💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ወንዶች ጨዋነትን እንዲላበሱ ስርአት በማስያዝ ላይ እንደ መልካም ሴቶች አጋዥ ነገር የለም።

[ታሪኹ ዲመሽቅ ሊብኒ ዐሳኪር 22/154]
👍18
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ስኬታማ ትዳር ለመመስረት የሚረዱ ምክሮች 1. አላህን መፍራት (تقوى الله): •  ለአላህ ታማኝ መሆን: በትዳር ውስጥም ሆነ በሌላው የሕይወት ዘርፍ አላህን መፍራት እና ትእዛዛቱን መፈጸም ግደታ ነው ፤ ይህም ለትዳር አጋር ታማኝ መሆንን ይጨምራል። •  የትዳር ትክክለኛውን አላማ ማወቅ: ትዳር ለመመሥረት ዋናው አላማው አላህን መታዘዝ እና መልካም ዘርን ማፍራት መሆን አለበት። •  በዱዓ  ላይ መበርታት:…
በህይወትህ በሰላም ለመኖር ሶስት ነገሮችን ችላ በል፡ የሰማኸውን፣ ያሉትን፣ የሚሉትን

لتعيش في الحياة مرتاح تجاهل ثلاث: سمعت، وقالوا، ويقولون
በህይወት በሰላም ለመኖር ሶስት ነገሮችን ችላ በል፡ የሰማኸውን፣ ያሉትን፣ የሚሉትን


ሰላማዊ እና የተረጋጋ ህይወት ለመምራት ትኩረት መስጠት ያለብንን ነገሮች መምርጥ ይኖርብናል ። እነዚህም በተለይ ብዙ አሉባልታና ወሬ በበዛበት ዘመን ትልቅ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው።

1. የሰማኸውን ችላ በል (تجاهل ما سمعت):
  •  ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ሁሉንም ነገር ማመን የለብህም ማለት ነው። ወሬዎች የተጋነኑ ወይም የተሳሳቱ ሊሆኑ ይችላሉ። እውነታውን ሳታረጋግጥ ወሬን ማመን ወደ ችግር ሊመራህ ይችላል።
  •  ይህንን በተግባር እንዴት መተርጎም ትችላለህ? ወሬ በሰማህ ጊዜ ነገሩን ለማጣራት ሞክር ወይም ዝም ብለህ ችላ በለው።
  •  በእስልምና አሉባልታዎችን ማሰራጨት እና ሰዎችን በሌሉበት መጥፎ መናገር የተከለከለ ነው። አላህ ቁርኣን ላይ እንዲህ ይላል፡- "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አንድ አመፀኛ ወሬ ይዞላችሁ ቢመጣ አረጋግጡ  ህዝቦቻችሁን እንዳትጎዱ..  ።" (49:6)

2. ሰዎች ያሉትን ችላ በል (تجاهل ما قالوا):
  •  ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ሰዎች ሾለ አንተ የሚሉትን ሁሉ አትስማ። ሰዎች በአንተ ላይ ቅናት ወይም ጥላቻ ሊኖራቸው ይችላል፣ ስለዚህ የሚናገሩት ነገር ሁልጊዜ እውነት ላይሆን ይችላል።
  •  ይህንን በተግባር እንዴት መተርጎም ትችላለህ? ሰዎች ሾለ አንተ የሚናገሩትን ከመጠን በላይ አትጨነቅ። በራስህ ላይ አተኩር እና ግቦችህን ለማሳካት ጠንክረህ ስራ።
  •   ሰዎች ሾለ አንተ ምን እንደሚሉ ከመጨነቅ ይልቅ አላህ ዘንድ ያለህ ደረጃ ምን እንደሆነ አስብ ። አላህን ለማስደሰት ሞክር እና ከሰዎች እውቅና አትጠብቅ።

3. የሚሉትን ችላ በል (تجاهل ما يقولون):
  •  ይህ ማለት ምን ማለት ነው? ሰዎች ወደፊት ስለሚያደርጉት ነገር ከመጠን በላይ አትጨነቅ። የወደፊቱ በአላህ እጅ ነው፣ እና ምንም ነገር በእርግጠኝነት ማወቅ አንችልም።
  •  ይህንን በተግባር እንዴት መተርጎም ትችላለህ? አሁን ላይ አተኩር እና ለወደፊቱ እቅድ አውጣ። ነገር ግን ነገሮች እንዳሰብከው ካልሄዱ አትጨነቅ።
  •   የወደፊቱን በአላህ እጅ አሳልፈህ ስጥ እና በአላህ ላይ ተመካ። አላህ ለበጎ ነገር እንደሚመርጥልህ እመን።


በመጨረሻም እነዚህን ሶስት ነገሮች ችላ በማለት ሰላማዊ እና የተረጋጋ ህይወት መኖር ትችላለህ። አሉባልታዎችን አትመን፣ የሰዎችን አስተያየት አትጨነቅ፣ ስለወደፊቱ ከመጠን በላይ አትጨነቅ። በአላህ ላይ ተመካ እና በአሁኑ ጊዜ ኑር።


📝 ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ...

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🔍 ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንድህ ብሏል፣-

🔖ወንጀልና ፈሳድ በሰው ልጅ ላይ!

👉ጭንቅ
👉ጥበት
👉ፍራቻ
👉ሀዘን
👉የልብ መጨናነቅ
👉የቀልብ በሽታን ያወርሳል።
➡️ለዚህ ደሞ ምንም አይነት መድሃኒት የለውም።
~ተውበት በማድረግና
~አላህን ምህረት በመጠየቅ ቢሆን እንጅ!!

📚(‏زاد المعاد ٤/ŮĄŮŠŮĄ.
~
t.me/https_Asselfya
👍4
አንድ ሙስሊም ኢልም መማር ያለበት ከመጀመርያ ጀምሮ ለመሰረታዊ ዕዉቀት በቅደም ተርታ ኪታቦችን ብትነግሩኝ..

~
#አትሳሳት!

ተናግረህ
👉 የሚያምርብህ

ተራምደህ
👉 የምትደርሰው

ጀምረህ
👉 የምትጨርሰው

~ከአላህ ጋር ስትሆን áŠá‹á˘

t.me/https_Asselfya
👍13
« በገዛ እጃቸዉ ያጡን ሰዎች የኛ ማንነት የሚያቁት ርቀን ሄደን እኛ ስንረሳቸዉ እና የኛ ቦታ የሚተካ ሰዉ ሲያጡ ነዉ። ምንም ማድረግ አይቻል። ማጣት የማትፈልጉትን ሰዉ ከማጣታችሁ በፊት ጥንቃቄ አድርጉ በንግግራችሁ በተግባራችሁ......! ከሄደ በኋላ ተመልሶ አይመጣም.....!

🌸💎🌸
👍22
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed lbnu Fedlu [Abu Nuh])
ዱንያ ላይ መለያየት አይቀርም ! ባል ሚወዳት ሚስቱን ፣ ሚስት ምትወደው ባልዋን ፣ አጥብታ ያሳደገቻቸው ምትወዳቸው ልጆቿን በሞት መለያየታቸው አይቀርም ! ትልቁና ከባዱ  መለያየት ግን አኼራ ላይ መለያየት ነው ! 【ከደርስ ጁዝ አመ ተፊሲር የተወሰደ】

ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏህ ሆይ! ባህር ካንተ ሰራዊቶች ውስጥ አንዱ ሰራዊት ነው .. ባህርን ለሙሳ እንደሰነጠቅክለት ለኔም ምግቡን አድርስልኝ .. በጣም ልብ ይነካል ወላህ

ምናልባት ለወንድሞቼ ገዛዊያን ደርሳ የቂያማ ቀን ነጃ ምሆንባት ሰደቃ ትሆናለች ብሎ ባህር ላይ በምታዩት መልኩ ምግብ በሃይላንድ እየጣለ ነው .. አሏህ ያደርስለታል ኢንሻ አላህ ..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚫እንደዚም አይነት በሌሎች ላብ ሚጫዎቱ መሰሪዎች አሉ ነቃ በሉ?

እሱ ራሱ አንዳንድ ነቄዎች አሉ ብሏል ከነዛ አንዳንድ ነቄዎች ራሳቹን አሰልፉ !

➟ያለቀሰ ሁሉ የተቸገረ አይደለም
➟ ያወራ ሁሉ እውነተኛ አይደለም
➟ ቃል የገባም ሁሉ ቃሉን ጠባቂ አይደለም

ነቃቃ እንበል ለማለት ያክል ነው!
👍2
📝እርግጥ ነው ወንድ ልጅ በሴት ይፈተናል:ግን ቀልቡን ሰብስብ አይኑን ስብር አርጎ ሀላሉን መጠበቅ፣በዲኑ መታነፅ:ይህ ጅግንነት ይባላል፣አዎ ጀግና ሁን!ያልተፈቀደልህን አትይ!

منقول
t.me/https_Asselfya
👍22
~ለመማር ሁሉን ነገር አላህ አመቻችቶለት ያልተማረ ወንጀለኛ ነዉ።


ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ
አሉ:-

~ግዜውን ለአሏህ ያላደረገ ሰው በአሏህ ይሁንብኝ ለእርሱ በህይወት ከመኖር ሞት ይሻለዋል
📚الداء والدواء  (186)

t.me/https_Asselfya
احمد النفيس
﴿وَيُذهِب غَيظَ قُلوبِهِم وَيَتوبُ اللَّهُ عَلى مَن يَشاءُ وَاللَّهُ عَليمٌ حَكيمٌ﴾

=
👍1
አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!!

https://t.me/Muhammedsirage
👍12
ትዳር እንደ መጀመሪያው አይሆንም
Abu Sufiyan
🔖የሆነ ነገር በሆነ ነገር ላይ ይዘወትራል ብሎ ማሠብ እማይታሠብ ነዉ።

ሁልጊዜ ማሜ የለም¡
አንችም ሁልጊዜ እኔ ልደፋልሽ የለም ነቃ በይ¡

t.me/https_Asselfya
👍10
ህይወትን ትኖር ዘንድ

➝በእድሜ ካደጉ ሰዎች 'ዐቅላቸዉን'
➝ከህፃናቶች 'ልባቸዉን'

➝ከታላላቅ ሰዎች 'ክብራቸዉን
➝ከድሆች 'ትዕግስታቸዉን'

ያዝ ይላሉ መካሪዎች


منقول
👍11
👉አንድ ሴት ሰለፍይ ወይም ሷሊህ ደግ ናት ማለት ወንጀል የማትሰራ የማትሳሳት ጥቡቅ ናት ማለት አይደለም። ነገር ግን፦

☞ሲያስታውሷት ትነቃለች
☞ሲመክሯት ትቀበላለች
☞ከስህተቷ ትመለሳለች
☞ለወንጀሏ እስቲግፋር ትጠይቃለች።


t.me/https_Asselfya
👍29
ዚክር እና ዱዓእ

1. ዝንጉ አትሁኚ። ዚክር አብዢ።
2. ከጥሩ ጓደኞች ጋር ሁኚ።
3. አላህ የማይወሳበት ቦታ አትቀመጪ።
4. ከሶላት በኋላ ዚክሮችን ተጠባበቂ።
5. ሱጁድ ላይ አላህን ለምኚ።
6. ገበያ ቦታዎች ላይ ዚክር አድርጊ።
7. በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ ይኑርሽ።
8. ዱዓ አድርገሽ ሲያበቃ አትቸኩይ።
9.  ከልብሽ ዱዓ አድርጊ።
10. ልብሽ ሌላ ቦታ ሁኖ አትለምኚ።
11. በሐዲሥ የመጡትን ተጠቀሚ።
12. አላህን በማመስገን ጀምሪ።
13. አሚን በማለት አጠናቂ።
14. ለእህትሽ በሌለችበት ዱዓ አርጊላት።
15. ሙስሊምን አትራገሚ።
16. ኢስቲጝፋር ማድረግ ይልመድብሽ።
17. በነብዩ ﷺ۠ ላይ ሶለዋት አብዢ።
~
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
👍7
~ሰባሓል ኸይር...

➰يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

📍አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

▪️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
▪️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
▪️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

=
t.me/https_Asselfya
👍2