💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.03K subscribers
1.41K photos
526 videos
128 files
5.49K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ።

         • سُبْحَانَ اللهِ»
• الحَمْدُ للهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
• اللهُ أكْبَرُ»
• سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
• سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
• لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
• أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
• لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

t.me/https_Asselfya
Forwarded from مرسل بن سيد ...
ወንድማችን አብዱረህማን አስቸኳይ እገዛችንን ይሻል‼️

በአምባሰል ወረዳ በዉጫሌ ከተማ የአቡበክር መስጂድ ጀመአ ቀኝ እጅ የሆነዉ ዉዱ ወንድማችን አብዱረህማን ጋሻዉ ከ3 ቀናት በፊት ከጭስአባሊማ ወደ ዉጫሌ ከሗላ አንድ ሰዉ ጭኖ በሞተር ሳይክል እየተጓዘ ሳለ ባጋጠመዉ ድንገተኛ የመኪና አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት በደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ሰርጀሪ ክፍል ተኝቶ ይገኛል‼️‼️

አሏህ ይማረዉና ከሗላ ጭኖት የነበረዉ ወንድማችን ወዲያዉ ሂይወቱ አልፏል ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

ወንድማችን አብዱረህማን ግን ሂይወቱን አሏህ ያተረፈልን ቢሆንም የደረሰበት አደጋ ግን ቀላል የሚባል አይደለም‼️‼️

እኛም ጉዳዩ ወደ ሚዲያ እንዳይወጣ ብዙ የጣርን ቢሆንም አሁን ግን ሁኔታዉን ስናይ ለእናንተ ለማሳወቅ ተገደናል‼️

አብዱረህማን ማለት ዉጫሌ ላይ ሱና እንድስፋፋ ከፍተኛ ጥረት ከሚያደርጉ ግንባር ቀደም ወንድሞቻችን አንዱ ነዉ‼️

ወንድማችን አሁን ላይ ለህክምና የሚያወጣዉ ወጭ የሌለዉ በመሆኑ ልናግዘዉ ይገባል ብለንና እንደማታሳፍሩን ተስፋ አድርገን ወደ እናንተ ብቅ ብለናል‼️

ሀቂቃ ወጭዉ በአንድ ግለሰብና በቅርብ ጓደኞቹ ብቻ የሚቻል አይደለም። በዚህ 3 ቀን ዉስጥ ብቻ የወጣዉን ስናስበዉ ከባድ ነዉ‼️

ለሲቲስካን ብቻ 17,000 (አስራ ሰባት ሺህ) ብር ወጭ ተደርጓል። ለዚያዉም በብድር ከሰዉ ላይ ተነስቶ‼️

እናም እህት ወንድሞች የቻልነዉን ያክል ርብርብ እናድርግለት‼️‼️

በተለይ ዘካ ማዉጣት ያሰባችሁ አካላቶች ይሄን አጋጣሚ ባታሳልፉት መልካም ነዉ‼️

ወንድማችን ምንም አይነት የአካል ጎደሎነት ሳይኖርበት ህክምናዉን አጠናቆ ወደነበረበት ህይወት ይመለስ ዘንድ በዱአም አስታዉሱት አደራ‼️‼️

የባንክ አካዉንት
👉ንግድ ባንክ 1000149436794 ከድር ይመር ወሌ
ብላችሁ በአስታማሚዉ ወንድማችን በኩል ብትልኩ ይደርሰዋል።

👉https://t.me/murselseid
«አላህ ሆይ! በሐላልህ ከሐራምህ ብቃን፡፡ በችሮታህም ካንተ ዉጭ ካሉት አብቃቃን፡፡»
👍10
🔖 እስቲغፋር ስታደርግ እነዚህ ሁለት ነገሮችን አላህን እየጠየቅክ መሆኑን አስተውል።

አላህ ሆይ! ወንጀሌን አታጋልጠኝ (ሠትርልኝ)
አላህ ሆይ! ወንጀሌን ይቅር በለኝ (ማረኝ)
~
👍14
ያረብ  ቀልባችንን ካንተ በሆነ ሰኪና አረጋጋልን!                                                                                                               
ኢላሂ ጠፊና ጊዜያዊ በሆነችው አለም
ዘላቂና ዘውታሪ የሆነውን አለም አትጋርድብን።
👍7
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።

~
👍1
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
~
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
  ~
t.me/https_Asselfya
👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ


لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر

ወሳኝ የኡለማዎች ምክር

①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው


🎙የኡለማዎች ስብስብ
"ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
"ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
"ሸይኽ ፈውዛን
"አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ

=
👈قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله

{من قام العشر الأواخر من رمضان كلها إيمانا واحتسابا فإننا نجزم بأنه أصاب ليلة القدر}

~ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን እንድህ አሉ
በአላህ አምኖ እና ከሱ ምንዳንም አስቦ የረመዷን አስርት የመጨረሻ ቀናቶችን የቆመ (በኢባዳ ያሳለፈ) በርግጥ ለይለተል ቀድርን አገኘ ብለን ቁርጥ አርገን መናገር እንችላለን።

📕فتاوى أركان الإسل 429
t.me/https_Asselfya
👍2
🔖በቁርአን እንተዋወስ !
       〰️〰️〰️〰️〰️
📍ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ كَفَرُوا۟ ٱمْرَأَتَ نُوحٍۢ وَٱمْرَأَتَ لُوطٍۢ ۖ كَانَتَا تَحْتَ عَبْدَيْنِ مِنْ عِبَادِنَا صَٰلِحَيْنِ فَخَانَتَاهُمَا فَلَمْ يُغْنِيَا عَنْهُمَا مِنَ ٱللَّهِ شَيْـًۭٔا وَقِيلَ ٱدْخُلَا ٱلنَّارَ مَعَ ٱلدَّٰخِلِينَ
~አላህ ለእነዚያ ለካዱት ሰዎች የኑሕን ሴትና የሉጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፡፡ ከባሮቻችን ከኾኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፡፡ ከዱዋቸውም፡፡ ከአላህም (ቅጣት ኑሕና ሉጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፡፡ ከገቢዎቹም ጋር «እሳትን ግቡ» ተባሉ፡፡

📍وَضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا لِّلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱمْرَأَتَ فِرْعَوْنَ إِذْ قَالَتْ رَبِّ ٱبْنِ لِى عِندَكَ بَيْتًۭا فِى ٱلْجَنَّةِ وَنَجِّنِى مِن فِرْعَوْنَ وَعَمَلِهِۦ وَنَجِّنِى مِنَ ٱلْقَوْمِ ٱلظَّٰلِمِينَ

~ለእነዚያ ለአመኑትም የፈርኦንን ሴት አላህ ምሳሌ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለእኔ ቤትን ገንባልኝ፡፡ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፡፡ ከበደለኞቹ ሕዝቦችም አድነኝ» ባለች ጊዜ፡፡

📍وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~
የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

📚ሱረቱል ተህሪም 10_12

=
t.me/https_Asselfya
👍2
Audio
🎙 መካ ኡሙል ሙእሚኒን አኢሻ ቢንት አቢ በክር
መስጅድ ተራህዉይ


مسجد أم المؤمنين عائشة بنت أبي بكر رضي الله عنها

https://t.me/Abuebrahim22322
👍1
ነውራችንን ሸፈንልን ፣ ሽብራችንን (ሰላም ማጣታችንን ) አረጋጋልን!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም اللهم…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
🔖የአላህ መልእክተኛ ሲያመሹም ሲያነጉም የሚያደርጉት ዱዓ

🌼اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
~

~ሀፍዟት
👍1
Audio
تلاوة بديعة من سورة المائدة

للقارئ: أنس المالك
=
t.me/https_Asselefya1
👍1
اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا
ያረብ ለይለቱል ቀድርን ወፍቀን ለቀሪው ሕይወታችን መልካሙን ነገር ሁሉ ወስንልን!

ኢላሂ ስደት ልፉት በቃችሁ በለን። ዱኒያን ካጣቀምካቸው አኼራቸውን ካሳመርክላቸው ባሮችህ አድርገን።ያረብ......
👍16
🔖በነዚህ በውድ ቀናቶች ይችን ቀላል ዚክር በመደጋገም የጀነት ድልብ እናድልብ‼️

عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :

((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))

قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :

((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))

📚رواه ابن ماجه.
🔖ሶላታችን ውስጥ ሆነን ሊያመልጠን የማይገባ ወሳኝ ዱአ!

አቡ በክር ሲዲቅ (رضي الله عنه) ከእለታት አንድ ቀን ለነብዩ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ብዬ ጠየኳቸው ይላል፦ 《በሰላቴ ላይ ሆኜ አላህን ምለምንበት ዱአ አስተምረኝ》 አልኳቸው ይላል
👉እሳቸውም ቀጣይ ያለውን ዱአ በል ብለው አስተማሩት


« اللَّهُمَّ إِنِّي ظَلَمتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا، وَلاَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلاَّ أنْت َ، فَاغْفِرْ لي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ ، وارْحَمْنِي، إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
👉ትርጉሙም
ጌታዬ አሏህ ሆይ፦ነፍሴን ብዙ መበደልን በድያለሁ፣ ከአንተ በስተቀር ወንጀሎችን የሚምር ማንም የለም፣ ስለዚህ ካንተ ዘንድ የሆነ መሀርታ ለግሰኝ፣ እዘንልኝም፣ አንተ መሀሪና አዛኝ ነህና》

t.me/https_Asselfya