አብደላህ ኢብኑ ዑመር "
📙الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (٨٢)]
رضي الله عنه" «ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳፅ ልቦቻቸው ሊፈሩ ጊዜው አልቀረበምን?» (ሱረቱል ሀዲድ 16) የሚለው የቁርአን አንቀፅ በቀራ ጊዜ ፂሙ በእምባ እስኪረጥብ ድረስ እያለቀሰ እንዴታ! ጌዜው ደርሷል እንጂ ይል ነበር።📙الرقة والبكاء لابن أبي الدنيا (٨٢)]
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
~አንዳችሁ ፈፅሞ አይበል።አላህ ሆይ! ከፈለክ ምህረትን አድርግልኝ ከፈለክ ማረኝ እንዳይል! ~አላህ ሆይ! ከፈለክ እዘንልኝ እንዳይል ~ተማፅኖን (ዱኣዉን)ቁርጥ ያድርግ። ~ምክንያቱም አላህ አስገዳጅ የለዉምና። 📚(ቡኻሪና ሙስሊም የተስማሙበት) 👉ክልከላዉ መነሻዉ ምንድን ነዉ ከተባለ፦የሠዉ ልጅ ልክ እንደተብቃቃ አላህ ባያደርግለትም የሚቸገር እንዳልሆነ በዉስጡ ይዘት አለዉ።ቢቀርና ቢመጣ ልዩነት ያን…
📍አቡ ሁረይራ ባስተላለፉት ሐድስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
▪በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ትጋት ይኑርህ
▪በአላህም ታገዝ
▪አትሳነፍ
▪የሆነ ነገር መከራ ፦ሙሲባ ቢያገኝህ ፦እኔ ብፈፅም ኖሮ እንዲህ እንዲህ ይሆን ነበር አትበል። የአላህ ዉሳኔ እሱም የሻዉን ፈፀመ በል። ምክንያቱም ፦ቢሆን ኑሮ የሸይጧንን ተግባር ትከፍታለች።
📍ይህን ሀድስ ከልባችን በህይወታችን ላይ ብንፈፅመዉ ብዙ ስኬቶች ላይ መድረስ ሁነኛ ሰበብ ይሆናል።
📍
t.me/https_Asselfya

በሚጠቅም ነገር ላይ ጉጉት ይኖርህ ጉጉት አሳድር በዱኒያም በሚጠቅም በአኼራም የሚጠቅም መጓጓት ለምሳሌ ሀላል ሪዝቅን መፈለግ አላህጋ በማያጣላ መልኩ መትጋት!አላህ እንዳግዘን ዱአ እያደረግን መትጋት!በኢባዳም በደኒያም ስራ አትስነፍ።t.me/https_Asselfya
🔆 አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ብዙ ወንዶች የሚለብሷት ጫማ ሆና ቀረች !
~አደራህን ሰዎችን ትክክለኛውን መንገድ ጠቁመህ ለራስህ ትክክል ባልሆነ መንገድ እንዳትሄድ። ሰዎችን የጀነትን በር አሳይተህ አንተ ወደ እሳት በር እንዳትሄድ። ቅድሚያ ለራስ።
Forwarded from مواعظ عادل المشوري
كيف ترتب دعاء يوم عرفه
الشيخ_أبو_أسامة_عادل_المشوري-حفظه_الله_تعالى
أوصي نفسي وإخواني ألا يفوتهم سماع هذا المقطع النافع بعنوان:
«كيف ترتب الدعاء يوم عرفة» لشيخنا عادل المشوري
فكم تضيع على الناس في يوم عرفة ساعاتٌ عظيمة، وقلوبهم متفرقة، ودعواتهم غير مرتبة، وربما انشغل أحدهم عن أهم مطالبه وأعظم حاجاته.
وهذا المقطع يفتح لك بابًا حسنًا في ترتيب الدعاء، وجمع القلب، واستحضار الافتقار إلى الله جل وعلا، لتقبل على هذا اليوم المبارك وأنت أحسن استعدادًا وأكثر حضورًا وخشوعًا.
يوم عرفة يومٌ تُعتق فيه الرقاب، وتُغفر فيه الذنوب، وتُرفع فيه الدعوات، فحريٌّ بالمسلم أن يتعلم كيف يغتنمه، وكيف يلحّ على ربه بصدق ومسكنة وانكسار.
أنصح بسماعه ونشره؛ فالدال على الخير كفاعله.

🔖ከአቡ ቀታዳ ተይዞ እንደተወራዉ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እኔዲህ ብለዋል:-
"
📚 (ሙስሊም ዘግቦታል)
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም ስለ አረፋ ተጠየቁ እንዲህ አሉ:-
"የአለፈውንና የመጪው ዓመት ወንጀል ያስምራል"
📚 ( ሙስሊም ዘግቦታል)
t.me/https_Asselfya
"
የአረፋ ቀን (የዙልሂጃ 9ኛ ቀን ) መፆም ከዚያ በፊት ያለው ዓመት ውንጀልና ቀጥሎ ያለውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ብየ ከአላህ እጠብቃለሁ ::"📚 (ሙስሊም ዘግቦታል)
የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ ዓለሂ ወሰለም ስለ አረፋ ተጠየቁ እንዲህ አሉ:-
"የአለፈውንና የመጪው ዓመት ወንጀል ያስምራል"
📚 ( ሙስሊም ዘግቦታል)
t.me/https_Asselfya
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!
~ ~
~የአላህ መልእክተኛ እንድ ብለዋል።
እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ ካልነዉ በላጩ ዱአ፦
قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قديرٌ
➡️ከአላህ በስተቀር በሀቅ (በእዉነት) የሚመለክ አምላክ የለም ።በብቸኝነት ለሱም እሚጋራዉ የለም። ስልጣንም ንግስናም ባጠቃላይ የሱ ነዉ። ምስገና ባጠቃላይ ለሱ ነዉ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነዉ።
~

👍1
Forwarded from {أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ}
كان السَّلف يدّخرون حاجاتهم ليومِ عرفة فيسألونَ الله ويتضرَّعون ليحقق اللهُ لهم مرامهم ومرادهم، فلا تشغلنَّكم الملاهي ؛ فتكونَ العبد اللَّاهي السَّاهي!
انتبه.. فيوم عرفة لا عوض له!
انتبه.. فيوم عرفة لا عوض له!
“ዱዓን አጥብቀህ ያዝ፤ ተስፋ አትቁረጥ፣ አትሰላች፣ አትቸኩልም። አላህ ፍላጎቶችን የሚፈጽም፣ ዱዓዎችን የሚመልስ መሆኑን እርግጠኛ ሁን። ሁሉም ነገር በእጁ ውስጥ ነው፤ መልካሙም ሁሉ በእርሱ እጅ ነው። ክፉን ከአንተ የሚያስወግድልህም ከእርሱ በቀር ሌላ የለም፤ እርሱም ከሁሉ በላይ ለመጠየቅ የተገባ፣ በፍጥረት ሁሉ ውስጥ ከሁሉ በላይ ሀብታም ነው። 🤲
=
አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
=
አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
የአረፋ ቀን እውነተኛዉ ከሳሪ ማን ነው?
قال عبد الله بن المبارك رحمه الله:
«جئتُ إلى سفيان الثوري عشية عرفة وهو جاثٍ على ركبتيه وعيناه تذرفان، فالتفتَ إليّ فقلت له: أتدري من الخاسر اليوم؟
قال: الذي يظن أن الله لا يغفر له.»
المصدر: لطائف المعارف ابن الجوزي، ص (310)
ታላቁ የሐዲስ ሊቅ ዐብዱላህ ኢብኑል ሙባረክ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ፡-
«በአረፋ ቀን አመሻሽ ላይ ሱፍያን አሰውሪ ዘንድ መጣሁ፤ እሱም በሁለት ጉልበቶቹ ተንበርክኮ አይኖቹ በእንባ ይፈሱ ነበር። ወደ እኔ ዘወር ሲል "ዛሬ በእውነቱ የከሰረው (ተሸናፊው) ማን እንደሆነ ታውቃለህ?" አልኩት።
ሱፍያንም ሲመልሱ፡ "አላህ አይምረኝም ብሎ የሚያስብ ሰው ነው!" አሉኝ።»
ያሸባበ ኢስላም
ሞት ሳያሳውቀን ድንገት ከመምጣቱ በፊት፣ የንስሐ በር ሳይዘጋና ምላሳችን መናገር ሳይሳነው በፊት ወደ ጌታችን እንሩጥ። የአረፋ ቀን የዕንባና የተውባ ቀን ነው፤ አንዲት ንጹህ ዕንባ በአላህ እዝነት የጀሃነምን እሳት የማጥፋት አቅም አላት።
ወንጀላችን ምንም ያህል ቢበዛም በግልፅም ይሁን በድብቅ አብዝተን ብናስቆጣዉም ተስፋ አንቁረጥ! ሸይጧን ትልቁን ድል የሚያገኘው ወንጀል ላይ ሲጥለን ሳይሆን፣ "አላህ አይምርህም" ብሎ ተስፋ ሲያስቆርጠን ነው። ከአላህ እዝነት ተስፋ መቁረጥ ከወንጀሉ የከፋ ወንጀል መሆኑን አንዘንጋ።
የጀነትና የጀሀነም ፈጣሪ፣ ሁሉ ነገር በእጁ የሆነው ጌታ "ጌታዬ ሆይ በድያለሁ!" ስትለው፤ "ባሪያዬ ሆይ ምሬሃለሁ!" ለማለት ወደ ቅርቢቷ ሰማይ የሚወርድ አዛኝ ነው። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን እንጠብቃለን? የነፍሳችን ሰላም የሚገኘው በሱጁድ ውስጥ በሚፈስ ዕንባ እንጂ በኃጢአት ጊዜያዊ ደስታ ውስጥ አይደለም።
አላህን በሚያስቆጣ ወንጀል ላይ የከረምን ወንድሞች እና እህቶች በዚህ ታላቅ ቀን የራሳችንን ታሪክ እንቀይር፤ ካለንበት የጨለማ ጉድጓድ ወጥተን ወደ አላህ የይቅርታ ብርሃን እንሻገር።
ዛሬ ካልተመለስን መቼ ልንመለስ ነዉ ?
https://t.me/durusuabihizam

👍4
🔖 እህቴ ሆይ አደራ !!
ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስትወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!
~
t.me/https_Asselfya
ለዒባዳና ወደ አላህ ለመቃረብ ከቤት ስትወጪ አላህን ከማስቆጣትና ሸሪዓውን ከመጣስ ተጠንቀቂ!
የአላህ ውዴታ እሱን በማመጽ አይገኝም።
~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
👍9
✅ ነፍስ በ3 መንገዶች ስኬታማና፤ የጠራች ትኾናለች።
قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ١٤ وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ١٥
የተጥራራ ሰው በእርግጥም ዳነ፤ የጌታውንም ስም ያወሳ፤ የሰገደም። [አል‒አዕላ (14—15)]
-
➀. እንዳትቆሺሽ ተገቢውን ክትትል በማድረግ፤
➁. የአላህን ስም ያለማቋረጥ በማውሳት እና፤
➂. ነፍስን በሶላት ጊዜ ከአላህ ጋር በማስተሳሰር።

🔖
[ ذم الهوى: 69 ]
t.me/https_Asselfya
አንድ ሰው ወደ ሀሰነል በስርይ መጣና፦ የሰኢድ አባት ሆይ ቀልቤ ደርቋል ምን ላድርግ ብሎ ስሞታ አቀረበ። እሳቸውም በዚክር ስርአት አሲዛት አሉት።[ ذم الهوى: 69 ]
t.me/https_Asselfya
👍6
🌷 ሰው በውበቱ አይከበርም፤ በኢማኑና በአክላቁ ነው የሚያምር።
ልብሽን በሀያእ፣ አንደበትሽን በዚክር፣ ሕይወትሽንም በሶላት አሳምሪ። 🌸
~ያኔ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል!!
t.me/https_Asselfya
ልብሽን በሀያእ፣ አንደበትሽን በዚክር፣ ሕይወትሽንም በሶላት አሳምሪ። 🌸
~ያኔ ሁሉም ቦታ ቦታውን ይይዛል!!
t.me/https_Asselfya
Forwarded from ስለ ስልካችን
👈 وَكُلُوا۟ وَٱشْرَبُوا۟ وَلَا تُسْرِفُوٓا۟ ۚ إِنَّهُۥ لَا يُحِبُّ ٱلْمُسْرِفِينَ
ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ እርሱ (አላህ ሱብሀነሁ ተአላ) አባካኞችን አይወድምና፡፡
~
ብሉም፤ ጠጡም፤ አታባክኑም፡፡ እርሱ (አላህ ሱብሀነሁ ተአላ) አባካኞችን አይወድምና፡፡
~