This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Video message
➩◉ሚስት በባሏ ላይ ልትጠብቃቸው የሚገቡ ባህሪዎች‼️
➩◉እነዚህ ሚስት ከባሏጋ ሊኖራት የሚገቡ ታላላቅ ባህሪዎች ናቸው‼️
➩◉እነዚህ ሚስት ከባሏጋ ሊኖራት የሚገቡ ታላላቅ ባህሪዎች ናቸው‼️
30 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣9⃣
〰〰〰〰〰
🔻የመጨረሻ ክፍል
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣9⃣
〰〰〰〰〰
🔻የመጨረሻ ክፍል
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተውሂድ አንገብጋቢነት
<unknown>
📌በመጀሪያ ከሁሉም በፊት ለተዉሒድትኩረት እንስጥ‼️
🔻ገሳጭ ሙሐደራ
🎙በወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
🔻ገሳጭ ሙሐደራ
🎙በወንድማችን አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅“ነብዩን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም መውደድ ማለት መደነስወይም አሮጌ በሬ ማረድ ጫት ማኘክ ማለት አይደለም❗️
↪️እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትንመከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው!!”
▪️ሸይኽ መሀመድ ወሌ (ረሂመሁላህ)
↪️እሳቸውን መውደድ ማለት ሱናቸውን መከተል የከለከሉትንመከልከል የሰሩትን መስራት ማለት ነው!!”
▪️ሸይኽ መሀመድ ወሌ (ረሂመሁላህ)
የመልካም ሴት ባህሪያት 2
[] مركز أبي موسى الأشعري []
🌾ክፍል ሁለት🌾
✴️[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✴️[] አዲስ እና ተከታታይ ትምህርት ለሴቶች []
🌟 የመልካም ሴትን ባህሪያት የምትገልፅ ልዩ ግጥም!🌟
⭐️ የግጠሟ ስም: " الجوهرة المكنونة للدرة المصونة "
✒️✒️ አዘጋጅ: ሸይኽ ዐሊይ ኢብኑ የሕያ አል-ሐዳዲ
🎙የትምህርቱ አቅራቢ:
አቡል ዐባስ ናስር ሙሐመድ
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➾ ነቢዩን ﷺ መውደድ ማለት በመውሊድና እሷንም በማቋቋም አይደለም! ነቢዩን ﷺ #መውደድ እሳቸውን መከተልንና በሸሪዓቸው መጣበቅን ለሷም ዘብ መቆምን ግድ ያሰኛል!! ወደርሷም ጥሪ ማድረግ፣ በርሷ ላይም መፅናትን ግድ ያሰኛል!። ይህ ነው እውነተኛ የሆነው ውዴታ!፣ ልክ አላህ እንዳለው:–
{قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَحِيمٌ}
[آل عمران: ٣١] .
“በላቸው:– አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ፣ አላህ ይወዳችኋልና። ኀጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምራል፣ አላህም መሀሪ አዛኝ ነው።”
አል ዒምራን 31
✍አቡ ኢምራን
{قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَحِيمٌ}
[آل عمران: ٣١] .
“በላቸው:– አላህን የምትወዱ ከሆናችሁ ተከተሉኝ፣ አላህ ይወዳችኋልና። ኀጢያቶቻችሁንም ለናንተ ይምራል፣ አላህም መሀሪ አዛኝ ነው።”
አል ዒምራን 31
✍አቡ ኢምራን
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰
✅ ኢድጋም ሙተቃሪበይን
✅ ኢድጋም ሙተጃኒሰይን
✅ መድና የመድ ክፍሎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
【ክፍል 1⃣6⃣】
〰〰〰〰〰
✅ ኢድጋም ሙተቃሪበይን
✅ ኢድጋም ሙተጃኒሰይን
✅ መድና የመድ ክፍሎች
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺ደርሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 pinned an audio file
ከቁርዓን ርቆ በዘፈን ያበደው ‼️
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
አላህን አመፁ ሰወች ድንበር ጥሰው
ሀላልን ርቀው ሀራምን አፍቅረው
ሱናን ቼላ አሉት ቢድዓውን ወደው
ለቁርዓን ለሃዲስ ጀርባቼውን ሰጥተው
ዱንያ ላይ ተደሱ ስሜት ተከትለው
———————————————
የዱንያ ደስታ ከየትም ላያደርስ
ስሜት ተከትሎ የአላህ ድንበር መጣስ
ጀነትን ያሳጣል ጀሀነምን ሊያወርስ
እሳትን የፈራ ጀነትን የሚወድ
ነገ ከአላህ ፊት ቁሞ ከመዋረድ
በዱንያ ጥቅም ምንም ሳይሸወድ
ቀጥ ብሎ ይሂድ በረሱሉ መንገድ
————————————————
ቁርዓን ለማዳመጥ ልቡ የሰለቼው
መታገስ አቅቶት እንቅልፉ የመጣው
ሙዚቃን ሲያዳምጥ ተደሰተ ምነው❓
በሙዚቃው ስሜት ጩኸቱን ሲለቀው
ልቤ ተረጋጋች ሙዚቃ ውስጤ ነው
ከሙዚቃ ላይ ነው ደስታን የማገኘው
ብሎ ይፎክራል ሸይጧን ሲጋልበው
ተቆጣጥሮ ይዞ ምርኮኛ ሲያደርገው
ከጀነት አርቆ ጀሃነም ሊወስደው
————————————————
በሀራም መደሰት ከፈለገች ልብህ
ተቆጣጥረህ ያዘት በደንብ አጥብቀህ
በሱና አስውባት ከወንጀል አርቀህ
በቁርዓን አክማት ሁሉን ነገር ትተህ
አንተ የአላህ ባሪያ ዱንያን ያፈቀርከው
የአኼራ ቤትክን ምነው ዘነጋኸው
በጊዜያዊ ደስታ የዘላለም ቤትክን ለማፍረስ ያሰብከው
✍bint Ahmed
https://t.me/https_Asselfya
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
አላህን አመፁ ሰወች ድንበር ጥሰው
ሀላልን ርቀው ሀራምን አፍቅረው
ሱናን ቼላ አሉት ቢድዓውን ወደው
ለቁርዓን ለሃዲስ ጀርባቼውን ሰጥተው
ዱንያ ላይ ተደሱ ስሜት ተከትለው
———————————————
የዱንያ ደስታ ከየትም ላያደርስ
ስሜት ተከትሎ የአላህ ድንበር መጣስ
ጀነትን ያሳጣል ጀሀነምን ሊያወርስ
እሳትን የፈራ ጀነትን የሚወድ
ነገ ከአላህ ፊት ቁሞ ከመዋረድ
በዱንያ ጥቅም ምንም ሳይሸወድ
ቀጥ ብሎ ይሂድ በረሱሉ መንገድ
————————————————
ቁርዓን ለማዳመጥ ልቡ የሰለቼው
መታገስ አቅቶት እንቅልፉ የመጣው
ሙዚቃን ሲያዳምጥ ተደሰተ ምነው❓
በሙዚቃው ስሜት ጩኸቱን ሲለቀው
ልቤ ተረጋጋች ሙዚቃ ውስጤ ነው
ከሙዚቃ ላይ ነው ደስታን የማገኘው
ብሎ ይፎክራል ሸይጧን ሲጋልበው
ተቆጣጥሮ ይዞ ምርኮኛ ሲያደርገው
ከጀነት አርቆ ጀሃነም ሊወስደው
————————————————
በሀራም መደሰት ከፈለገች ልብህ
ተቆጣጥረህ ያዘት በደንብ አጥብቀህ
በሱና አስውባት ከወንጀል አርቀህ
በቁርዓን አክማት ሁሉን ነገር ትተህ
አንተ የአላህ ባሪያ ዱንያን ያፈቀርከው
የአኼራ ቤትክን ምነው ዘነጋኸው
በጊዜያዊ ደስታ የዘላለም ቤትክን ለማፍረስ ያሰብከው
✍bint Ahmed
https://t.me/https_Asselfya
Audio
▶️ #የሴት_ልጅ_ቦታ 👇👇
1⃣ በጃሂልያው ዘመን
2⃣ በእስልምና
🔷 ክፍል #አንድ
{========================}
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
1⃣ በጃሂልያው ዘመን
2⃣ በእስልምና
🔷 ክፍል #አንድ
{========================}
🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/https_Asselfya
Business and Mewlide
Sheh Hassen Gelawu
🔺ይደመጥ➴➴
➴➴ቢዝነስ እና መውሊድ
➲የነብዩ ውዴታ እያሉ ገንዘብ መበዝበዝ
➲በሰው ብዛት ኢጅማእ አይባልም
➲የመውሊድ አክባሪዎች ማጭበርበሪያ
🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማልና
🎙ሸህ ሀሰን ገላው
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➴➴ቢዝነስ እና መውሊድ
➲የነብዩ ውዴታ እያሉ ገንዘብ መበዝበዝ
➲በሰው ብዛት ኢጅማእ አይባልም
➲የመውሊድ አክባሪዎች ማጭበርበሪያ
🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማልና
🎙ሸህ ሀሰን ገላው
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
سورة الكهف كامله تلاوة جميلة من قرأها أضاء له من ا
▪️سورة الكهف ✅
↪️ኡስማን ኢብኑ አፋን رضي الله عنه እንዲህ ይላል◉
💦ወላሂ ልባችን ንፁህ ብትሆን ኖሮ የጌታችን ንግግር ቁርአንን ባልጠገብን ነበር‼️
https://t.me/https_Asselfya
↪️ኡስማን ኢብኑ አፋን رضي الله عنه እንዲህ ይላል◉
💦ወላሂ ልባችን ንፁህ ብትሆን ኖሮ የጌታችን ንግግር ቁርአንን ባልጠገብን ነበር‼️
https://t.me/https_Asselfya
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (٥٦) سورة الأحزاب
#تفسير_السعدي
رحمه الله
#تفسير_السعدي
رحمه الله