Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
🔖እህቴ ነገ የልጆቼ አባት የቤተሰቤ ሃላፊ ይሆናል ብለሽ ያሰብሽውን እሽ በይና አግቢው !።በመርህ ተጓዥ ድንና መልካም ስነምግባር የሌለው ነገ ልጆችሽን በተርቢያ የማያሳድግ ባል ከወድሁ ቢቀር ይሻልሻል
~!
~!
👍18
🌸فَإِذَا جَآءَتْهُمُ ٱلْحَسَنَةُ قَالُوا۟ لَنَا هَٰذِهِۦ ۖ وَإِن تُصِبْهُمْ سَيِّئَةٌۭ يَطَّيَّرُوا۟ بِمُوسَىٰ وَمَن مَّعَهُۥٓ ۗ أَلَآ إِنَّمَا طَٰٓئِرُهُمْ عِندَ ٱللَّهِ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَهُمْ لَا يَعْلَمُونَ
~እነሱጋ መልካም (ምቾት ፣ድሎት ፣ጤንነት) በመጣቻቸዉ ጊዜ ይች የመጣችዉ የኛ ነች ይላሉ።ህመም ፣ማጣት ችግር ፣የመሳሰለ ችግር ብትነካቸዉ በሙሳ እሱጋ ባሉት ገደቢስ ይሆናሉ።አዋጅ!መጥፎ ገድአችሁ አላህ ዘንድ ብቻ ነዉ።ነገር ግን አብዛሐኞቹ አያዉቁም።

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

↪ አንድ አማኝ ለአላህ የሚገባው ማላቅ ቢያልቀው ኖሮ ወንጀልን ባላቀለለ ነበር ! አላህን በምናቀው ልክ ነው የምናልቀው .
ሸይኽ ዓዲል
ሸይኽ ዓዲል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سبحان الله
የሱረቱ አል ዐዲያት ተፍሲር የሚያብራራና ይህ ሱራ ላይ አላህ ስለ ፈረስ ምንነት እየገለፀ ቆይቶ ወዲያው የሰው ልጅ አላህ
አላህ በእኛ ላይ ያፈሰሳቸውን ቆጥረን የማንጨርሳቸውን ፀጋዎቹ ከሚያመሰግኑ
ባሮቹ ያድርገን።

የዋለለትን ፀጋ ከሀዲ መሆኑን እንዴት ሊገልፅ እንደቻለ የሚያብራራ ድንቅ ቪዲዮ.....
አላህ በእኛ ላይ ያፈሰሳቸውን ቆጥረን የማንጨርሳቸውን ፀጋዎቹ ከሚያመሰግኑ
ባሮቹ ያድርገን።
👍3
Forwarded from قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
ኢማም ኢብኑል ቀዪም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል፦
«ከሸይጣን ታላላቅ ተንኮሎች መካከል አንዱ፡ ለአሽራኮች (ለአጋሪዎች) ሰዎች የሚያከብሩትን የተከበረ ቀብር ያቆምላቸዋል። ከዚያም ከአላህ ውጭ የሚመለክ ጣዖት ያደርገዋል። በመቀጠልም ወደ ወዳጆቹ (እንዲህ ሲል) መመሪያን ያስተላልፋል (ያጠናውታል)፦ “ይህን ቀብር ከመመለክ፣ (በዓል ተደርጎ) መፋሰሻ ከመደረግና ጣዖት ሆኖ ከመያዝ የከለከለ ሰው፤ እርሱማ የሟቹን ደረጃ አሳንሷል፣ ሐቁንም በድሏል (አጉድሏል)” ይላቸዋል።
በዚህም ምክንያት እነዚያ መሃይም የሆኑት አሽራኮች ያንን ሰው ለመግደልና ለመቅጣት ይጣጣራሉ፣ ያከፍሩታልም። እሱ በአጋሪዎች ዘንድ ያለበት ወንጀል፡ አላህና መልክተኛው ያዘዙበትን ማዘዙ፣ እንዲሁም አላህና መልክተኛው የከለከሉትን መከልከሉ ብቻ ነው፤ ይኸውም ቀብሩን ጣዖትና (የአምልኮ) በዓል ከማድረግ፣ በላዩ ላይ መብራት (ሻማ) ከመለኮስ፣ በላዩ ላይ መስጊዶችንና ጉልላቶችን (ቁባዎችን) ከመገንባት፣ በኖራ ከመለሰን፣ ከፍ አድርጎ ከመገንባት፣ ከመሳም፣ (በረካ ለመፈለግ) ከመሻሸት፣ እርሱን (ቀብሩን) ከመለመን፣ ወይም በርሱ (በሟቹ ጃህ) ከመለመን፣ ወይም ወደ እርሱ (ለዚያ ተብሎ) ጉዞ ከመጓዝ፣ ወይም ከአላህ ውጭ ከእርሱ እገዛን ከመጠየቅ (ኢስቲጋሣ ከማድረግ) መከልከሉ ነው። እነዚህ ሁሉ ነገሮች አላህ መልክተኛውን የላከበትን አላማ — ይኸውም ተውሒድን ለአላህ ብቻ ማጥረትንና ከአላህ ውጭ ሌላ እንዳይመለክ የተላኩበትን መሰረት — የሚፃረሩ መሆናቸው ከእስልምና ዲን በግልጽና በግድ (በአስገዳጅ እውቀት) የሚታወቁ ጉዳዮች ናቸው።
ተውሒድን አጥባቂው (ሙዋሒዱ) ሰው ይህንን በከለከለ ጊዜ አሽራኮች ይቆጣሉ፣ ልቦቻቸውም ይሸበራሉ (ይጸየፋሉ)። እንዲህም ይላሉ፦ “እርሱማ የከፍተኛ ማዕረግ ባለቤቶችን (ደረጃ) አሳንሷል፤ ለእነርሱ ምንም ክብርና ደረጃ እንደሌላቸውም ሞግቷል!” ይላሉ። ይህም (የሸይጣን ማታለያ) በመሃይማን፣ በዝቅተኛ የህብረተሰብ ክፍሎችና ወደ እውቀትና ዲን በሚያስጠጉ በብዙ ሰዎች ነፍስ ውስጥ ይሰርጻል። በዚህም ሳቢያ የተውሒድ ሰዎችን ጠላት ያደርጋሉ፣ ታላላቅ (የሃሰት) ወንጀሎችንም ይለጥፉባቸዋል፣ ሰዎችንም ከእነርሱ ያሸሻሉ። በአንጻሩ የአሽራኮችን (የአጋሪዎችን) ወገን ይወዳሉ፣ ያከብሯቸዋልም፤ እነርሱ ራሳቸው የአላህ ወዳጆች (አውሊያኦች)፣ የዲኑና የመልክተኛው ረዳቶች እንደሆኑም ይሞግታሉ (ያምናሉ)!
አላህ ግን ይህንን እምቢ ይላል! እነርሱ ፈጽሞ የእርሱ ወዳጆች አይደሉም፤ የእርሱ ወዳጆች እኮ እነዚያ አላህን የሚፈሩት (ሙተቁን)፣ እርሱን የተከተሉት፣ ከእርሱ (ትዕዛዝ) ጋር የተስማሙት፣ እርሱ ይዞት የመጣውን ያወቁትና ወደ እርሱ የሚጣሩት ብቻ ናቸው። እነዚያ ባልተሰጣቸው ነገር ተለባብሰው (የሌላቸውን ትልቅነት አውርተው) የሐሰት ልብስን እንደለበሱት፣ ሰዎችን ከነቢያቸው ሱና እንደሚያግዱትና (መንገዷን) ጠማማ ለማድረግ እንደሚፈልጉት፣ እነርሱም መልካም እየሠሩ ይመስላቸዋል (እንደነዚህ ያሉትማ የአላህ ወዳጆች ሊሆኑ አይችሉም)!»
📚 ኢጋሠቱል ለህፋን [1/384]

🔖
#قال_الإمام_ابن_القيم_رحمه الله تعالى
📚 (مدارج السالكين 2 / 46)
t.me/https_Asselfya
ዚክር ማለት ባንተና በአላህ መካከል ያለ ቀጥታ ወደሱ የሚያደርስህ ክፍት በር ነው። ይህን በር ከዚክር በመዘናጋት እንዳትዘጋው።#قال_الإمام_ابن_القيم_رحمه الله تعالى
الذكر هو باب الله الأعظم المفتوح بينه وبين عبده مالم يغلقه العبد بغفلته.📚 (مدارج السالكين 2 / 46)
t.me/https_Asselfya
Forwarded from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
👍10
ኢማም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ:-
❝ በዱንያ ላይ ያለ እውነተኛ ጀነት (ደስታ)
አላህን ማወቅ፣ እሱን መውደድና እሱን
በማውሳት መረጋጋት ነው። ❞
Forwarded from 𝐀𝐋𝐖𝐀𝐍 𝐀𝐋𝐈 (أبو عبيدة)
አላህን ኢማናችንን ያጠንክረው !
በአጫጭር ቬዲዮ የደነዘዘውን ትውሰታችንን አላህ ያበርታው !
አሚን!
በአጫጭር ቬዲዮ የደነዘዘውን ትውሰታችንን አላህ ያበርታው !
አሚን!
👍2
قال الشّيخ السّعدي رحمه اللّٰه:
"من تركَ معاصي لله ونفسُه تشتهِيها ؛ عوَّضه اللّٰهُ إيمانًا في قلبِه ، وسعةً وانشراحًا وبركةً في رزقِه ، وصحّةً في بدنِه ".
"الفواكه الشّهية" (١٣٨/١) .

كَيْفَ تَصْلُحُ لَكَ الذُّرِّيَّةُ؟
قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله:
"لَا يُمْكِنُ أَنْ يَصْلُحَ لَكَ فَرْدٌ مِنْ أَفْرَادِ ذُرِّيَّتِكَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ، مَهْمَا اجْتَهَدْتَ فِي تَأْدِيبِهِ وَتَرْبِيَتِهِ وَأَطْرِهِ عَلَى الْحَقِّ.. وَإِلْزَامِهِ بِالِاسْتِقَامَةِ لَا يُمْكِنُ أَنْ يَسْتَقِيمَ وَيَصْلُحَ إِلَّا إِذَا أَصْلَحَهُ اللَّهُ لَكَ... فَالْهَادِي هُوَ اللَّهُ.... وَالْمُوَفِّقُ هُوَ اللَّهُ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى.
وَلِهَذَا يَنْبَغِي عَلَى الْمُسْلِمِ أَنْ يَعْظُمَ رَجَاؤُهُ بِاللَّهِ.. وَسُؤَالُهُ لِلَّهِ وَإِلْحَاحُهُ عَلَى اللَّهِ ـ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ـ أَنْ يُصْلِحَ ذُرِّيَّتَهُ...
فَهَا هُوَ خَلِيلُ الرَّحْمَنِ فِي دُعَائِهِ يَقُولُ: {رَبَّنَا وَاجْعَلْنَا مُسْلِمَيْنِ لَكَ وَمِن ذُرِّيَّتِنَا أُمَّةً مُّسْلِمَةً لَّكَ}."
📚 تفسير آيات من القرآن لشيخ الإسلام (16:40).

ነገ ሰኞ ነው!❕
☑️ በተከበረ ወር ላይ ነን
❝የቻለ ይፁም፤ ያልቻለ ደግሞ ሌሎች ይፆሙ ዘንድ ያስታውስ።❞
ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡-
❝ማንኛውም የአላህ ባሪያ ለአንድ ቀን በአላህ መንገድ የፆመ አላህ በዚህ ቀን ምክንያት ፊቱን ከእሳት (ከጀሀነም) እስከ ሰባ አመት ድረስ ያርቃል።❞
● [ صحيح مسلم ١١٥٣]
➡️ጾም ከብዙ መጥፎ ነገር ይገድባል።
➡️ ስሜትን ያስራል ።
➡️ እይታን ከሀራም ያርቃል ።
➡️ ከጀነት አንዱን በር ይዟል ።

👍4
👉ልብህ ሲደክማት ...
๏ ፍላጎት ነፍስህን ሲያሸንፋት
๏ መጥፎ ሀሳቦች መጥተውልህ
ወንጀሉን ስራው ብለው ሲጎተጉቱህ
እንዲህ በላቸው.
﴿قُلْ إِنِّي أَخَافُ إِنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذَابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ﴾
« እኔ ጌታዬ ባምጽ የታላቁን ቀን ቅጣት
እፈራለሁ » በላቸው ፡፡
[አንዓም 15]
~ ለተወሰኑ ደቂቃዎች ደስታ ብለህ
ላልተወሰኑ ጊዜያት እሳት እንዳትገባ ።