👈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله
{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}
~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}
~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጥ ለይለተል ቀድርን አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።
📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖በቁርአን እንተዋወስ !
〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
~
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
~
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=

አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡
📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ
~
ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡
📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡
📚ሱረቱል ተህሪም 10_12
=
t.me/https_Asselfya
👍2
Audio
🎙 መካ ኡሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር
መስጅድ ተራህዉይ።
مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها
https://t.me/Abuebrahim22322
መስጅድ ተራህዉይ።
مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها
https://t.me/Abuebrahim22322
👍1
ነውራችንን ሸፈንልን ፣ ሽብራችንን (ሰላም ማጣታችንን ) አረጋጋልን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም اللهم…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔖የአላህ መልእክተኛ ሲያመሹም ሲያነጉም የሚያደርጉት ዱዓ
🌼اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
~
~ሀፍዟት

اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!
ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በለን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!
ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በለን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
👍16
🔖በነዚህ በውድ ቀናቶች ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናድልብ‼️
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :
((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))
قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :
((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))
📚رواه ابن ماجه.

🔖ሶላታችን ውስጥ ሆነን ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዱአ!
« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
《ጌታዬ አሏህ ሆይ፦
t.me/https_Asselfya
አቡ በክር ሲዲቅ (رضي الله عنه) ከእለታት አንድ ቀን ለነብዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብዬ ጠየኳቸው ይላል፦ 《በሰላቴ ላይ ሆኜ አላህን ምለምንበት ዱአ አስተምረኝ》 አልኳቸው ይላል
👉እሳቸውም ቀጣይ ያለውን ዱአ በል ብለው አስተማሩት« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
《ጌታዬ አሏህ ሆይ፦
ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ስለዚህ ካንተ ዘንድ የሆነ መሀርታ ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና》t.me/https_Asselfya
እንደኔና እንዳች አርቀው ሲያሰቡ
የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ
ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ
ሰርተው ያሰቀመጡት ሳይበላ ምግቡ
ሰንት እህቶቻችን ከቀብር ውሰጥ ገቡ
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ
በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ሰፍራ
ሞትን እናሰታውሰ እንሠብ ለአኼራ
ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ
አቅማችን በቻለው መልካምን እንሰራ
~
t.me/https_Asselfya
የተመኙት ምኞት ሳይሳካ ገቡ
ሳይደሠቱበት በሀብት በገንዘቡ
ሰርተው ያሰቀመጡት ሳይበላ ምግቡ
ሰንት እህቶቻችን ከቀብር ውሰጥ ገቡ
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ
በተሠጠን ጊዜ ባለንበት ሰፍራ
ሞትን እናሰታውሰ እንሠብ ለአኼራ
ለአንዱ ጌታችን ኢባዳን እናጥራ
አቅማችን በቻለው መልካምን እንሰራ
~
t.me/https_Asselfya
👍15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች፣ ስለ ዘካተል ፊጥር ተጨማሪ ማስታወሻ
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር አድርጋችሁ ብትልኩ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ።
2- ጊዜው ተጣብቦ ከመጨናነቃችሁ በፊት በጊዜ ላኩ።
3- በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
4- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
5- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም። በናንተ ሰበብ አንድ ሰው ዘካተል ፊጥር ቢያወጣ የኸይር ሰበብ ሆኗችሁታል። ሚስኪኖች እንዲታገዙም እንዲሁ ሰበብ ሆናችኋል ማለት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

ÊÝÓíÑ ÇáÚáøóÇãÉ ÇáÓÚÏí - 97 - ÓæÑÉ ÇáÞÏÑ
ÝÖíáÉ ÇáÔíÎ: ãÍãÏ ÓÚíÏ ÑÓáÇä
🎙 تفسير سورة القدر -
الشيخ الدكتور محمد سعيد رسلان
- حفظه الله تعالى-.
الشيخ الدكتور محمد سعيد رسلان
- حفظه الله تعالى-.
Forwarded from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
«እውነተኛ ሰው ማለት በተውሂድ ላህ የፀና ነው አላህ በተውሂድ ላይ ያፅናን
🔖 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል።
«
📚المجموع الفتاوى 11/698
«
ከታላላቅ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ እስቲግፋር ነው። የእስቲግፋር በር ሰፊ ነው። በንግግሩ፣ በተግባሩና በሲሳዩ ላይ መቀነስን የተመለከተና የቀልቡ መገልበጥ ያስተዋለ ሰው እስቲግፋር ሊያደርግ ይገባል።»
📚المجموع الفتاوى 11/698
የሰለፎቻችን የረመዷን አጨራረስ !!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✪ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
የረመዷን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበር። በስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር።
📚መጃሊሱ ሸህር ረመዷን
👉እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው።نقل
🔖ሼኽ አብዱረዛቅ አልበድር ሀፊዘሁላህ እንድህ ይላሉ፣
ዱአ ማድረግ ፈልገህ ነገር ግን እያንዳንዱን
رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
~
ዱአ ማድረግ ፈልገህ ነገር ግን እያንዳንዱን
ሀጃህን
ጉዳይህን መጥቀስና ማስታስ ልትረሳ ትችላለህ
ነገር ግን የዱኒያህንም የአኺራህንም ሀጃህን ጉዳይህን አጠቃሎ የያዘ ዱዐእ አለ እሱም!رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ
~
ይሄን ዱዐእ ማድረግን አብዛ የዱኒያህንም የአኺራህንም ጉዳይ ጠቅልሎ ይዟልና።👍3