🌹በትዳር ውስጥ የአላህ ሐቅና የባል መብት ⚠️ አንዲት ሙስሊም ሴት ለባሏ ያላትን ግዴታ የምትወጣው ወደ ጌታዋ አላህ (سبحانه وتعالى) ለመቃረብና ከእርሱም ዘንድ ታላቅ ምንዳንና መልካም ፍጻሜን በመሻት ነው። ይህን የምታደርገው በምላሽ (ከሰጠኝ እሰጠዋለሁ፣ ለከለከለኝ እከለክለዋለሁ) በሚል ዓለማዊ መርህ ሳይሆን፤ ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) "በእነርሱ ላይ የተሸከሙት (ኃላፊነት) አለባቸው፤ በእናንተም ላይ የተሸከማችሁት አለባችሁ" እንዳሉት ኃላፊነቷን ለአላህ ስትል ትወጣለች።
⚠️ መብቶቹን የምትወጣው መልካም የሠራን ሰው አላህ (عز وجل) ዋጋውን እንደማያጠፋበት በማመን ነው። ይህች የተባረከች ሙስሊም ሚስት ዲኗ ለባል የሰጠው መብት እጅግ ታላቅ መሆኑን ታውቃለች። ታማኙ ነቢያችን (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋልና፦ "ከአላህ ውጭ ለአንድ አካል ሱጁድ እንዲደረግ አዛዥ በነበርኩ ኖሮ፤ ሴት ልጅ ለባሏ ሱጁድ እንድታደርግ አዝ ነበር። አንዲት ሴት የባሏን መብት መወጣት አትችልም፤ በግመል ኮርቻ ላይ ሆና እንኳ (በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ) ራሷን ለፍላጎቱ ብታቀርብ
እንጂ።"
🌹 የኢማን ጣዕም በትዳር ውስጥ ይገኛል! ነቢዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብለዋል፦ "አንዲት ሴት የባሏን
መብት እስካልተወጣች ድረስ የኢማንን ጣዕም (ጥፍጥና) አታገኝም"። ስለዚህ ለባሏ የምታሳየው ትህትና፣ ፍቅርና ታዛዥነት ለእርሷ:የጀነት መንገድና የኢማን ማጣፈጫዋ ነው ማለት ነው።
ጌታችን አላህ (سبحانه وتعالى) ትዳራችሁን በበረካ፣ በሰላምና በፍቅር ያስውብላችሁ።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
اختيار الزوجة_الصالحة
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
🔖መልካም ሚስትን መምረጥ ያለዉ ጥቅም!
اختيار الزوجة_الصالحة
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
https://t.me/Asselefya2
اختيار الزوجة_الصالحة
🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
https://t.me/Asselefya2
👍3
🔖በእድሜ ካንተ በላይ የሆነች እህት ካለችህ
ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን እንዲህ ብሏል፦
﴿إِذ تَمشي أُختُكَ فَتَقولُ هَل أَدُلُّكُم عَلى مَن يَكفُلُهُ ﴾
«እህትህም በምትሄድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን በምትል ጊዜ …»
t.me/https_Asselfya
ከእናትህ ቀጥሎ በህፃንነትህ ያስቸገርካት ሁለተኛዋ እናትህ እርሷ ናትና ዛሬ ላይ ስታድግ ዝምድናን ከመቁረጥና ከመገላመጥ ተቆጠብ።ላቅና ከፍ ያለዉ ጌታችን እንዲህ ብሏል፦
﴿إِذ تَمشي أُختُكَ فَتَقولُ هَل أَدُلُّكُم عَلى مَن يَكفُلُهُ ﴾
«እህትህም በምትሄድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን በምትል ጊዜ …»
t.me/https_Asselfya
﴿كانوا قَليلًا مِنَ اللَّيلِ ما يَهجَعونَ﴾
من تمسّك بحبل قيام الليل وداوم عليه ولو بركعات يسيرة عزّ عليه أن يتخلّى عنه؛ فقيام الليل يقوّي ثبات المسلم،وكلما ازداد المرء به تمسّكًا لمح أثر بركته على أيامه.
• الوتر جنة القلوب.
من تمسّك بحبل قيام الليل وداوم عليه ولو بركعات يسيرة عزّ عليه أن يتخلّى عنه؛ فقيام الليل يقوّي ثبات المسلم،وكلما ازداد المرء به تمسّكًا لمح أثر بركته على أيامه.
• الوتر جنة القلوب.
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖የጧትና የማታ ዚክር!
➘አፑን አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.azkarsabahmasaa
ዚክር የቀልብ ስንቅ ...የዉስጥ ሰላም ....ነዉ።
=
➘አፑን አዉርደዉ መጠቀም ይችላሉ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.azkarsabahmasaa
ዚክር የቀልብ ስንቅ ...የዉስጥ ሰላም ....ነዉ።
=
🎧👆 خطبة الجمعة من دار الحديث بدماج حرسها الله تعالى ورحم مؤسسها.
🎙️لشــيـخنا أبي عبدالله:
عادل بن معوض الوادعي
حفظه الله ورعاه
⬅️ بعنوان :
🔹أعمال تستمر أجورها بعد موت أصحابها 🔹
⏰ مدة الخطبة ٢٧:٢١
🗓️ بتاريخ ١٤ جمادى الآخرة ١٤٤٧هـ
🎙️لشــيـخنا أبي عبدالله:
عادل بن معوض الوادعي
حفظه الله ورعاه
⬅️ بعنوان :
🔹أعمال تستمر أجورها بعد موت أصحابها 🔹
⏰ مدة الخطبة ٢٧:٢١
🗓️ بتاريخ ١٤ جمادى الآخرة ١٤٤٧هـ
🌸وَٱللَّهُ أَخْرَجَكُم مِّنۢ بُطُونِ أُمَّهَٰتِكُمْ لَا تَعْلَمُونَ شَيْـًۭٔا وَجَعَلَ لَكُمُ ٱلسَّمْعَ وَٱلْأَبْصَٰرَ وَٱلْأَفْـِٔدَةَ ۙ لَعَلَّكُمْ تَشْكُرُونَ
📚 ሱረቱል አል _ነህል78
አላህም ከእናቶቻችሁ ሆዶች ምንም የማታውቁ ሆናችሁ አወጣችሁ፡፡ ታመሰግኑም ዘንድ ለእናንተ መስሚያን ማያዎችንም ልቦችንም አደረገላችሁ፡፡📚 ሱረቱል አል _ነህል78
➠ጭንቀትህ.... በዓሣነባሪ ሆድ ውስጥ ከነበሩት ከዩኑስ (ዐ.ሰ) ጭንቀት አይገዝፍም፤
➠ህመምህ... ለዓመታት በሽታን ከታገሱት የአዩብ (ዐ.ሰ) ስቃይ አይበልጥም።
➠ሀዘንህ..... ከሐዘን ብዛት ዓይኖቹ ከበሩት የያዕቁብ (ዐ.ሰ) ሐዘን አይበልጥም፤
➠ስጋትህም... ልጇን ወደ ወንዝ በጣለችበት ወቅት በሙሳ እናት ልብ ላይ ከነበረው ስጋት አይበልጥም…
ይህ ሁሉ ሆኖ ግን የአላህ እፎይታ (ፈርጅ) መጣላቸው! ✨
🌱 በዚህች ምድራዊ ህይወት ውስጥ የአላህ ሱና(ሕግ) ይሄው ነው፡- ከፈተናዎችና ከመከራዎች በኋላ ሁል ጊዜ መፅናናት፣ እፎይታ እና መገራት ይከተላል። ©

👍6
🌸أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ خَيْرَ هَذَا الْيَوْمِ، فَتْحَهُ، وَنَصْرَهُ، وَنُورَهُ، وَبَرَكَتَهُ، وَهُدَاهُ، وَأَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ
~"ጠዋትን ደረስን፤
~
t.me/https_Asselfya
~"ጠዋትን ደረስን፤
ንግሥናም ሁሉ የዓለማት ጌታ የሆነው የአላህ ነው። አላህ ሆይ! የዚህን ቀን መልካም ነገር፣ ድሉን፣ እርዳታውን፣ ብርሃኑን፣ በረከቱን እና መመሪያውን እለምንሃለሁ። በዚህ ቀን ውስጥ ካለው ክፉ ነገር እና ከዚህ በኋላ ከሚመጣው ክፉ ነገር ባንተ እጠበቃለሁ።"~
t.me/https_Asselfya
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ወንጀል በውስጥህ ተደብቆ አይቀርም፤ የሰራኸው ወንጀል ፊትህ ላይ ይመሰክርብሃል! የአላህን ትዕዛዝ መጣስና በፈጸምከው ወንጀል መዘፈቅ ገና በወጣትነትህ የፊትን ኑር ይገፍፈዋል።
ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል። ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!»
ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሺንቂጢ
➠ t.me/Sle_qelbachn1
ውበትህን አጥፍቶ፣ ፊትህን አጨልሞ፣ በቁምህ እንደበሰበሰና እንደጠወለገ አስፈሪ ሬሳ ያደርገዋል። ከአላህ ቅጣትና ቁጣ በፊት፣ ፊትህ ላይ የሚታየው የወንጀልህ ክፋትና ውርደት ለሰው ሁሉ ማሳፈሪያ ይሆንብሃል!»
ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሺንቂጢ
➠ t.me/Sle_qelbachn1
Audio
﴿وَاللَّهُ يَدعو إِلى دارِ السَّلامِ وَيَهدي مَن يَشاءُ إِلى صِراطٍ مُستَقيمٍ﴾
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 01 ሀዚሂ ደዕወቱና ወዓቂደቱና
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*ثلاثة أشياء تهدئ الأعصاب:*
1- الزواج
2- الزوجة الصالحة
3- الزوج الصالح
ومن قال لك: *النعناع والليمون والزنجبيل*
قل له: أشربهم أنت✅
ነርቭን የሚያረጋጉ (ጭንቀትን የሚቀንሱ) ሶስት ነገሮች፦
1. ጥሩ ትዳር
2. መልካም ሚስት
3. መልካም ባል
እናም ማንም መጥቶ " የናና ሻይ፣ ሎሚ እና ጅንጅብል" ነው ብሎየነገረህን ሰው...
"አንተ ራስህ ጠጣው!" በለው። ✅
(توضيح بسيط)
የቀልዱ መልዕክት፦ እውነተኛ የአእምሮ እና የነርቭ እረፍት የሚገኘው ከዕፅዋት የተቀመሙ መጠጦችን በመጠጣት ሳይሆን፣ በትክክለኛ ትዳር እና በጥሩ የህይወት አጋር (ባል ወይም ሚስት) አማካኝነት ነው የሚል ቀልድ አዘል ሀሳብ ነው።©

👍4
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
"በአቡ ሒበቲላህ ሑሰይን" – 01"የሒጃብ የኒቃብ ግዴታነት"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي (اول احمد)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወነድሙች እና አህቱች በዝህ ቻናል
የሚሰጡ ደርሱች ሰኣታቸዉ
ከጣቱ 3:00 እስከ 3:20
كتاب لا إله إلا الله معناها شروطها نواقضها فضا ئلها
لضلة الشيخ محمد سعيد رسلان (حفظه الله)
ከ 320 _340 بلوغ المرام
ከ 340 _4:00 ደረስ
رياض الصاليحين ከ 4:00 450 صحيح البخاري
450_ 540 صحيح مسليم
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed

🌸👉ልጆችህ ሷሊህ ሊሆኑልህ ትፈልጋለህ
አራት መስፈርቶችን ከቁርዓን ተቀበለኝ፦
⓵. እራስህን ከምንም በፊት ቀድመህ ሷሊህ አድርግ፦
👈﴿وكان أَبُوهُمَا صالحا﴾
አባታቸው ሷሊህ ነበር
➁. አሏህ ሆይ! ልጆቼን ሷሊህ አድርግልኝ ብለህ ዱዓ አድርግላቸው፦
👈﴿وأصْلِحْ لي في ذُرِّيَّتِي ۖ﴾
ዘሮቼንም ለእኔ አብጅልኝ
➂. ሰላትን በመሃላቸው አስተካክለህ ስገድ፦
👈{رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِى ۚ }
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡
➃.ሰይጣን እንዳይቀርባቸው በአሏህ ጠብቃቸው፦
👈{َ وَإِنِّىٓ أُعِيذُهَا بِكَ وَذُرِّيَّتَهَا مِنَ ٱلشَّيْطَٰنِ ٱلرَّجِيمِ}
እኔም እስዋንም ዝርያዋንም ከተረገመው ሰይጣን በአንተ እጠብቃቸዋለሁ» አለች፡፡
👉ይህን ምክሬን ከሰማሀኝ በዃላ እንዲህ በል፦
رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ
ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤

👍14