pdf👇
     t.me/https_Asselfya/12607
📍الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
~ክፍል .⓵
t.me/https_Asselfya/11735

~ክፍል .➁
t.me/https_Asselfya/11739

~ክፍል .➂
t.me/https_Asselfya/11746

~ክፍል .⓸
t.me/https_Asselfya/11751

~ክፍል .⓹
t.me/https_Asselfya/11756

~ ክፍል .⓺
t.me/https_Asselfya/11767

~ክፍል .⓻
t.me/https_Asselfya/11775

~ክፍል .➇
t.me/https_Asselfya/11784

~ክፍል .⓽
t.me/https_Asselfya/11802

~ክፍል.➉
t.me/https_Asselfya/11814

~ክፍል.⓵⓵
t.me/https_Asselfya/11830

ክፍል .⓵➁
t.me/https_Asselfya/11837

🔍የኪታቡ pdf
~t.me/https_Asselfya/11734

📍በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል ...!
🔖እህቴ ሆይ !
      ~
~የለሊቱ መጨረሻ ጊዜ ፦ሶላት በመስገድ ፦ዚክር በማድረግ ፦ዱዓ በማድረግ ፦ቁርአን በመቅራት፦ ተጠቀሚበት ።ጌታችን አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ዱኒያ በመዉረድ፦ማነው የሚለምነኝ የምሰጠው?
~ማነው የሚጠይቀኝ እሺ የምለው?
~ማነው መሀርታ የሚጠይቀኝ የምምረው ይላል።የዚህንጊዜከሚለምኑትሁኚ !

📍አላህ ሆይ !  አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።

~
t.me/https_Asselfya
👍6