Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በነገራችን ላይ…ዛሬ ላይ የሰዎችን ማንነትና ሥነምግባር መስጂድ አካባቢ አትፈልጉ። እዉጭ በልብስና በአካላቸው ላይ በሚያንፀባርቁት ሁኔታቸው ላይም አትፈልጉ። ሶላትና ፆማቸው ዉስጥም አትፈልጉ።
ባይሆን በንግድ ቦታዎች አካባቢ እምነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ አደራ ሲሰጧቸው ታማኝ ስለመሆናቸው፣ በብድርና ዕዳ በጊዜ የሚመልሱ መሆናቸዉን፣ በዝምድና የሚቀጥሉ መሆናቸዉን፣ ዉርስ በሚከፋፈልበት ጊዜ ፍትሃዊ መሆናቸዉን ..በነኚህ ቦታዎች ላይ ይመልከቱ። በርግጥም እዚህ አካባቢ ተፈትነው ካለፉ -ኢንሻ አላህ-ኢማን ያላቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው።

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ➇】 t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➈】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ➈】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
👍1
🔖
📍قال الإمام الشافعي رحمه الله :
«إِذَا وَجَدْتُمْ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ سُنَّةً فَاتَّبِعُوهَا، وَلَا تَلْتَفِتُوا إِلَى قَوْلِ أَحَدٍ»
📚حلية الأولياء (١٠٧/٩).
~
t.me/https_Asselfya
አላህና መልእክተኛው እንዲህ አሉ ብለህ ስትነግራቸው ወይም ከመጥፎ ነገር ስትከለክላቸው ኢማሙ ሻፍእይ እንዲህ አሉ ወይም እኛ ሻፍእያዎች ነን የሚሉ ሰዎች ይህንን የሳቸው ንግግር ቢሰሙ እራሳቸውን ከብዙ ጥፋት ያድኑ ነበር።
📍قال الإمام الشافعي رحمه الله :
«إِذَا وَجَدْتُمْ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ سُنَّةً فَاتَّبِعُوهَا، وَلَا تَلْتَفِتُوا إِلَى قَوْلِ أَحَدٍ»
📚حلية الأولياء (١٠٧/٩).
~
t.me/https_Asselfya
👍3
አሳሲያት ክፍል 1
Sadat
በአላህ ፍቃድ የተጀመረው አዲስ ኪታብ ስም፣
አሳሲያት (መሰረታዊ ነጥቦች ለኢስላማዊ ኩትኮታ።)
በ ጥያቄና መልስ የተዘጋጀ
ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/8105
አሳሲያት (መሰረታዊ ነጥቦች ለኢስላማዊ ኩትኮታ።)
በ ጥያቄና መልስ የተዘጋጀ
ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/8105
كان من دعاء رسول الله ﷺ
، وأسألُك لذَّةَ النَّظرِ إلى وجهِك الكريمِ والشَّوقَ إلى لقائِك في غيرِ ضرَّاءَ مضرَّةٍ ولا فتنةٍ مضلَّةٍ اللَّهمَّ زيِّنَّا بزينةِ الإيمانِ واجعَلنا هداةً مُهْتدينَ
📚📚رواه النسائي وصححه الألباني
👍2
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ፌስታል ይዛችሁ እንዳትቀጡ!
~
ከነገ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ጀምሮ ፌስታል ይዞ የተገኘ ይቀጣል ተብሏል። እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች የሚያጠቃልል ሲሆን በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር ፣ ለአምራቾች፣ አከማቺዎች እና አከፋፋዮች ደግሞ ከ50,000 እስከ 200,000 ብር ቅጣት እና እስከ አምስት አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣል ተብሏል።
ተግባራዊነቱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። ዋናው ነገር ህጉን ሰበብ አድርጎ የሚንቀሳቀስ የራበው ጅ - ብ እንዳያገኛችሁ ተጠንቀቁ። "ሰኞን አትሁኑ!"
"ሼር" ብታደርጉት።
=
የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor

🔖አንድት ሴት እከሌን ፍፁም አላገባም ብላ ቤተሰቦቿን ብታምፅ ወላጆችን እንደበደለች አይቆጠርባትም።
📚የሳዑዲ ቋሙ የፈታዋ ኮሚቴ―
📚የሳዑዲ ቋሙ የፈታዋ ኮሚቴ―
👍8
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali)
የልጆች ጉዳይ
🔷 ለምግባቸው ፣ ለመጠጣቸው ፣ ለልብሳቸው ፣ለጤንነታቸው ማሰብ ወይም ትኩረት ማድረግ ጥበቃ ( ሪዓየህ) ይባላል ።
🔶 ለዲናቸው ፣ ለአቅላቸው ፣ለስነ ምግባራቸው ፣ ለሱሉካቸው ትኩረት መስጠት ኩትኮታ (ተርቢያህ ) ይባላል ።
♻️ ዛሬ ግን አብዘሀኛው ሰው እነዚህን ሁለት ነገሮች እየለዩ አይደለም ። ለዚያም ነው አብዘሀኛው ወላጆች በልጆቻቸው ደስተኛ ያልሆኑት ። ዛሬ አንተ ልጅህን /ልጅሽን አላህ እንዲያውቅ ፣ ለሰላት ትኩረት እንድሰጥ ፣ የወላጆችን ሐቅ እንዲያውቅ ፣ ትልልቆቹ ን እንዲያከብር ካለስተማርከው መውለድህ ምኑ ላይ ነው ትርፉ !
አቡ አሰይሚን
https://t.me/MohamedAliEdris
https://t.me/MohamedAliEdris
👍2
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል ➈】 t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️ t.me/https_Asselfya/11734
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓾】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓾】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
🔖እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት
~ ~
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦
👉እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል ።
~የአላህ መልክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል፣
~አላህ መልካም የሻለት የሆነ ሰው ድኑን ያስገነዝበዋል።
👉በተቃራኒዉ ሼር የሻበትን ሠዉ ድንን አያዉቅም።ዲንን ለማወቅ ችልተኛ ይሆናል።
~
https://chat.whatsapp.com/GVzJyqaAv9t4PnKnyzrV8p?mode=gi_t

🔖አጥፍተንም ባሪያዎቼ እያለ የሚጠራን ደንበር አልፈንም የሚያዝንልን ሁለተኛም ሶስተኛም አራተኛም...እድል የሚሰጠን ሐዘናችንን የማይወድ ስቃያችንን የማይፈልግ ረሂሙ ጌታ !!
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
👍7
ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ وَتَطۡمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكۡرِ ٱللَّهِۗ أَلَا بِذِكۡرِ ٱللَّهِ تَطۡمَئِنُّ ٱلۡقُلُوبُ (الرعد ٢٨)
እነዚያ ያመኑት አላህን በማዉሳት ልቦቻቸው ይረጋሉ። አዋጅ ንቁ! አላህን በማዉሳት ልብ ትረጋጋለች!
«سُبْحَانَ اللهِ ،
وَالحَمْدُ للهِ ،
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
، وَاللهُ أكْبَرُ
، وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
t.me/https_Asselfya