✅ የተከበሩ ወራቶች!
ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾
“አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል።
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya

ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት) የ”ረጀብ” ወር ነው።”
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_Asselfya
👍4
👍8
ከልማድ የወጣ ነገር
አጫጭር ምክሮች
ከልምድ የወጣ አለባበስን መራቅ
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
الأيام ثلاثة...
قالَ ابنُ الجَوزِي -رَحِمَهُ الله تَعَالَى : -
«يا هَذا، الأيَّامُ ثلاثةٌ:
~أمسٍ قَد مضَىٰ بِمَا فِيه،
~وغَدٍ لعلَّكَ لا تُدرِكُه،
~وإنَّما هُوَ يومُكَ هَذا، فاجتَهِدْ فِيه،
ولِلَّـهِ درُّ مَن تنبَّهَ لِنَفسِه، وتزوَّدَ لِرَسمِه، واستدرَكَ ما مضَىٰ مِن أمسِهِ قبلَ طولِ حَبسِه».
📘 التبصِرَةُ: (١٥٨/١)
የሹዐይብ ጥሪ!
~
((وَيَا قَوْمِ أَوْفُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ * بَقِيَّتُ اللَّهِ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ۚ وَمَا أَنَا عَلَيْكُمْ بِحَفِيظٍ)
«ሕዝቦቼም ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ፡፡ ሰዎችንም ምንም ነገራቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ፡፡ አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ ምእመናን እንደሆናችሁ (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)፡፡ እኔም (መካሪ እንጅ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም፡፡» [ሁድ: 85–86]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

👍6
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ውደዱ፤ #ለማን ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሆኑት!? ሰዉነታችሁን መጠበቂያ የሚሆን ቫዝሊን፣ ሎሽን የመሳሰሉትን ገዝታችሁ ተቀቡ። ስራ ስትጨርሱ እራሳችሁን ጠብቁ። ሐቂቃ እንድህ ተበሳቁላ፣ ራሷን አጥታ፤ ሰርታ ነው ብር የምትልክልን ብለው ማንም አያዝንላችሁም። እህቶቼ ለራሳችሁ እራሳችሁ ናችሁ ያላችሁት። t.me/https_Asselfya
ለእህቶቸ ማስታወሻ!!
ቫዝሊን ፦ሎሽን የተለያዩ ሠዉነትን ማለስለሻዎች እንደፈለጋችሁ ወታችሁ መግዛት የማትችሉ በተለይ ጠለብ ያላችሁ እህቶች ከአረብ ቤት የማይጠፋ ነገር ላመላክታችሁ።ይህም ዘይዘይቱን ነዉ ማታ ማታ ሰዉነታችሁን ተቀቡት።👍21
👍6
🔖ሁሌም እጃችሁን ወደጌታቹህ ከፍ ስታደርጉ በመልካም ዱአቹህ እህት ወንድሞቻችሁን አትርሱ!
ሙዕሚን ከራሡ አልፎ የሌሎች ጭንቀት የሌሎች ማጣት ያሣሥበዋል! አትርሱ እናንተ ለሌሎች ስትቆሙ አላህ ለእናንተ ይቆማል።
المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»

👍11
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ውድ እህቴ! ዛሬ ላይ ብዙ ሴቶች «ከሌሎች እህቶች ምን ይጎድለኛል?»፣ «እንዴት ተደራቢ እሆናለሁ?» በሚል ስሜትና በፊልም በተለከፈ አስተሳሰብ ምክንያት ወርቃማ እድሎችን እያበላሹ፣ በመጨረሻም ወይ ፈላጊ በማጣት ወይም የማይሆን ሰው አግብቶ በመጦር ይቆጫሉ።
እስቲ ቆም ብለሽ አስቢ፤
እናቶቻችን (የነብዩ ﷺ ሚስቶች)፣ ምርጥ የሆኑት ሶሀብያቶች አብዛኞቹ እኮ ሁለተኛ፣ ሶስተኛና አራተኛ ሆነው ነው የኖሩት። ታዲያ ለእነሱ ያልሆነው ውርደት ለአንቺ እንዴት ውርደት ይሆናል?ይህ ዲን የሰጠሽ መብት እንጂ ባህሉ የሰጠሽ ስም አይደለም።
አሁን ላይ እድሜሽ በሃያዎች መጨረሻ ላይ ነው። ነገ ወደ ሰላሳዎቹ ስትገቢ ምርጫዎችሽ እየጠበቡ መምጣታቸው አይቀርም። የመጣው ሰው አላህን የሚፈራ፣ ስነ-ምግባሩ ያማረ፣ ሊያስተዳድርሽ አቅም ያለው ከሆነ፤ መስፈርቱን ካሟላ 2ኛ፣ 3ኛ፣ 4ኛም ቢሆን እሺ ብለሽ ማግባት የብልህ ሴት ውሳኔ ነው።
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11
አንዳንዴ
ግን በጣም ከሚገርመኝ ውሸት መካከል ያላንተ መኖር አልችልም ያለ አንቺ መኖር አልችልም
ሚለው ቃል ነው እኛ ህይወታቸው ውስጥ ከመኖራችን በፊት እኮ ኖረዋል እኛ ስንኖር ኖረዋል ከኛም ሲለዩ ይኖራሉ
ውሀ አየር ወይ ደሞ ምግብ አደለንም። ሰው ነን እንመጣለን እንሄዳለን ምንአልባት ብዙ መላመድ ይኖራል ግን ደሞ ማይካድ ሀቅ አለ የእኛ ምንላቸው ቤተሰቦቻችን እንኳን በህይወት ሳይኖሩ ህይወታችን ቀጥሏል።👍16
👍17
አል-ኸጣቢ "አል-ዑዝላህ"ከተሰኘ ድረሰታቸው የተወሰደ፦
"ብቸኝነትን የመረጥኩት ሰዎችን ስለጠላሁ ሳይሆን፣ ልቤን ከአላህ ጋር ለማገናኘትና ራሴን ለመፈተሽ የሚያስችለኝን ሰላም ስላጣሁ ነው። በብቸኝነት ውስጥ የነፍስን ድምጽ መስማት ይቻላል።"
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida

👍2
"ሥርዓትን ከማን ተማርክ?" ሲሉት
"ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ።
ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል።
እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን።
እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን።
=
"ሥርዓት ከሌለው ሰው " አለ አሉ።
ሥርዓት የሌለው ሰው እውነትም ሥርዓት ያስተምራል።
እሱን ባየን ቁጥር እንደርሱ ላለመሆን እንጥራለን።
እንደሱ ከመሆንም በአላህ እንጠበቃለን።
=
👍13
⚠️ ለ"online ኡስታዝ" ተብዬዎች የተላለፈ ከባድ ማስጠንቀቂያ!
ይህ በዲን ስም ለሚነግዱ፣ አደራ ለሚበሉና እህቶችን ለሚያውኩ "በሚዲያ ቁረአን እናቀራለን ለሚሉ ኡስታዞች" የተሰጠ ጠንካራ ማሳሰቢያ! —**
ቁርአን የልባችን ብርሃን፣ የነፍሳችን ምግብ እና የቂያማ ቀን አማላጃችን ነው። ይህንን ታላቅ የአላህ ቃል ማስተማር የነቢያት ቅርስ እንጂ የገንዘብ ማጋቢያ ወጥመድ አይደለም። ሆኖም ግን በቅርብ ጊዜ በሚዲያ ላይ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ የእህቶቻችንን አደራ የሚበሉና የዲን ንግድ ውስጥ የገቡ ጥቂት ግለሰቦች የብዙ እህቶቻችንን ህይወት እያመሰቃቀሉ ይገኛሉ።
ዛሬ የምናነሳው ጉዳይ የብዙ እህቶቻችንን ልብ የሰበረ፣ የእምነት ጥንካሬያቸውን የፈተነና በዝምታ የታለፈ ትልቅ ጠባሳ ነው። ቁርአን መቅራትና ማቅራት የነቢያት ታላቅ ቅርስ እንጂ፣ የሰው ኪስ ማድረቂያ ወይም የሴቶች መጀንጀኛ ድልድይ አይደለም። ሆኖም ግን፣ "ኡስታዝ" የሚለውን ክቡር ስም ተገን አድርገው፣ በአላህ ቃል ስም የሚነግዱ ጥቂት ግለሰቦች የኡማውን ክብር እያቆሸሹ ይገኛሉ።
📍 ለእነዚህ "ኡስታዞች" የቀረበ ግልጽ መልፅክት!
1. "ታማኝነት" (አማና) የት ሄደ?
አንዲት እህታችን ቁርአን ልቅራ ብላ ከፊታችሁ ስትቀመጥ፣ እናንተ በስልካችሁ ቻት የምታደርጉ፣ የት ላይ እንደደረሰች የማታውቁ፣ ስህተቷን ሳታርሙ "ማሻአላህ" እያላችሁ የምታሳልፉ ሰዎች ሆይ— አላህን አትፈሩም? ይህቺ እህት ቁርአን መማር የፈለገችው ከአላህ ጋር ለመገናኘት ነው፤ እናንተ ግን በዝንታችሁና በቸልተኝነታችሁ በአላህና በእሷ መካከል ግርዶሽ ሆናችኋል።
2. የድሆችን እና የቤተሰብን ሀቅ አትብሉ!
ብዙዎቹ እህቶቻችን ቤተሰቦቻቸው በረሃብ እየተሰቃዩ፣ ካለቻቸው ጥቂት የቀን ገቢ ላይ ቀንሰው ነው ለእናንተ ክፍያ የሚከፍሉት። የአራት እና የአምስት ወር ክፍያ ቀድማችሁ ተቀብላችሁ፣ ግማሽ ሱራ ሳታቀሩ "በቃሽ" ብላችሁ የምታባርሩ ሰዎች— ይህ የምትበሉት ብር ለእናንተም ሆነ ለቤተሰባችሁ "ሀራም" (የእሳት ሲሳይ) እንጂ በረካ አይሆንም። ስራውን በአግባቡ ሳትሰሩ የምትቀበሉት እያንዳንዱ ሳንቲም በቂያማ ቀን ይጠየቅባችኋል።
3. "ኡስታዝነት" የሴቶች መጀንጀኛ ዘዴ አይደለም!
በዲን ስም ተሸሽጋችሁ፣ በውስጥ መስመር (Inbox) እየገባችሁ የተማሪዎቻችሁን ስነ-ልቦና የምትሰርቁ፣ ከአላማቸው የምታዘናጉና ክብራቸውን የምትነኩ ግለሰቦች ሆይ— የቁርአን መምህርነት ስም አይገባችሁም! እናንተ የዲን ተኩላዎች እንጂ መሪዎች አይደላችሁም። የሙስሊም ሴቶች ክብር የአላህ አደራ መሆኑን አትርሱ።
💡 ተማሪ እህቶቻችን ምን ማድረግ አለባቸው?
እህቴ ሆይ! በአላህ መንገድ ላይ የሚደርስብሽ መከራ ሁሉ ምንዳ አለው። ነገር ግን አትታለዪ፦
ይህ በደል የብዙዎች መሆኑን እንረዳለን፤ ነገር ግን ዝምታው ሊበቃ ይገባል። ብራችሁንም ጊዜያችሁንም እንዳትበዘበዙ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች አድርጉ፦
* 🚩 ሴት መምህራንን (ኡስታዛቶችን) ፈልጉ፦ ከወንድ ጋር ከመቀራት ይልቅ እውቀቱና ተቅዋው ያላቸውን ሴት መምህራን መፈለግ ለዲናችሁም ለክብራችሁም አስተማማኝ ነው።
* 🚩 ለክፍያ አትቸኩሉ፦ ምንም አይነት አስተማማኝ ማስረጃ ሳይኖራችሁ የብዙ ወር ክፍያ በአንዴ አትክፈሉ። ጥራቱን እያያችሁ በየወሩ ክፈሉ።
* 🚩 ድምፃችሁን አውጡ፦ በደል ሲደርስባችሁ ዝም አትበሉ። ለሌሎች እህቶች ንገሩ፣ አጋልጡ። ዝምታችሁ ሌላ እህት ለተመሳሳይ በደል እንድትዳረግ በር ይከፍታል።
* 🚩 የታወቁ መርከዞችን ምረጡ፦ በግለሰብ ደረጃ "አቀራለሁ" ከሚሉ ይልቅ ተጠያቂነትና ክትትል ባለባቸው ታዋቂ የኦንላይን መርከዞች መመዝገብ ብክነትን ይቀንሳል።
#### ⚠️ ከጉዳዩ በስተጀርባ ያሉ ተጨማሪ አደጋዎች
ይህ ችግር ከገንዘብ ብክነት ባለፈ የሚከተሉትን አደጋዎች ይዞ መጥቷል፦
* የእምነት መላላት፦ እህቶች በእነዚህ ሰዎች ምክንያት መላውን የሃይማኖት መምህራን በጥርጣሬ እንዲያዩና ከዲን ትምህርት እንዲርቁ ያደርጋል።
* የቁርአን ስርአት መበላሸት፦ ስህተት ሳይታረም "ማሻአላህ" እየተባለ የሚታለፍ ከሆነ፣ ትውልዱ ቁርአንን በተሳሳተ መረጃና አቀራር እንዲይዝ ያደርጋል።
* የዳዕዋው ዘርፍ መርከስ፦ በዲን ስም የሚነግዱ ሰዎች በበዙ ቁጥር፣ እውነተኛዎቹና አላህን የሚፈሩ ኡስታዞች ስማቸው አብሮ እንዲጠፋ ያደርጋል።
📢 የመጨረሻ መልዕክት!
እውነተኛ አላህን የሚፈሩ፣ ሌት ተቀን የሚያቀሩ፣ የሰውን ገንዘብ የማይመኙ ምርጥ ኡስታዞች አሉን፤ አላህ ያብዛቸው፣ ይጠብቃቸውም። ነገር ግን እነዚህን ጥቂት በዝባዦች ማጋለጥና መገሰጽ የሁላችንም ግዴታ ነው።
አንቺ የተበደልሽ እህቴ ሆይ! አላህ ላወጣሽው ወጪና ለደከምሽው ድካም ምንዳሽን ይክፈልሽ። በእነዚህ መጥፎ ሰዎች ምክንያት የቁርአንን መንገድ እንዳትተዪው፤ አላህ የተሻለ መምህር ይወፍቅሻል።
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ሁኑ።" (አል-ተውባህ፡ 119)
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

👍3
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦
«በሰጋጅ ፊት ለፊት የሚያልፍ ሰው ከወንጀል በርሱ ላይ ያለበትን ቢያውቅ፤ በሰጋጁ ፊት ለፊት ከማለፍ 40 ቢቆም ለርሱ በተሻለው ነበር።»