💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.56K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔹ከወንድ ልጅ ልብ ጀግንነት በጠፋ ጊዜ፤
ከሴት ልጅ ልብ ላይ ሓያእ ይጠፋል።
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
🔹ሀያእ የሚመጣው ጥሩን ነገር ብቻ ነው።
🔹 ሴት ልጅ ሀያእዋ ሲጨምር ዝምታዋና አይናፋርነቷ የውበቷ መገለጫ ይሆናል❗️
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 5.amr
1.9 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል አምስት

በኡስታዝ ኸድር አህመድ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
ተከታታይ_የእስልምና_ዓቂዳየእስልምና_መሰረቶች_Abdulsemed.pdf
972 KB
አንብብብብብ ❗️

የእስልምና ዓቂዳ (የእስልምና መሰረቶች)

ትምህርት ከኢርሻድ ኪታብ። (ባጭሩ የተዘጋጀ)

በ ዓብዱልሰመድ መሐመድ ኑር

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💎…እህቴ ሆይ! ለዱኒያ ውበት ብለሽ አሂራሽን አታበላሺ በዱኒያ ብልጭልጭ አትታለይ! እመኚኝ #ሀያዕ ካለሽ ከማንም በላይ #ውብ ነሽ❗️
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሁለት

👉ሱረቱል ፋቲሀ አቀራር
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
#بـــــسم الله الرحمن الرحيم


ሀብትን በትዳር ውስጥ ፈልጉ❗️


⇨ኢብኑ መስዑድ (ረደየላሁ.ዐንሁ.) እንዲህ ይላል፦

#ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው ትዳር ውስጥ የምታገኘውምድራዊ ገነት ነው።
·
⇨ቆንጆ ወንድ ማለት ራሱን 【ከእይታ】 ዝቅ የሚያደርግ ነው! #ቆንጅዬ እህት ማለት ራሷን የጠበቀች ነች!
·

#ጥሩ【ሷሊህ】ሚስት የሚፈልግ ወንድም እይታውን ሊሰብርና አደብ ሊኖረው ይገባል!
·
⇨በአንፃሩም ሷሊህ ባል የምትፈልግ እህት
"ራሷን ልትጠብቅና ሀያእ ሊኖራት ይገባል
ማለት ነው::
·
#ሀራም የሆነ ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው.. ምንም ያክል ከርሱ ብትጠጣ
አያስደስትህም፤እንዲያውም ጥማትህን
ይጨምረዋል።
·


⇨ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው በሚስቱ መልካም አያያዝ በላጫችሁ ነው›› ረሱል
( ﺻـــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋــﻠﻴـﻪ ﻭﺳــﻠﻢ )
#ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች፣
ጥሩዎቹ ወንዶቹም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ
ናቸው።【አል-ኑር፦ 26】

⇨ኒካህ በማሰር 【ትዳር በመመስረት】 አላህን ታዘዙት፤ቃል የገባላችኁን ይሰጣችኋልና፡፡
·
⇨አቡበከር ሲዲቅ 「ረደየላሁ ዐንሁ」 #ጋብቻ በኔ ዘንድ የሚወደድ ተግባር ነው፡፡
እኔ ለምወደው ነገር ጀርባውን የሰጠ ለኔ
ጀርባውን እንደሰጠ ነው፡፡

·
⇨ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል
#ዲኑንና ባህሪውን (አኽላቁን)
የምትወዱለት ሰው ከጠየቃችሁ አጋቡት
( ካልሆነ በምድር ላይ ፈሳድ ጥፋትና ፊትናን እያንሰራፋችሁ መሆኑን ተገንዘቡ)፡፡›

·
⇨ሚስትህን ውደዳት፤ጊዜም ሰጥተህ
አስደስታት፡፡
#ግማሽ ዲንህን የሞላህበትን ቀን
መቼውም ቢሆን አትዘንጋ፤እሷ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን ከአራህማን የተለገሰችህ ንግስትህነችና!!
·
⇨ ባልን ማክበር እና መታዘዝ የአላህን እና የረሱልን ( ﺻـــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴــﻪ ﻭﺳــﻠﻢ ) ትእዛዝ ከመጠበቅ ይቆጠራል።


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورة مريم
•أضواء القرآن | @adwaa_alquran
🔹ቁረአን
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው።
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
🎙سورة: مريم
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆🎧የአደም ልጅ ሆይ አላህ የሰጠሀን ኒእማ ለማወቅ ከፈለክ አይንህን ጨፍን !
يا ابن آدم إن أردت أن تعرف قدر ما أنعم الله عليك  فغمّض عينيك
🎙በሸይኸ አብዱረዛቅ አል በዲር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የጁሙኣ ኹጥባ #
AudioTrim
የጁሙኣ ኹጥባ

«ሞትን ማስታወስ"

ከአማርኛ ትርጉም ጋር

🎙በኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
📌➪ሐሰን አልበስሪይ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

"🔹ጥርት ያለ ተውበት ማለት፤
ወንጀልን የወደድከው ያህል መጥላት እና ባስታወስከው ቁጥር በመፀፀት ኢስቲግፋር ማድረግ ማለት ነው።"

📘 ተፍሲሩ ኢብኑ ከሢር (8/169)
👉ወንጀል ሰርተው እንደ ጀብድ የሚያወሩ፤
ወይ ጥፋታቸው!
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
💢ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት


እነዚህ የቁርአን አንቀፃች ስንቴ ቀርተን እናልፋቸዋል። በተገቢው መልኩ ያስተነተናቸው ሰው በቂ ተግሳፅ አላቸው።

◾️وَلَقَدْ خَلَقْنَا الْإِنسَانَ وَنَعْلَمُ مَا تُوَسْوِسُ بِهِ نَفْسُهُ
↪️ ሰውንም ነፍሱ የምትወሰውሰውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው።
◾️وَنَحْنُ أَقْرَبُ إِلَيْهِ مِنْ حَبْلِ الْوَرِيدِ
↪️ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡
◾️إِذْ يَتَلَقَّى الْمُتَلَقِّيَانِ عَنِ الْيَمِينِ وَعَنِ الشِّمَالِ قَعِيدٌ
↪️ ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡
◾️مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ
↪️ ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡
◾️وَجَاءَتْ سَكْرَةُ الْمَوْتِ بِالْحَقِّ
↪️ የሞትም መከራ (ስካር) በእውነቱ መጣች፡፡
◾️ذَٰلِكَ مَا كُنتَ مِنْهُ تَحِيدُ
↪️ ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው ይባላል፡፡
◾️وَنُفِخَ فِي الصُّورِ ۚ ذَٰلِكَ يَوْمُ الْوَعِيدِ
↪️ በቀንዱም ውስጥ ይንነፋል፡፡ ያ (ቀን) የዛቻው (መፈጸሚያ) ቀን ነው፡፡
◾️وَجَاءَتْ كُلُّ نَفْسٍ مَّعَهَا سَائِقٌ وَشَهِيدٌ
↪️ ነፍስም ሁሉ ከእርሷ ጋር ነጂና መስካሪ ያለባት ኾና ትመጣለች፡፡
◾️لَّقَدْ كُنتَ فِي غَفْلَةٍ مِّنْ هَـٰذَا
↪️ ከዚህ ነገር በእርግጥ በዝንጋቴ ውስጥ ነበርክ፡፡
◾️فَكَشَفْنَا عَنكَ غِطَاءَكَ فَبَصَرُكَ الْيَوْمَ حَدِيدٌ
↪️ ሽፋንህንም ካንተ ላይ ገለጥንልህ፡፡ ስለዚህ ዛሬ ዓይንህ ስለታም ነው ይባላል፡፡

📚 ሱረቱል (ق) ከ ①⑥–②②

https://t.me/https_Asselfya
Audio
↪️የቁረአን ቂረአት ክፍል ሶስት

👉ሱረቱል ፋቲሀ ትርጉም

በኡስታዝ አቡ አብደሏህ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ! አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ!
በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን
እናንተ የወጣት ስብስቦች ሆይ!

አቅሙ የቻለ ሰው ያግባ! ክፍል 1/2

💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
2⃣ኢስቲሀዳ((የበሽታ ደም)) እና የወር አበባ አንድ ናቸው⁉️
Anonymous Quiz
82%
ሀ)))ሀሰት
18%
ለ)))እውነት
يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ تُوبُوٓا۟ إِلَى ٱللَّهِ تَوْبَةًۭ نَّصُوحًا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የኾነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፡፡
ما تيسر من سورة آل عمران
القارئ رعد الكردي
🌱🌸 وَسَارِعُوٓا إِلٰى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ
عَرْضُهَا السَّمٰوٰتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ 🎧


🔹القارئ #رعد_الكردي
💦💦💦💦💦💦💦💦
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُلُوا مِن طَيِّبَاتِ مَا رَزَقْنَاكُمْ وَاشْكُرُوا لِلَّهِ إِن كُنتُمْ إِيَّاهُ تَعْبُدُونَ

[ አል-በቀራህ - 172 ]
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከነዚያ ከሰጠናችሁ ጣፋጮች ብሉ፡፡ ለአላህም እርሱን ብቻ የምትገዙ እንደኾናችሁ አመስግኑ፡፡
ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ክፍል 6.amr
3.7 MB
↪️ኡሱሉ ሰላሳ ክፍል ስድስት

በኡስታዝ ኸድር አህመድ

የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya