003.mp3
Al Husary
{رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ﴾
[ آل عمران: 8]
[ آل عمران: 8]
✏️ ما معنى "لا إله إلاّ الله" ؟
Anonymous Quiz
14%
🌴 لا معبود إلا الله.
3%
🌴 لا حاكم إلاّ الله.
83%
🌴 لا معبود بحق إلاّ الله.
👍13
👍8
✏️ من هو الصحابي الذي كانت تستحي منه الملائكة؟
Anonymous Quiz
13%
🌴 علي بن أبي طالب رضي الله عنه.
63%
🌴 عثمان بن عفان رضي الله عنه.
23%
🌴 سعد بن أبي وقاص رضي الله عنه.
👍7
✏️ ما هي السورة التي ذُكرت فيها عقوبة أبي لهب وزوجته؟
Anonymous Quiz
13%
🌴 سورة الفيل.
6%
🌴 سورة قريش.
81%
🌴 سورة المسد.
👍6
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed lbnu Fedlu [Abu Nuh])
በአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብለናል ዕርሶም ቻናላችንን Subcribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ለሌሎች ወዳጅዎም ሼር በማድረግ ያጋሩ 👇👇
https://youtube.com/@muhammedfedlu?si=S7lDN9bAhQeUJM42
በቻናሉ ላይ በአላህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞቻችን የቀረቡ አጫጭር ነሲሃዎቻቸው የማጋራችሁ ይሆናል።
https://youtube.com/@muhammedfedlu?si=S7lDN9bAhQeUJM42
በቻናሉ ላይ በአላህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞቻችን የቀረቡ አጫጭር ነሲሃዎቻቸው የማጋራችሁ ይሆናል።
اسأل الله دائما أن يثبتك وأن لا يزيغ قلبك
<unknown>
اسئل الله دائماً أن لا يزيغ قلبك👇
قال الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله تعالى:
من فوائد هذه الآية أن الإنسان لا يملك قلبه ولهذا تسأل الله أن لا يزغ قلبك فلا تغتر بنفسك أنك مؤمن فكم من إنسان مؤمن زل والعياذ بالله ولكن إسأل الله دائما أن يثبتك وأن لا يزغ قلبك وقد أخبر النبي عليه الصلاة والسلام *:(أن القلوب بين إصبعين من أصابع الرحمن إن شاء أزاغه وإن شاء هداه يصرفها كيف يشاء)*.
📚تفسير سورة آل عمران (٥٥/١)

« ሂጃብ(ኒቃብ) የምትለብስ ሴት ወንዶች
" ነገር ግን በኛ ምክንያት ከሞቱ ወንጀለኛ እንሆናለን ብለው ይሆናል _አንዳንዶቹ ሃያአቸውን የቀነሱት!!!_
"እንደ ሴት ሀያእ(እፍረት) የወንድን ልጅ ልብ ቆራርጦ የሚገባ ነገር አልገጠመኝም።!!
👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!!ራሳችንን እንፈትሸ!!!
t.me/https_Asselfya
እንዴት እንደሚጓጉላት ብታውቅ ኖሮ ይበልጥ ከተደበቀ ውድ ማዕድን በላይ *ውድ ለመሆን ተሸፍናም ሃያእዋን* ጨምራበት ይበልጥ በሷ ምክንያት ወንዶች ለትዳር ሲፈልጋት እሷን ባለማግኘታቸው እንዲሞቱ ታደርጋቸው ነበር።!!" ነገር ግን በኛ ምክንያት ከሞቱ ወንጀለኛ እንሆናለን ብለው ይሆናል _አንዳንዶቹ ሃያአቸውን የቀነሱት!!!_
"እንደ ሴት ሀያእ(እፍረት) የወንድን ልጅ ልብ ቆራርጦ የሚገባ ነገር አልገጠመኝም።!!
👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ!!ራሳችንን እንፈትሸ!!!
t.me/https_Asselfya
👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
قصة أصحاب الكهف
~
~
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 2 تفسير سورة الفاتحة لابن رجب - الفصل الأول: في موضع نزولها،…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሠርግ ማታ ባል ለሚስቱ የሰጠው ምክር
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
የኔ ፍቅር ከእንግዲህ አንቺ ማለት ለኔ የመኖር ትርጉሜ ነሽ በእኔ እና ባንቺ መሃል ከእንግዲህ ምንም አይነት ድብብቆሽ ሊኖር አይገባም።
የኔ ውድ በፊት እኔ ትልቅ ልጅ ነበርኩ አሁን ግን በድጋሚ ህፃን እሆናለሁ፣ ትዝ ይለኛል ህፃን እያለሁ ምግብ ባልቼ እንደሆነ ወይንም እርቦኝ እንደሆነ የምታውቃኝ እናቴ ነበራች ጥዋት ከእንቅልፍ የምትቀሰቅሰኝ እናቴ ነበራች
ከቤት ከመውጣቴ በፊት መስተካከል ያለበትን ነገሮች አስተከክለ የምትሸኘኝ እናቴ ነበራች
ከእንግዲህ ግን እናቴ አንቺ ነሽ ከእንግዲህ የኔን ደካማ ጎን የምታውቅ ሌላ እናት የለችም
ከእንግዲህ ጥማቴን የምታውቅ ሌላ እናት የለችም አየሽ ፍቅር ልጅ እያለሁ የሆንኩትን ነገር ሁሉ ለእናቴ ነበረ መጥቼ የምናግራት እሷም ምስጢሬን ለማንም ነግራ አታውቅም
አሁን ግን እናቴ አንቺ ነሽ ምስጢሬን የምነግርሽ ላንቺ ብቻ ነው ለማንም ምስጢሬን አሳልፈሽ አትስጪ ልጅ እያለሁ ብዙ ጥፋቶችን አጠፋ ነበረ እናቴም ለጊዜው በጣም ትቆጠኝ ነበረ ግን ቁጣዋ ብዙም አይቆይም ወዲያውኑ ተመልሳ መሳቅ ትጀምራለች የኔ ፍቅር ምናልባት አንቺንም ሊያስከፋሽ እችላለሁ እባክሽን ግን ቂም አትያዥብኝ ጥፍቴን ግን አይተሽ ዝም አትበይ ምክር ስጪኝ እቀበላለሁ የኔ ማር ወደ ጣፋጭ የአልጋ ጨዋታ ከመሄደችን በፊት ደግሜ የምነግርሽ ነገር ለሰዎች ወሬ በፍጹም ጆሮ አትስጪ ከእንግዲህ ወዲህ ላንቺ ከእኔ የሚቀርብ ማንም ሊኖር አይችልም መኖር የለበትም። የኔ ፍቅር የብዙ ሰዎች ትዳር መፍረስ ምክንያት ጎሮቤት አልያም የጓደኛ ብዛት ነው ስለዚህ እነዚህን ነገሮች ከልክ በላይ አታቅርቢ
በፈጣሪ ፊት ቃል እገባለሁ እኔም ምርጡ አባትሽ ሁሌም ከጎንሽ መቆም የምችል ከማንም አስቀድሜ ለልጄ ለሚስቴ የሚል መልካም ባል እሆንልሻለሁمنقول
=
t.me/https_Asselefya1
👍28👎3
حاشاهُ ..
أن يُعلق قَلبك بما ليس لك بِه نَصيب، وأن يغرُس فيكُ أملًا ليخذلك، فاللَّهُ لا يزرع في أحدٍ أُمنيَّة إلا لأَنَّهُ يعلم بأنها ستكُن له، ولا يلهمك الدُّعاء إلا لأنهُ حتمًا سيستجيبُ، فلا تيأسَ ولا تمل واعلم أن كُلَّ ما ترجوهُ من اللَّه لا يعجزهُ ولا ينقُص من مُلكهِ شيء، وتيقن أن أُمنيتك لك، ومُرادك آتٍ، ودعواتك بإذنه مُجابة لا محالة من ذلك، واسي قلبك المسكِين بأنَّ لهُ رَبُّ يأويه، ولا تَكف عن الدُّعاء، ولا تَبرح حتى تبلُغ؛ فاللَّهُ لا يَمِلُّ حتى تَمِل .
أن يُعلق قَلبك بما ليس لك بِه نَصيب، وأن يغرُس فيكُ أملًا ليخذلك، فاللَّهُ لا يزرع في أحدٍ أُمنيَّة إلا لأَنَّهُ يعلم بأنها ستكُن له، ولا يلهمك الدُّعاء إلا لأنهُ حتمًا سيستجيبُ، فلا تيأسَ ولا تمل واعلم أن كُلَّ ما ترجوهُ من اللَّه لا يعجزهُ ولا ينقُص من مُلكهِ شيء، وتيقن أن أُمنيتك لك، ومُرادك آتٍ، ودعواتك بإذنه مُجابة لا محالة من ذلك، واسي قلبك المسكِين بأنَّ لهُ رَبُّ يأويه، ولا تَكف عن الدُّعاء، ولا تَبرح حتى تبلُغ؛ فاللَّهُ لا يَمِلُّ حتى تَمِل .
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ቀናችንን ከቁረአን የተወሰነውን ቀርተን፣አዝካረ ሶባህ(የጧት ዚክር) ብለን ፣ አመስጋኝ ሆናን ውብ እናድርገው። ውብ ሆነን እንውላለን። የደስታ ሚስጥሮች ናቸውና ሁሌም እንተግብራቸው።”
~
t.me/https_Asselfya
~
t.me/https_Asselfya
👍9
ራስን ከብዙዎች የከፋ አድርጎ ማሰብ ወደ ተሻለ አቋም ለመሻገር ይጠቅማል ።
በርካታ አማኞች በተቅዋና በመልካም ስራዎች ቀድመውናል እያሉ ማሠብ ለቀልብ ተሃድሶ ያግዛል ። ወደ መልካም ስራዎች ለመነሳት ይረዳል ።
ራስን ከብዙዎች የተሻለ አድርጎ ማሰብ የተከለከለ ነገር ከመሆኑ ጋር ጎታች እና ጎጂ ሃሣብ ነው ።
የተሻለውን አዋቂው አላህ ነው ::
https://t.me/Muhammedsirage
በርካታ አማኞች በተቅዋና በመልካም ስራዎች ቀድመውናል እያሉ ማሠብ ለቀልብ ተሃድሶ ያግዛል ። ወደ መልካም ስራዎች ለመነሳት ይረዳል ።
ራስን ከብዙዎች የተሻለ አድርጎ ማሰብ የተከለከለ ነገር ከመሆኑ ጋር ጎታች እና ጎጂ ሃሣብ ነው ።
የተሻለውን አዋቂው አላህ ነው ::
https://t.me/Muhammedsirage
👍7
وفاة فضيلة الشيخ العلامة المجاهد:
ربيع بن هادي المدخلي
إنا لله وإنا إليه راجعون
ربيع بن هادي المدخلي
إنا لله وإنا إليه راجعون