💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.58K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍 الفرق بين أهل السنة وأهل الأهواء في التعامل مع النصوص ..

🔸 الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
#ምኞቴ

ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችንህይወት
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን !!


ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው።

ጌታዬ አላህ ሆይ ! ሷሊህ አድርገህ ከሷሊህ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!

قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام

ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው☜

➲አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ}እንዲህ ይላሉ:–

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
الشيطان يحضر عند هذه الثلاث (الغفلة والشهوة والغضب) | الشيخ عبدالرزاق…
<unknown>
الشيطان يحضر عند هذه الثلاث (الغفلة والشهوة والغضب)

الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
"ከናንተ ውስጥ ‘ውሻው ባይኖር ዛሬ ሌሊት ተዘርፈን ነበር’ በማለት በውሻው የሚያጋራ አለ።"
ኢብኑ ዐባስ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ። [ፈትሑል ባሪ: 1/147]
|
እኛ ዘንድ ደግሞ እንጥሉን (ቶንሲል?) ሲያመው "አር ማረኝ" እያለ በአይነ ምድር የሚያጋራ አለ
"መውሊድ የኔ አይደለም"‼️

የልብ ደራሽ ምርጥ ግጥም ተጋበዙልኝ

ግጥም በአቡ ሳራህ
⤵️🎙🎙

https://t.me/https_Asselfya
🔺ምርጥ ግጥም 🔺

አህባሽ የሙስሊሞችን አቂዳ ነጃሽ
በኡስታዛችን መሀመድ ሲራጅ

https://t.me/https_Asselfya
◾️የመውሊድ ማምታቻዎችና ሹብሐዎች


↪️ የአህባሾች ቅጥፈትና ውሸት!
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3790

↪️ መውሊድን ማን ጀመረው?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3678

↪️ ነብዩ መቼ ተወለዱ?
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3694

↪️ መውሊድን በተመለከተ ግንዛቤ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3735

ለመውሊድ ደጋፊዎች የተሰጠ መልስ


↪️ ክፍል አንድ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3661

↪️ ክፍል ሁለት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3690

↪️ ክፍል ሶስት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3704

↪️ ክፍል አራት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3736

↪️ ክፍል አምስት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3737

↪️ ክፍል ስድስት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3755

↪️ ክፍል ሰባት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3766

↪️ ክፍል ስምንት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3787

↪️ ክፍል ዘጠኝ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/3794

🔺ኢንሻአላህ ይቀጥላል🔺
Audio
#መውሊድ__‼️

🎙በኑረዲን አል-አረቢ

አላህ ባለህበት ይጠብቅህ እላለሁ ምርጥ ግብዣ

https://t.me/https_Asselfya
ትዳር የአላፊ እና አግዳሚ አስተያየት የሚሰበሰብበት መድረክ አይደልም።በሁለት ሰዎች መተዛዘን፣መከባበር፣መቻቻል፣ሀሳብ በማንሸራሸር ላይ ብቻ የሚሸከረከር ትልቅ ተቋም ነው።
🔻አላህ ሱብሃነሁ ወታዓላ ቁራዓን አውርዶ መልክተኛው ልኮ ኸይር የተባለ ሁሉ አሳይቶናል ።

↪️እንድሁም ሸር(መጥፎ) የተባለ ሁሉንም አስጠንቆናል ዲናችን እስከ ሽንት ቤት አጠቃቀም በዝርዝር የገለጸ ሙሉ ድንነው።

▪️ሰዎች ግን ከግንዛቤቸው ማነስ የተነሳ በድን ላይ ጭማሬ እያመጡና የተቀመጠው ሀቅ በተንሸዋረረ እይታ እየተመለከቱ ግልጽ ይሆኑ ሀቆች ለሚስኪኑ ማህበረሰብ እንደ ሀቅ አስመመስለው ሰለሚያቀርቡ

↪️የቢድዓ አቀንቃኞች እያየን እጃችንን አጣጥፈን መቀመጥ ወይም ከንፈር መምጠጥ ይጠቅማል ብየ አላስብም ።
የቢድዓ ባለቤቶች ለጥፋት እንደተነሱ ካወቅን እኛ በቻልነው ያክል ህዝባችንን ለማትረፍ መትጋት አለብን ብዬ አምናለሁ።

  መውሊድ ቢዳዓ ነው።
         

▪️ዲናችን ሙሉ ነው።አላህ በቁራዓኑ ሀይማኖታችን ሙሉ መሆኑ በማያሻማ(ግልጽ)በሆነ መልኩ ነግሮናል፦

الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا

ዛሬ ሀይማኖታችሁ ሞላሁላችሁ ጸጋዬንም በእናንተ ፈጸምኩ ከሀይማኖት እስልምና ወድጄ መረጥኩላችሁ።

ይህ የቁራዓን አንቀጽ

↪️የወረደውመልክተኛው የመጨረሻው ሀጃቸው(ሐጀተል ወዳዓ)ላይመልክተኛው ሰሃቦቹ ሰብስበው እኔ ወደ እናንተ ዘንድ ተልኬ ከመልክት ያስቀረሁት ነገር አለን? ብለው ሲጠቁ ሁሉንም ሰሃቦችአማናቸው እንደተወጡ መሰከሩላቸው።

ስለዚህ ዲናችን ጭማሪ የማይፈልግ ሙሉ ዲን ነው።

▪️ነቢያችን ይህ በተናገሩበት ወቅት ሰሃቦች መልክትን ተወጥተሃል ብለው በመለሱ ጊዜ  አይ ያላስተላለፍክልን "መውሊድ" ይቀራል አላሉም።

↪️ሰሃባዎች የማያውቁት ስለዲን አለ እንዴ ? የለም።ታዳ እነዛ ቆራጥ ብርቅዬ ጀግኖች ያላወቁት ኸይር ስለዲን በምን መልኩ ልናውቅ እንችላለን ⁉️

▪️መውሊድ ቢድዓ(መጤ) ነው! ቢድዓ(መጤ) ሁሉ ጥመት ነው! ጥመት ሁሉ የእሳት ነው!

🔻 ስለዚህ ይህ መውሊድ ባለ ትክክለኛ አዕምሮ ያለው ሰው የማይቀበለው ውድቅ ሀሳብ በመሆኑ ምክንያት አናከብርም።

▪️ወደአሏህ እቃረባለሁ ብለህ ከራህመቱ አትባረር የሰሩትን ስራ የከለከሉህን ተከልከል‼️

https://t.me/https_Asselfya
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን እንድህ ይላሉ፡–በእኛ ላይ ሀቅን ከባጢል በግልፅ መለየት ግደታ ነው። የወደደ ይውደዲ የጠላም ይጥላ።
((አጂዊበቱ ሙፊዳህ ጥያቄ ቁ፡101 ))
Audio
#تلاوة_خاشعة


"يا أَيُّهَا الذين آمنوا توبوا إلى الله توبة نصوحا
Audio
◾️ባል ከመምረጥሽ በፊት……
ኡኽታዬ ትኩረት አድርጊ ያ ካልሆነ በቃ ይቅር🚫
↪️መውሊድ የመልእክተኛው ውዴታ እሚገኝበትና ከድን ቢሆን ኖሮ ከመልእክተኞች ጀምሮ ከታች የተወሱ የድን ሊቃውንቶች ባላመለጣቸው ነበር‼️


መውሊድ

🔺ነብያችን صلى الله عليه وسلم አላከበሩትም።አክብሩትም ብለው አላዘዙትም።
🔹ሲከበር አይተውም ዝም አላሉም።
🔹ኹለፋኡል ራሺዲን አላከበሩትም።
🔹ሶሀቦች በጠቅላላ አላከበሩትም።
🔹ታብዕዮችንም አላከበሩትም።
🔹አትባእ ታቢዕዮችንም አላከበሩትም።
🔹 ኢማም አቡ ሀኒፋ፣ኢማም ሻፊዕይ፣ኢማም አህመድ ፣ኢማም ማሊክ፣ ስለማያውቁት አላከበሩትም።

↪️እና ታዳ አህባሾች ከነዚህ ሰዎች በላይ ስለድን አውቃችሁና ለመልእክተኛው ውዴታ ተቆርቁራችሁ ነው⁉️በጭራሽ አይሆንም ።

https://t.me/https_Asselfya
"ስኬታማ የሆነ ሰው ማለት

በንግግሮቹ የሚተናነስ ሲሆን
በተግባሮቹ ደግሞ ከፍ ያለ ነው ።

     
#الفرق بين دم #الحيض ودم #الاستحاضة

🔸أولاً: #اللون:

دم الحيض أسودُ، ودم الاستحاضة أحمر.

🔸ثانيًا: #الرِّقَّة:

دم الحيض ثخينٌ غليظ، ودم الاستحاضة رقيق.

🔸ثالثًا: #الرائحة:

دم الحيض مُنتِنٌ كريهُ الرائحة، والاستحاضة غير مُنتن؛ لأنه دمٌ عادي، سببه انفصامُ العروق في أدنى الرحم.

🔸رابعًا: #التجمد:

دمُ الحيض لا يتجمَّد إذا ظهر، والاستحاضة يتجمَّد إذا ظهر؛ لأن دماء العروقِ تتجمَّد.

#يتبع... 👇