💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
525 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from ስለ ስልካችን
🌸 ችግሩ ሪዝቅን መፈለግ ላይ አይደለም፤ ይልቁንም ፍለጋው ወደ ፍርሃት ተቀይሮ ነፍስን ማድከሙ ላይ ነው።
👤 ሰው በምድር ላይ እንዲጓዝ ታዟል፤ ነገር ግን ልቡ ከምድርና ከሰማያት ጌታ ጋር የተንጠለጠለ መሆን አለበት።

t.me/SleSlkachin
👍6
ኒቃብሽን ልበሽ — ዝንቦች አይውረሩሽ፣
መንገድ ላይ አትርከሽተመላልጠሽ መጥተሽ
አኼራን አታጥፊ — ለዝሙት ተጋልጠሽ፣
አላህን ተገዥ — ከፍ እንድል ደረጃሽ !

~
👍3
Audio
🔖የጧት የማታ ዚክር ..!
" በተለይ በዘመናችን  ያሉ ሴቶች ይህን ዱአዕ በቋሚነት ሁሌም ሊያደርጉት ይገባል"።

👈 آلَلَهّمً  آسِتٌر عٌوٌرآتٌيَ وٌآمًنِ  روٌعٌآتٌيَ

t.me/https_Asselfya
👍1
አላህን ከሚያስቆጡ ተግባራት መራቅ የምትፈልግ ሴት የመጀመሪያ እርምጃዎቿን ትጠንቀቅ። የመጀመሪያው የጥፋት በር ከተከፈተ ግን ከዛ በኋላ ያለዉን ለመቋቋም ረሒሙ በሉጥፉ የደረሰላቸዉ ካልሆኑ በቀር ለብዙዉ ሰዉ ይቸግራል።

🌸 قال الشيخ الفاضل عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر ـ حفظه الله تعالى ـ :

المَرأة التّي لَا تُعنَى بغَضّ بصَرها مُعرِضة نفسَها للخطر؛ لِأن الشيْـطان يسْتدرِجها شَيئاً فَشيئاً ، ولـَو تأَمّـل الإنسَان فِي بدَاية النِّساء الفَاجرَات اللَّاتي إِبتَلِين بالفَواحِش العَظِيمة،

وَجـَد أنَّ بدَايتهُن كَـانَت مِن هـذَا القَبِيل؛
إمـَّا أنَّها أَطلَـقت لِبصَرها العِنَان ، أوْ أَنهَا أَخذَت تَنظُر فِي المَحلّات الخَلـيعَة ، أوْ فِي الصُّور المَاجِنَة ، أوْ تَسمَع الأَغانِي الآثِمَة ،

أوْ نحْو ذلِكَ مِن الوَسـائِل المُحـرَّمة التِّي تُؤدِّي لِلزِّنـا ، إلَـى أنْ أصْبحَت بِتلْك الدَّرجَة و العِيَاذ بالله ».


እይታዋን ለመስበር (ከሀራም ለመቆጠብ) ግድ የማይላት ሴት ራሷን ለአደጋ አጋልጣለች፤ ምክንያቱም ሰይጣን ደረጃ በደረጃ እያታለለ ይወስዳታል። አንድ ሰዉ በትላልቅ የዝሙት ወንጀሎች የተፈተኑትን ሴቶች ጅማሮ ቢያስተዉል መነሻቸው ከዚህ የመነጨ ሆኖ ያገኘዋል።

ወይ እይታዋን ያለምንም ገደብ ለቃዋለች(እዚህም እዚያም ታማትራለች)፣ ወይም ደግሞ ብልግና በሚታይባቸው ቦታዎች ላይ ወይም በሀራም ምስሎች ላይ ትመለከት ነበር፣ አልያም ወንጀል የሆኑ (የማይፈቀዱ) ዘፈኖችን ታደምጥ ነበር።

​ወይም የመሳሰሉትን የተከለከሉ ወደ ዝሙት የሚያደርሱ መንገዶችን ትከተል ነበር፤ በዚህም ሁኔታ አላህ ይጠብቀንና ያ አሰቃቂ ደረጃ ላይ እስክትደርስ ድረስ ደርሳለች።»

ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል-በድር (حفظه الله)

▣ مَـوعِظة النّـسَاء【 ٤١ 】

የሸይጧን እርምጃዎች በአንድ እይታ ይጀምራሉ፤ በከባድ ፀፀትም ያበቃሉ!

​እይታን መስበር ተራ ዒባዳ ብቻ አይደለም፤ ይልቁንም ንፁህ ልብሽን ከፈተናዎች ማዕበል የሚጠብቅ ጠንካራ ጋሻ፣ ማንነትሽን ከዘመኑ አጥፊ ነገሮች የሚከላከል ፅኑ አጥር ነው።

እይታሽን ወደማይፈቀዱ ነገሮች ከመልቀቅ ጠብቂ፤ አላህ ልብሽንና ዲንሽን ይጠብቅልሻል።

ـ •┈┈•◈◉❒ 🌼 ❒◉◈•┈┈•

https://t.me/durusuabihizam
👍2
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ ብዙ አላዋቂ የሆኑ ሰዎች አላህ መሀሪ፣ ሩህሩህ፣ አዛኝና ቸር ነው በሚለው ላይ በመደገፍ ትዝዛዙን ከመፈፀምና ክልከላውንም ከመከልከል ችላ ብለዋል። (አላህ አዛኝ ከመሆኑም ጋር) ለሚያምፁት ሰዎች ቅጣተ ብርቱ መሆኑን ግን ዘንግተዋል።

📚[الداء والدواء (٤١)]
t.me/https_Asselfya
وأنتِ يَا بَهجةَ الدُّنيَا وزينَتِها
‏كالزَّهر، كالعِطرِ، مَن يلقَاكِ يهواكِ
Forwarded from هَاتِفَكِ. إِمَّا حُجَّةٌ لكِ أو حُجَّةٌ عَلَيْكِ
أفلا تغارَينَ أن يسبقوكِ إلىٰ الله
وأنتِ لازلتِ تجرين وراء دنياكِ..!
« አንች የዱኒያ ነገሮችን እያሳደድሽ
ወደ አላህ በሚቀድሙሽ ሰዎች አትቀኒምን!?
قُومِي أمُّتك تحتاجكِ..!
«ተነሽ  ኡማዉ አንችን ይፈልግሻል»
👍1
🍃أعظم شهادة  قد تحصل عليها المرأة فى حياتها
كلها هى أن يقال عنها أم لأولاد صالحين

አንዲት ሴት በህይወቷ ሁሉ የምትቀበለው ትልቁ ምስክርነት የደጋጎች ልጆች እናት መባል ነው።
👍8
Forwarded from Dr. Seid Musa
«ወሎ በልጆቿ»
🎙በኑረዲን አል-አረብ
« ወሎ በልጆቿ »


ወጣቱ ከየትም ተጠራርቶ ቀርቧል፡
ወሎ ምድር ዛሬ ልዩ ዝናብ ዘንቧል፡
ዳግም እንደገና ይህ ትውልድ አብቧል፡

ምነው ትንሽ ቅፅበት በሆንኩ አብሬያችሁ!?
ምነው በተገኘሁ ከመካከላችሁ!?
በደስታ ሰክሬ ምነው ባቀፍኳችሁ!?


ሰለፍያ አ'ቅ'ፋው በውብ አክናፎቿ፡
ለሐቅ አናብስቶች ተከፍተው በሮቿ፡
ደዕዋችን ቆማልን በሁለት እግሮቿ፡
ሒዝብያን አባረው ተፈፅሞ ፍቿ፡
በደዕዋ ደምቃለች ወሎ በልጆቿ፡

🎙በኑረዲን አል-አረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Dr. Seid Musa
🎙በኑረዲን አል-አረብ – «ወሎ በልጆቿ»
ከፊሎቹ ዛሬ ደዕዋ ታድመዋል፡
ስለ እውነት ሊሰሙ ኮንቦልቻ ተመዋል፡
የኔ ቢጤ ደግሞ ሔዷል ባህር ማዶ፡
ከሚወዳት ምድር #ከወሎ ተሰዶ፡
👍3
ደስተኛ ሁነህ ለመኖር ከፈለክ ትንሽን ተናገር ቡዙዉን ደግሞ እንዳላየህ ሁነህ እለፈዉ!
👍9
قال ابن القيّم (ت ٧٥١ هـ) رحمه الله:
"إنَّ اللهَ يُعطي الذَّاكِرَ أكثرَ ممَّا يُعطي السَّائِلَ؛ فأكْثِرُوا من ذكرِ اللهِ، لأنَّ السَّائِلَ يَسْأَلُ وقتَ الحاجةِ. أمَّا الذَّاكِرُ فدائِمًا مع اللهِ"

- كتاب الوابل الصيب من الكلم الطيب، لابن قيم الجوزية، صـ ١٠١.
👍2
Audio
በዳዕዋ ላይ መድከም (01)

🎙️ ውዱ ኡስታዛችን፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ ይጠብቀውና

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
እዝነትን የተነፈገ ሰዉ በእርግጥም መልካምን ነገር ሁሉ ተነፍጓል!
በቁርዓን ውስጥ አላህ የሚያስቀውም የሚያስለቅሰውም እሱ እንደሆነ ይናገራል።
((وَأَنَّهُ هُوَ أَضْحَكَ وَأَبْكَى))
በሌላ ቦታ ላይ በዚህ  ቁርዓን እንደምንደነቅ፣ እንደምንስቅ ግን ደግሞ ስናዳምጠው እንደማናለቅስ ተናግሯል።
((أَفَمِنْ هَذَا الْحَدِيثِ تَعْجَبُونَ وَتَضْحَكُونَ وَلا تَبْكُونَ))

የሚያስቀንም ይሁን የሚያስለቅሰን አላህ ሆኖ ቁርዓንን ስናዳምጥ ለምን አናለቅስም?

በወንጀላችን ምክንያት ልባችን ደረቀ፣ በዚህም ምክንያት ቁርዓንን ስናዳምጥ የማናለቅስ ሆነን አነጋን።
ወደ አላህ እንመለስ!
Dr. Hussein Ali Al-Kelaly
ወደ አላህ እንመለስ!
ወደ ራሳችን እንመለስ!

📚أَلَمۡ يَأۡنِ لِلَّذِينَ ءَامَنُوٓاْ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ،

🎙Dr. Hussein Ali Al_Kelaly

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/husseinali210
¤t.me/husseinali210