💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.58K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
የመውሊድ ቢድአነት በቲቪ ተጋለጠባቸው

ጋዜጠኞቹን አሳፈራቸው

ጋዜጠኛው:-በዛሬው ቀን የነብዩን የልደት በአል እያከበርን እንገኛለን

ኑር ሁሴን፦እ

ጋዜጠኛው፦ በአሉ በናንተ አካባቢ እንዴት እየተከበረ ነው እስኪ ድምፃዊ/ሙነሺድ ኑር ሁሴን ስለ መውሊድና ስለ ስራዎችህ ንገረን?

ኑር ሁሴን፦ ምን እንዳላቸው ከአንደበቱ እንስማ

በድምፅ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑት



https://t.me/AbuSarahh/835

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk

ሼር እናድርገው
◾️የዛሬው ቀን አመፅ


የመውሊድ በአል በዲን የተጨመረ መሰረት የሌለው ቢድአ መሆኑ ይታወቃል። መውሊድ ከሌሎች ስህተቶች ቢጠራ ራሱ ቢድአ ስለሆነ ወንጀል ለመሆኑ ይህ ብቻ በቂ ነው። ነገር ግን ከዚህም አልፎ ሌሎች ሙንከራቶች ሲጨመሩበት ነገሩ የበለጠ የከፋ ያደርገዋል።

በዛሬው ቀን በመውሊድ ሽፋን የሚሰሩ ወንጀሎች በጥቂቱ፦
①) የሽርክና የኩፍር ቃላቶች ማነብነብ
②) ወንድና ሴት ቅልቅል (እህቲላጥ)
③) የገንዘብ፣ የጊዜና የምግብ ብክነት
④) እንጉርጉሮ ነሺዳ፣ መንዙማና የሙዚቃ መሳሪያ
⑤) በአላህ ቤት ውስጥ ጫት መቃም
⑥) ውዝዋዜ፣ ጭፈራ፣ ጭብጨባና መውረግረግ
⑦) ነብዩ ይመጣሉ በማለት አርሂቡ እያሉ መቃዠት
⑧) ዝሙት የሚሰራበት አጋጣሚዎች ብዙ ናቸው
⑨) ፎቶ ቀረፃና ሌሎችም ጥፋቶች ይገኙበታል።

➡️ በጣም የሚገርመው በመልእክተኛው፣ በሶሀባዎችና ከዛም በኋላ እስከ አራተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ የማይታወቅ አዲስ ፈጠራ መውሊድን አምጥተው ኡማውን ለሁለት ከከፈሉት በኋላ አዛኝ መስለው ተገልብጠው ይህንን መውሊድ ለሚያግዙ ሰዎች ኡማውን አትለያዩ አትከፋፍሉ ማለታቸው ነው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➡️ ጃቢር ኢብኑ ዓብዱላሂ ረዲየላሁ ዓንሁ ባወሩት ሀዲስ ነብዩ - ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም - እንዲህ ብለዋል ይላል :-
" በለሊት ውስጥ ሰዓት አለች አንድ ሙስሊም የአላህ ባሪያ አግኝቷት አላህን አይጠይቅም የጠየቀውን ቢሰጠው እንጂ "
ሶሂህ ሙስሊም (757)
➳ጥሩ ሰው ከሆንሽ የምታጭው ሰው አይኖርም ነገር ግን የሚያጣሽሰው ይኖራል ሁሌም በአቋምሽ ፅኚ አትቀያየሪ

በእርጋታ በስፋት አገናዝብሽ ተረጂ እኩል አትሁኝ አይቶ ማለፊና ሰምቶ መቻል ባህሪሽ ይሆን ዝምታ አቢዢ ታማኝ ሆኚ ታማኝነት የሙዕሚን መገለጫ ነው
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
🔺♻️የጧት ዚክር


🖊ራሀል____ቀልብ 🔺

🔺 "ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ
ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።
(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
" እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩንም ዕወቅ
ስለ ስህተትህም ምህረትን ለምን ።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage M.Nur G)
የቢድዓ ሰዎች ይህንን አንቀፅ ለቢድዓቸው እንደ ማስረጃ ያቀርቡታል ፣ መልሳችን ምንድን ነው ?

ثُمَّ قَفَّيْنَا عَلَىٰ آثَارِهِم بِرُسُلِنَا وَقَفَّيْنَا بِعِيسَى ابْنِ مَرْيَمَ وَآتَيْنَاهُ الْإِنجِيلَ وَجَعَلْنَا فِي قُلُوبِ الَّذِينَ اتَّبَعُوهُ رَأْفَةً وَرَحْمَةً وَرَهْبَانِيَّةً ابْتَدَعُوهَا مَا كَتَبْنَاهَا عَلَيْهِمْ إِلَّا ابْتِغَاءَ رِضْوَانِ اللَّهِ فَمَا رَعَوْهَا حَقَّ رِعَايَتِهَا ۖ فَآتَيْنَا الَّذِينَ آمَنُوا مِنْهُمْ أَجْرَهُمْ ۖ وَكَثِيرٌ مِّنْهُمْ فَاسِقُونَ
د (9) شرح سفينة النجاة - فصل في مبطلات الصلاة - فصل فيما تلزم نية…
በሸይኽ አወል አህመድ አል ከሚሴ (ሀፊዘሁላህ)
📚 مَتْنُ سَفِينَةِ النَّجَاةِ عَلَى مَذْهَبِ الإِمَامِ الشَّافِعِيِّ
📚 የመትን ሰፊነቱ ነጃ በኢማሙ አሻፍዒ መዘሀብ የተጻፈች ሪሳላ

#ክፍል
ሶላትን የሚያበላሹ ነገሮች

🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል_ኬሚሲይ «ሐፊዘሁሏህ»
--------------------------------------------------
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/79
--------------------------------------------------------
አገዜ መውሊድ
Sadat
📌አገዜ መውሊድ

🔻ገሳጭ ምርጥ ሙሐደራ!

በድምፀ ማስረጃ የተደገፈ!!

🎧ይደመጥ!🎧

🎙በአቡ መርየም አሏህ ይጠብቀዉ!
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣8⃣


መድል ጃኢዝ ሙንፈሲል
መዱል ዋጂብ ሙተሲል
መዱል ኣሪዱ ሊስኩን


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️

https://t.me/https_Asselfya