*ثلاثة أشياء تهدئ الأعصاب:*
1- الزواج
2- الزوجة الصالحة
3- الزوج الصالح
ومن قال لك: *النعناع والليمون والزنجبيل*
قل له: أشربهم أنت✅
ነርቭን የሚያረጋጉ (ጭንቀትን የሚቀንሱ) ሶስት ነገሮች፦
1. ጥሩ ትዳር
2. መልካም ሚስት
3. መልካም ባል
እናም ማንም መጥቶ " የናና ሻይ፣ ሎሚ እና ጅንጅብል" ነው ብሎየነገረህን ሰው...
"አንተ ራስህ ጠጣው!" በለው። ✅
(توضيح بسيط)
የቀልዱ መልዕክት፦ እውነተኛ የአእምሮ እና የነርቭ እረፍት የሚገኘው ከዕፅዋት የተቀመሙ መጠጦችን በመጠጣት ሳይሆን፣ በትክክለኛ ትዳር እና በጥሩ የህይወት አጋር (ባል ወይም ሚስት) አማካኝነት ነው የሚል ቀልድ አዘል ሀሳብ ነው።©

👍4
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
"በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን" – 01"የሒጃብ የኒቃብ ግዴታነት"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي (اول احمد)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወነድሙች እና አህቱች በዝህ ቻናል
የሚሰጡ ደርሱች ሰኣታቸዉ
ከጣቱ 3:00 እስከ 3:20
كتاب لا إله إلا الله معناها شروطها نواقضها فضا ئلها
لضلة الشيخ محمد سعيد رسلان (حفظه الله)
ከ 320 _340 بلوغ المرام
ከ 340 _4:00 ደረስ
رياض الصاليحين ከ 4:00 450 صحيح البخاري
450_ 540 صحيح مسليم
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

🌸👉ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ
አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦
⓵. እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
👈﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር
➁. አሏህ ሆይ! ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
👈﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ
➂. ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
👈{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡
➃.ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
👈{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡
👉ይህን ምክሬን ከሰማሀኝ በዃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤
~
t.me/https_Asselfya

👍14
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ወልይ_ብሎ_ማለት_አላህን_የሚፈራ_ነው_01
ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር
በግልፅ ነገሮችህ የአሏህ ወልይ መስለህ በድብቅ ስራዎችህ የአሏህ ጠላት አትሁን !
የመልካሞችን ልብስ ለብሰህ ከአሏህ መንገድ ከራቁት ፣ በድብቅ ወንጀልን ከሚያተራምሱት አትሁን !
ከደርስ የተቆረጠ ምክር
መሐመድሲራጅ ሙ. ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
የመልካሞችን ልብስ ለብሰህ ከአሏህ መንገድ ከራቁት ፣ በድብቅ ወንጀልን ከሚያተራምሱት አትሁን !
ከደርስ የተቆረጠ ምክር
መሐመድሲራጅ ሙ. ኑር
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
➡️የሱና ሶላቶችን አብዙ !
📌قال الإمام ابن باز
ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፦
👈اﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺻﻼﺓ اﻟﻨﺎﻓﻠﺔ فيه ﺧﻴﺮ ﻛﺜﻴﺮ ﻳُﺠﺒِﺮُ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻘﺺ ﺻﻼﺓ اﻟﻔﺮﺽ ﻣﻊ اﻷﺟﻮﺭ اﻟﻌﻈﻴﻤﺔ.
👉 ከፈርዱ ውጪ የሆኑትን የሱና ሶላቶችን ማብዛት፦
~ብዙ ኸይር ይገኝባቸዋል
~ለፈርድ ሶላት የጎደለውን ማሟያነት ያገለግላሉ
~እጅግ ብዙ እጥፍ ድርብ ምንዳንም ያስመነዳሉ
📚 مجموع فتاواه ٣٢٦/١٠

👍3
ما_تيسر_من_سورة_الأحزاب_محمد_الوكيل ٢
🔖ጣፋጭ ቲላዋ!
~
~
Forwarded from قناة الشيخ محمد بن عبدالله المعيوف
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
14 الإيمان باليوم الآخر والوصية بالاستعداد له - من فوائد حائية ابن أبي داود
ብዙ ሴቶች በገንዘብ ምክንያት የተሳሳተ ቤት ውስጥ ናቸው
ብዙ ወንዶች በውበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ናቸው፡ ©
አላህ ያግራላቸው
ብዙ ወንዶች በውበት ምክንያት የተሳሳተ ትዳር ውስጥ ናቸው፡ ©
አላህ ያግራላቸው
👍14
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
ጌታችን ሆይ !
በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከንም ቦታ አትጣን።
አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን።
አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله ©
በከለከልከን ቦታ አትመልከተን ባዘዝከንም ቦታ አትጣን።
አንተን በመታዘዝ የበላይ አድርገን። በወንጀልም አታዋርደን።
አህመድ ቢን ሐንበል رحمه الله ©
👍1
👍1
🌸مَّثَلُ ٱلْجَنَّةِ ٱلَّتِى وُعِدَ ٱلْمُتَّقُونَ ۖ تَجْرِى مِن تَحْتِهَا ٱلْأَنْهَٰرُ ۖ أُكُلُهَا دَآئِمٌۭ وَظِلُّهَا ۚ تِلْكَ عُقْبَى ٱلَّذِينَ ٱتَّقَوا۟ ۖ وَّعُقْبَى ٱلْكَٰفِرِينَ ٱلنَّارُ
~"አላህን ለሚፈሩ ባሮች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ ፣
{ሱረቱ አር‘ራዕድ}
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።
t.me/https_Asselfya
~"አላህን ለሚፈሩ ባሮች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ ፣
ከስርዋ ወንዞች ይፈሳሉ።ምግቧ ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው።ጥላዋም የማይቋረጥ፣ ይህቺ የእነዚያ የተጠነቀቁ ሰዎች መጨረሻ ናት።የካሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት።"{ሱረቱ አር‘ራዕድ}
አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን።
t.me/https_Asselfya
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 02 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ኒዕማ ተወጋጅ ነው 🌺
👉 የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🫀
ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው
👉 የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት ስቃይ መከራ ሲቀር💦
📗 المجالسة وجواهر العلم ١٥٩١
👉 የጀነት ሰዎች ኒዕማ ሲቀር🫀
ሁሉም ጭንቀት(ስቃይ) ተወጋጅ ነው
👉 የጀሀነም ሰዎች ጭንቀት ስቃይ መከራ ሲቀር💦
📗 المجالسة وجواهر العلم ١٥٩١
👍2
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
“በፍርዱ ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ ሰዎችም የሠሩትን ምንዳ ባዩ ጊዜ ከዚክር (አላህን ከማውሳት) የበለጠ ምንዳ ያለው ሥራ አያገኙም።
በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመጸጸት እንዲህ ይላሉ፦
‹ከዚክር በላይኮ በእርግጥ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም›።
(አል-ወቢል አል-ሰይብ 1/78)
▣ በቀን ውስጥ ለዚክር የሚሆን የተመደበ ጊዜ ይኑረን፣ ዚክር የአኼራን ብቻ ሳይሆን የዱንያን ህይወት ሁሉ የሚያገራ የአላህ ስጦታ ነው።

قال الشيخ *ابن عثيمين* رحمه الله :
" *إن النعم إذا لم تشكر زالت وأكبر نعمة أنعم الله بها على عباده هي نعمة الدين فإذا لم تشكر فإنها تزول كغيرها من النعم".*
📝[تفسير سورة النور (٣٦٦)].
" *إن النعم إذا لم تشكر زالت وأكبر نعمة أنعم الله بها على عباده هي نعمة الدين فإذا لم تشكر فإنها تزول كغيرها من النعم".*
📝[تفسير سورة النور (٣٦٦)].
☀️ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ((ሀፊዘሁሏህ)) እንዲህ ይላሉ፦
ሴት ልጅ ትልቅ የሆነ ግዴታ አለባት ወደ አሏህ ዳእዋ በማድረግ ስለዚህ... በእውቀት የታጠቀች ልትሆን ይገባታል!
ምንጭ
📚{{المحاضرات ٥٥٨/٥ }}
ሴት ልጅ ትልቅ የሆነ ግዴታ አለባት ወደ አሏህ ዳእዋ በማድረግ ስለዚህ... በእውቀት የታጠቀች ልትሆን ይገባታል!
ምንጭ
📚{{المحاضرات ٥٥٨/٥ }}
👍5
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed Fedlu [Abu Nuh])
አማና
Daru tewhid
ሶሻል ሚዲያ ላይ የኡለማዕ ንግግሮችም ሆነ በሌሎች የተፃፉ ፁሑፎች የራስ አስመስሎ ማሰራጨት አማና አይደለም !
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
👍1