ከትክክለኛው መልስ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ
ጥያቄ1, አላህ የት ነው??🌷
ጥያቄ1, አላህ የት ነው??🌷
👍3
الحمدُ للهِ الَّذي بِنعمَتِه تَتمُّ الصَّالحاتُ .
አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡
~
አልሐምዱሊላህ! በፀጋው መልካም ነገሮች ሁሉ ይሳካሉ፡፡
~
👍13
~አንዲት ሴት አለች… እራሷን እየጠበቀች ለማይገባት ሰው ልትዳር የምትታጭ። አንዲት ሴት አለች ከማግባት የበለጠ ሊያገቧት የፈለጓት የሚያስፈራት። አንዲት ሴት አለች ብን ብላ ከቤተሰቦቿ መለየት ፈልጋ ሀያዕ ይዟት የተቀመጠች። አንዲት ሴት አለች በልጅነቷ ጥቃት ደርሶባት ለማንም ትንፍሽ ሳትል ኖራ በቤተሰብ በኩል ትዳር ሲመጣላት የምትበረግግ። አንዲት ሴት አለች ከገላዋ በቀር ምንም መስጠት የማትችልበት ሁኔታ ላይ ያለች። አንዲት ሴት አለች ልጅ አምሯታል፣ እናት መሆንን አጥብቃ ትፈልጋለች ግና ለልጇ አባት ለሷ ባል የሚሆናትን ትክክለኛው ሰው እስከሚመጣ ድረስ ስለምትጠብቅ የሆነ የደበቀችው ነውር አለባት ተብላ የምትታማ።
~ አንድ ወንድ አለ ከስሜቱ ጋር እየታገለ የሚኖር፣ ትዳር ፈልጎ ትዳር የተወደደበት። አንድ ወንድ አለ የሚረዳው ያላገኘ፣ ልፋ ብቻ የሚል ፍርድ የተፈረደበት። አንድ ወንድ አለ ልቡ ተሰብሮ ምንም እንዳልሆነ ጠንክሮ የሚንቀሳቀስ። አንድ ወንድ አለ ከዘመድ መጠጋት፣ ከሰው መቀላቀል የሚያስፈራው፣ እራሱን ለሁሉም ኃላፊነት በታትኖ ለራሱ መሆን ያቃተው። አንድ ወንድ አለ እናት እና ሚስት መሆን የምትችል ሴት የሚፈልግ፣ የልጆቹን እናት በጥንቃቄ የሚመርጥ። አንድ ወንድ አለ የሚወደውን ሰው ክብር ስለሚጠብቅ ሞኝ የተሰኘ፣ ድንበር አልፎ ስለማይባልግ ፈሪ የተባለ። አንድ ወንድ አለ ጉዳዮቹን ለራሱ መስጥሮ የሌሎችን ጉዳይ ለመፈፀም ደፋ ቀና የሚል። አንድ ወንድ አለ ኃላፊነቶቹ ያጎበጡት፣ የሚንከባከባቸው ነፍሶች በዝተው የራሱን ነፍስ የረሳ አንድ ወንድ አለ።
ስለ ሰዎች የልብ ጉዳይ በእርግጠኝነት በፍፁም አታውቁም። ሁሉም የራሱ ቁስልና ህመም አለው። ቆሞ የሄደ ሁሉ ደስተኛ አይደለም። በበሽታ የሚማቅቅ ሁሉም አልከፋውም። የተቆነጀ ሁሉም ያማረ ታሪክ የለውም። አስጠሊታ የተባለ ሁሉም ቆንጆ ታሪክ የለውም ማለት አይደለም። ስለ ሰዎች የውስጥ ትግል አታውቁምና አጓጉል አትፍረዱ።…
t.me/AbuSufiyan_Albenan

👍9
🔖 አየሀው የእገሌ መኪና... እንዴት ያምራል !
~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲህ ብለዋል።
«ከእናንተ አንዳችው
~
t.me/https_Asselfya
!አይባልም ።~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲህ ብለዋል።
«ከእናንተ አንዳችው
ከራሱም ሆነ ከገንዘቡ ወይም ከወንድሙ የሚያስደስተውን ነገር ያየ ሰው ባረከላሁ ይበል ምክንያቱም አይነናስ ሐቅ ነው።»~
t.me/https_Asselfya
👍12
ኢላሂ!!
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መታመሙን ስሰማ በጣም አዘንኩ ተጨነቅኩም። ትላንት ስልክ ደውየ ድምፁን ስሰማው ብረጋጋም ጉዳቱ የደሰበት የሰውነት ክፍል spinal cord ጋ መሆኑን ሲነግረኝ ግን በሃሳብ ተዋጥኩ። የጀርባ አጥንት ጉዳት አላህ ያቅልለት እንጅ ክፉ ቦታ ነው። የጉዳቱ ደረጃ ከፍ ካለ ሰውነት paralyzed ሁሉ ሊያደርግ ይችላል። ኢላሂ በሰፊው እዝነትህ ይሁንብህ ኡስታዛችንን አንተው አሽርልን።
ሀኪም ቤት ሂዶ እንደነበርና ወደፊትም ቀጠሮ እንዳለው አሳውቆኛል። እናማ የሱና ቤተሰቦች ከልባቹህ ዱዓ አድርጉለት። ኢብኑ ሙነወር ማለት አንድ ግለሰብ ሳይሆን እስካፍንጫው የታጠቀ ሙሉ ክፍለ-ጦር ነው። በአቅሙ ልክ በሙሉ ፅናት ለሱና ዘብ ቁሞ ቢድዓና የቢድዓ ሰዎችን አንገት ሲያስደፋ የኖረ ጀግናችን ነው።
እኛ ሰዎች ስንባል የተሰጠንን ፀጋ ታላቅነት የምንረዳው ስናጣው ስለሆነ እንጅ በአለንበት የፊትና ዘመን እንደ ኢብኑ ሙነወር አይነት የተሰላ ሰይፍ ከመታደል በላይ ትልቅ ፀጋ የለም። ካስተዋላቹህ የእርሱ እና መሰሎቹ ከሚዲያ መራቅ ለቀናትም ቢሆን እንኳ ትልቅ ተፅዕኖ አለው። t.me/Abu_lmran_Alaseriy

👍23
video-output-1C3FC84B-D6CE-4AF1-AFEA-1AA661C45363
🔹 تجد كثير من النّاس يعرف أشياء كثيره الا دينه !.
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر وفقه الله تعالى
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر وفقه الله تعالى
የልጆች ሃቅ በኢስላም
ለልጆችህ የምትውለው የመጀመሪያው ትልቁ ውለታ ሷሊህ እናት መምረጥ ነው። ሴቷም እንደዚሁ።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ ¤ t.me/Darutewhide
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
🎧~ ¤ t.me/Darutewhide
👍2
~የኢማንህን ልክ ለማወቅ ብቻህን ስትሆን ራስህን ተከታተለው።
ለብቻህ ስትሆን አላህ የደነገገብህን ዒባዳ በተገቢው ትወጣለህ? ለብቻህ ስትገለል አላህን ትፈራለህ? ለብቻህ ስትገለል አላህን ለማመፅ ሀያእ ይዝሃል? ለብቻህ ስትገለል የአላህን ቅጣት ፈርተህ እንባ ታነባለህ?👍15
እውነት ወይም ሀሰት
1, አላህ እኛን የፈጠረን እሱን ብቻ እንድናመልከው ነው ።
(ከመልሱ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ)
1, አላህ እኛን የፈጠረን እሱን ብቻ እንድናመልከው ነው ።
(ከመልሱ ጀርባ ጠቃሚ ነገር አለ)
🔖 የማታ ዚክር አትርሱ ...!
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~
🌻اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَاْلآخِرَةِ، اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ فِي دِيْنِيْ وَدُنْيَايَ وَأَهْلِيْ وَمَالِيْ. اَللَّهُمَّ احْفَظْنِيْ مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ، وَمِنْ خَلْفِيْ، وَعَنْ يَمِيْنِيْ وَعَنْ شِمَالِيْ، وَمِنْ فَوْقِيْ، وَأَعُوْذُ بِعَظَمَتِكَ أَنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِيْ.
#አላህ ሆይ! በዚህችም ሆነ በቀጣዩ ዓለም ይቅርታንና ጤንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡
አላህ ሆይ! በሀይማኖቴ፥ በዚህች አለም ህይወቴም፥ በቤተሰቦቼም፥ በንብረቴም ደህንነትን እጠይቅሃለሁ፡፡ አላህ ሆይ! ነውሬን ሸፍንልኝ፡፡
አላህ ሆይ! ከፊት ለፊቴ ከኃላዬም፥ ከቀኜም፥ ከግራዬም፥ ከበላዬም ጠብቀኝ፡፡ ከበታቼም እንዳልጠቃ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡

~ራስን ከሐራም ግንኙነት ማራቅ የብስለት እና ለአላህ ታዛዥ የመሆን ምልክትነው።ይህ የደጋግ ሰዎችም ፈለግ እንጅ አንዳንዶች እንደሚያስቡት ኋላ-ቀርነት አይደለም።
منقول
منقول
👍16
«...መልካምንም መተው ተዋቸው...»
«...ﻭَﭐﻫْﺠُﺮْﻫُﻢْ ﻫَﺠْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ...»
«...መልካምንም ትዕግስት ታገሥ...»
«...ﻓَﭑﺻْﺒِﺮْ ﺻَﺒْﺮًﺍ ﺟَﻤِﻴﻠًﺎ...»
«...መልካምንም ይቅርታ አድርግላቸው...»
«...ﻓَﭑﺻْﻔَﺢِ ﭐﻟﺼَّﻔْﺢَ ﭐﻟْﺠَﻤِﻴﻞ...»
«...መልካም ማሰናበትንም አሰናብቷቸው...»
«... ﻭَﺳَﺮِّﺣُﻮﻫُﻦَّ ﺳَﺮَﺍﺣًﺎ ﺟَﻤِﻴﻼ...»

👍18
በዚህ ዘመን ክብሯን የጠበቀች ሴት የለችም አላት። እህትህን ለማጨት ለሚመጣው ሰው ይህንን መናገር እንዳትረሳ አለችው።
በተወሰኑ ሰዎች ጥፋት የጅምላ ፍርድ በሰዎች ላይ ስትሰጥ የአንተን ቅርብ ሰዎችም ከግምት ውስጥ ማስገባት አትርሳ ለማለት ነው!