💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.28K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አስቸኳይ የአፋልጉኝ ማስታወቅያ
~

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

እህታችን ሰኪና ሱልጣን ቅደሜ ሰኔ 21 2017 ዓ.ል ከአዲስ አበባ ወደ ጦራ ለመሄድ ከቃሊቲ በሶስት ሰዓት አከባቢ ተነስታ ወደ ቆሼ በዙዋይ መሾመር ተሳፍራ ሹፌሩ ቆሼ ስምንት ሰዓት አካባቢ ደርሰናል ልጅቱዋም በፌስታል እቃ ስለያዘች አስታውሳለሁ ደርሳለች ቢልም እሰካሁን ቤት አልደረሰችም። ስልኩዋም አይሰራም ። ስለዚህ አባት እናቱዋ እና ቤተሰቦችዋ በጣም ስለተጨነቁ áˆ˜áˆ¨áŒƒ ያላችሁ ሁሉ ትብብር እንድታደርጉልን በአለህ ስም እንጠይቃቸዋለን ።

ስልክ ቁጥር:-

📞0920998839 ዘይኔ ሰሲ
📞0910595737  አህመድ ሰሲ
📞0949991107 ከምሱር ከድር ሰሲ

ሌሎቻችሁ ሟር በማረግ á‰°á‰Łá‰ áˆŠáŠ• እያልን  አሏህ ስም እንጠይችዋለን።
~ራስህን ለማስተካከል ከራስህ ጋር የምትታገል ከሆነ አንተ መልካም ሰው ነህ።

~
👍2
Audio
🍀ልብህ ሰላም ያገኝ ዘንድ
የአላህ ቃል አሰማው!☘

~
t.me/https_Asselfya
👍3
ህይወትህን ሁሉም ሰው እየገለጠ የሚያነበው መዝገብ አታድርገው። ከህይወት መዝገብህ ውስጥ አንዲት ፊደል እንኳ ማንበብ የማይገባቸው ሰዎች እንዳሉ አትዘንጋ! … የምሬን ነው አንዲትም ፊደል ማንበብ የሌለባቸው ሰዎች አሉ።
t.me/abdu_rheman_aman
👍4
~ዋጋ ለማወቅ በዚህ አናግሩን↰!

      ↓↓↓
በትሌግራም፦@Hayat_bint_Seid_Aselefly

            â†“↓↓
«በዋትሳፕ፦+966532934803»

  ┍━━━━━━━━━━━━━━━━━━┓
   t.me/Online_Eslamawiy_Market
┕━━━━━━━━━━━━━━━━━━┙
👍3
◌​​የጧት ስንቅ...!
فَفِرُّوا إِلَى اللَّه..
👍2
🔖የአሹራን ቀን መጾም!!
~
~አቢ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ።የአላህ መልእክተኛ ስለ አሹራ ቀን መፃም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦

【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።

📚(ሙስሊም ዘግቦታል።)

t.me/https_Asselfya
አስገራሚ የፆም ቀናት ግጥምጥሞሽ!

1-ሐሙስ (ሙሐረም 8): የሐሙስ ሱና ፆም
2-ጁመዓ (ሙሐረም 9): ከአሹራ ፆም በፊት የሚፆም
3-ቅዳሜ (ሙሐረም 10): የዐሹራ ፃም(ያለፈውን አመት ወንጀል ያስምራል)
4-እሁድ(ሙሐረም 11): ከአሹራ ፆም በኃላ የሚፆም ፆም
5-ሰኞ (ሙሐረም 12): የሰኞ ፃም
6-ማክሰኞ (ሙሐረም 13): የአያመልቢድ የመጀመሪያው ቀን ሱና ፆም
7-እሮብ (ሙሐረም 14): የአያመልቢድ ሁለተኛው ቀን ሱና ፆም
8-ሐሙስ (ሙሐረም 15): የአያመልቢድ ሶስተኛው ቀን እና የሐሚስ ሱና ፆም


✅ ይህን የፆመኞች ውድድር እንቀላቀል።ከፆመኞች ባንሆን እንኳን ከአስታዋሾች እንሁን!"ወደ መልካም ያመላከተ ምንዳው እንደሰሪው ነው"
👍14