💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ለትዳር የሚቀርብሽ ወንድ
ግማሽ ኢማንሽን ሊሞላልሽ ነው።

👉ለሌላ ነገር የሚቀርብሽ
ደግሞ ያለሽንም እንጥፍጣፊ ኢማን ጥርግ አድርጎ ሊወስድብሽ ነዉ።

👉ተጠንቀቂ አንች ሰለፊዋ እህቴ💎‼️
👍16
"ለሽቶ እና ለኪታብ ያወጣኸው ወጪ መቼም እንዳይቆጭህ!"
👍22
አንዴ ስሚኝ እህቴ......
☘️በጨለማ ባህር ዉስጥ እንዳትወድቂ ዘንድ

➝ህይወትሽን በወንድ ላይ ጥገኛ አታድርጊ
➝ያገባን ወንድ አትዉደጂ
➝ከአንድ ጎን ብቻ አትዉደጂ
➝አንቺን የማይፈልግ ወንድን አታሣጂ
➝ከዐቅልሽ ጋር የማይገጥምን ወንድ አታግቢ


منقول
👍18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖መልካሞችን ጓደኛ አድርግ!!

      እነሱን ስታይ አላህን ታስታውሳለህ

     ስትዘናጋ አላህን ያስታውሱሀል

~
t.me/https_Asselfya
👍6
عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عَبَّاسٍ-رضي الله عنهما- قَالَ: 

«إِنَّكُمْ مِنَ اللَّيْلِ وَالنَّهَارِ فِي آجَالٍ مَنْقُوصَةٍ وَأَعْمَالٍ مَحْفُوظَةٍ، مَنْ زَرَعَ خَيْرًا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ رَغْبَةً وَمَنْ زَرَعَ شَرًّا يُوشِكُ أَنْ يَحْصُدَ نَدَامَةً، وَلِكُلِّ زَارِعٍ مِثْلَمَا زَرَعَ، لَا يُسْبَقُ بَطِيءٌ بِحَظِّهِ، وَلَا يُدْرِكُ حَرِيصٌ مَا لَمْ يُقَدَّرْ لَهُ،

فَمَنْ أُعْطِيَ خَيْرًا فَاللهُ أَعْطَاهُ، وَمَنْ وُقِيَ شَرًّا فَاللهُ وَقَاهُ.


الْمُتَّقُونَ سَادَةٌ، وَالْعُلَمَاءُ قَادَةٌ، وَمُجَالَسَتُهُمْ رِيَادَةٌ»

كلام الليالي والأيام لابن أبي الدنيا (صـ ١٦)
•••
ለሊት አሏህ ፊት መቆም ቢቀለን ኖሮ
    ህይወት አትከብደንም ነበር።

.
👍24
🍂 ቁም ነገሩ ምሳሌ መደረግህ ሳይሆን ይማሩብሃል ወይንስ ያስተምሩብሃል የሚለው ነው።

منقول
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት አጅነብይ የሆኑ ወንድ እና ሴት በሶሻል ሚድያ ማዉራት እንደ ኽልዋ ይቆጠራልን ?!

~
t.me/https_Asselfya
✏️ ما هي السورة التي ذُكرت فيها عقوبة أبي لهب وزوجته؟
Anonymous Quiz
13%
🌴 سورة الفيل.
6%
🌴 سورة قريش.
81%
🌴 سورة المسد.
👍6
Forwarded from DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (Muhammed lbnu Fedlu [Abu Nuh])
በአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ብቅ ብለናል ዕርሶም ቻናላችንን Subcribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ለሌሎች ወዳጅዎም ሼር በማድረግ ያጋሩ    👇👇

https://youtube.com/@muhammedfedlu?si=S7lDN9bAhQeUJM42

በቻናሉ ላይ በአላህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞቻችን የቀረቡ አጫጭር ነሲሃዎቻቸው የማጋራችሁ ይሆናል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያ'ረብ ለመልካም ነገር የተገራን ሰዎች አድርገን።
👍14