💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
8.85K subscribers
1.53K photos
540 videos
136 files
5.76K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
•• قالَ الشَّيْخُ عَبْدُ الرَّزَّاقِ البَدْرِ حَفِظَهُ الله:

إِنَّ أَسَاسَ الصَّلَاحِ فِي الْمَرْأَةِ صَلَاحُهَا مَعَ رَبِّهَا بِحُسْنِ
طَاعَتِهِ؛ وَحُسْنِ التَّقَـرُّبِ إِلَيْهِ؛ وَالْمُوَاظَبَـةِ عَلَىٰ عِبَادَتِهِ
فَإِنَّ هٰـذَا الصَّلَاحَ؛ وَتِلْكَ الِاسْتِقَامَـةَ هِيَ سِرُّ سَعَـادَتِهَا
وَسِـرُّ فَلَاحِهَا؛ وَسِرُّ تَوْفِيقِهَا فِي حَيَاتِهَا كُلِّهَا؛ بِمَا فِي
ذٰلِكَ حَيَاتُهَا الزَّوْجِيَّـةُ؛ وَصَــلَاحُ أَوْلَادِهَا وَذُرِّيَّتِهَـا؛
وَعَيْشُهَـا الْعَيْـشَ الْمُبَـارَكَ الْهَنِيءَ.

‏‌‏⤶ صِفَاتُ الزَّوْجَةِ الصَّالِحَةِ (صـ ١١)🌹
👍1
📍"ልጆችዋን ለፈጅር ሰላት የማትቀሰቅስ
በተቃራኒው ለትምህርት ቤቶች ብቻ የምትቀሰቅሳቸው በረካና መልካም ነገር የተነፈገች ቤት ናት።"

t.me/https_Asselfya
👍4
~የሰለፍ ሴቶች እውነተኛ ፍቅር.....

بكـــى عبد اللــه بــن رواحـــة رضـــﮯ اللــه عنــہ فبكت امـــرأتــه، فقــال : ما يبكيــك؟
قالــت : رأيتك بكيــت فبكيت لبكائك.

📔 صفـــة الصفوة: 【 482/1 】

አንድ ቀን ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ ረዲየላሁ ዐንሁ አለቀሰ ከዚያ ሚስቱም ከእሱ ጋር አብራው አለቀሰች:ከዚያ ዐብደላህ ኢብኑ ረዋሃ ለምን ታለቅሻለሽ ብሎ ሲጠይቃት እንዲህ  አለች   "አንተ ስታለቅስ አየውህና አለቀስኩኝ ፡፡

صفة الصفوة 482/1
=
👍9
‏🔲 قال ابن القيم - رحمه الله - :
وَالدِّينُ كُلُّهُ اسْتِكْثَارٌ مِنَ الطَّاعَاتِ، وَأَحَبُّ خَلْقِ اللَّهِ إِلَيْهِ أَعْظَمُهُمُ اسْتِكْثَارًا مِنْهَا.
{📚مدارج السالكين -  ١/‏٢٧٤ }
‏ــــــــ
👍4
🔖የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

~«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»

📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】

=
      t.me/https_Asselfya
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
💉💉💉የልጆችን ጸያፍ ቃላት መፈወሻ 3 መርፌዎች!!

~
👍3
ለልጆች እዝነትና ርህራሄን ማንፀባረቅ!

ከአዒሻ (رضي ﷲ عنها) ተይዞ እንዲህ ትላለች፦

﴿جَاءَ أَعْرَابِيٌّ إِلَى النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: تُقَبِّلُونَ الصِّبْيَانَ، فَمَا نُقَبِّلُهُمْ؟ فَقَالَ النَّبِيُّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: أَوَأَمْلِكُ لَكَ أَنْ نَزَعَ اللَّهُ مِنْ قَلْبِكَ الرَّحْمَةَ﴾

“አንድ አዓራቢ (የገጠር ሰው) ወደ ነቢዩ (ﷺ) ዘንድ በመምጣት ህፃናትን (ልጆችን) አናት ትዳብሳለህ እንዴ? እኔ እኮ (ልጆቼን) አልዳብስም። ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አሉት፦ አላህ ከልብህ ላይ እዝነትን ከወሰደብህ እኔ ምን ማድረግ እችላለሁ? እኔ ወደ ልብህ እዝነትን ለማስገባት አቅሙ የለኝም።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 5998

t.me/ibnumohammedyimer
t.me/ibnumohammedyimer
👍3
​🌟  ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በደሴ ከተማ! 🌟

​በደሴ ከተማ ዳንዲቦሩ ሪልስቴት ከፍ ብሎ በሚገኘው "ጅብሪል መስጅድ (ጅብሪል ጎራ)"፣ ታላቅና ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። 📢

​🌟 የዕለቱ የክብር እንግዶቻችን 🌟

🎙የደሴ ከተማ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች የሚታደሙበት ልዩ የሆነ ፕሮግራም ነው

​🗓 መቼ?
እሁድ፣ ሰኔ 21/10/2018 ዓ.ል

​🕒 ሰዓት?
ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ (ቀድመው በመገኘት ምርጥ ቦታን ይያዙ)

​🕌 ቦታ የት?
ደሴ ከተማ፣ ዳንዲቦሩ ሪልስቴት፣ ከመስጅደ እስ-ሱና  ከፍ ብሎ "ጅብሪል መስጅድ (ጅብሪል ጎራ)"

​⚠️ ትኩረት!
"የዕውቀት ማዕድ እንዳያመልጣችሁ!"
በዚህ ዘመን የዲን እወቀቶችን በአካል ተገኝቶ መስማት ትልቅ እድል ነውና። ማርፈድ ብቻ ሳይሆን፣ መቅረት ያስቆጫል!

​ስለዚህ ፕሮግራሙን ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኛዎ እና ለቤተሰብዎ በማካፈል የደዕዋው አካል ይሁኑ።  "ወደ በጎ ነገር ያመላከተ፣ የሰሪውን ምንዳ ከሱ ምን ሳይቀነስ ያገኛልና።" ✨
​
አንዷ ሴት እንዲህ ትላለች.....

በዚህ ዘመን ወንዶች አይንን በመስበር ላይ የሚያደርጉት ትግል ምን ያህል ከባድ ነው ..


እኛ ሴቶች ራሱ እነሱን አይተን በአለባበሳችን በሂጃባችንና በመሰተራችን ላይ ሸይጣን ሊያጠመን መግቢያ መንገድ እንዳያገኝ በሚል ከሚገላለጡ ሴቶች አይናችን እየሰበርን ነው


ታዲያ ወንዶች እንዴት ይሆኑ ይሆን?

በአላህ ይሁንብኝ እነሱማ በትልቅ
ጂሀድ ውስጥ ናቸው،

ለዚህም ችሎ አይኑን መስበር የቻለ ሰው ቅናቻን ፅናትንና አርቆ ማሰብን ይረዘቃል ትላለች .🦋

╭┈─────── ೄྀ࿐ ˊˎ-
╰┈
👍1
" አይን አላህ ከሰጠን ትልልቅ ፀጋዎች አንዱ አላህ የማይወደውን ነገር አንይበት" !

በአይናችን ጉዳይ አላህ እንፍራ በቅፅበት ሊወስደው ቻይ ነው !
👍5
“ዒልም ፍለጋ ጨዋታ አይደለም።
የጀነት መንገድ ነው።”

ሸይኽ ሰሊም አልኹኺ
1⃣0⃣ የሪዝቅ መክፈቻ ቁልፎች

⭐️ኢስቲግፋር እና ተዉባ፣

⭐️ እውነተኛ የሆነ የአላህ ፍራቻ፣

⭐️ መስፈርቱን ያሟላ ዱዓእና የተመረጡ አዝካሮችን ማብዛት፣

⭐️ ነቢዩን መውደድ እና በርሣቸው ላይ ሰለዋት ማውረድ፣

⭐️ ዘካን ማውጣት ሰደቃ መስጠት፣

⭐️ ለደካሞችና ችግረኞች መልካም መዋል፣

⭐️ እዉነተኛ መመካትን በአላህ ሱ.ወ. መመካት፣

⭐️ ለእናት አባት በጎ መዋል፣

⭐️ ለአላህ ሱ.ወ. ምስጋናና ዉዳሴ ማድረስ፣

⭐️ ኒካህ ማድረግ
👍7
"ልቦቻቹን አላህን በማውሳት ሁሌም አድሷት እሷኮ ዝንጋቴዋ እጅግ በጣም የፈጠነ ነው ይላሉ"።

- يحيى بن معاذ👉
👍7
Audio
خطبة الجمعة (19 ذو الحجة 1447 هـ)
للشيخ أبي حازم -حفظه الله تعالى:

قواعد هامة في الحفاظ على الحياة الزوجية.

#خطبة_الجمعة_أبو_حازم_القاهري
.:
سرُّ السعادةِ حسنُ ظنك بالذي
خلق الحياةَ وقسَّم الأرزاقا'))

ـ الإمام الشافعي

ህይወትን ባስገኘው እና ሲሳይን በከፋፈለው [ጌታ] ላይ መልካም ጥርጣሬ ማሳደር፣ የደስታ ሚስጥሮች ናቸው።

ኢማሙ ሻፊዒ
👍4
🔖የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

➡️ ሶስት አይነት ሰዎች አይኖቻቸው የውመልቂያማ እሳት አትነካቸውም።
①) አላህን ፈርታ ያለቀሰች አይን
②) በአላህ መንገድ ላይ ስትጠብቅ ያደረች አይንና
③) አላህ ሀራም ያደረገው ከማየት ዞር ያለች (የራቀች) አይን ናቸው።

📚(السلسلة الصحيحة)

t.me/https_Asselfya
👍5
Yesunna haq
Ibnu Munewor
* “የሱንና ሐቅ በኛ ላይ”፣
እንዲሁም ሱንናን ለሚያስተባብሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ

* ትላንት እሁድ ሰኔ 22/2018 በሑዘይፋህ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor