💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.58K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
➧ባል የሚስቱ ንጉስ ነው ሚስትም የባሏ ➴ ንግስት ናት➶ ይሄ የሚሆነውደሞ
➴መተዛዘን➶ ➴መከባበር ➶ ➴መደማመጥ➶ መዋደድ ሲኖርነው።🍃
الزوج لي زوجته ملك الزوجه لزوجها ملك
وهذا يكون اذا في طاعه والتسامح والإحترام والمحبه
🔻ኢብን ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ይላሉ: –

🔹እውቀትን ማሰራጨትና ግለፅ ማድረግ እንዲሁም ማብራራት ወንጀላችን እንዲማርልን ሰበብ ይሆናል!

🔺ግን አደራ ዉድ ወንድምና እህቶች እውቀትን በመፈለግ ባወቅነው መስራትና ያወቅነውን በማሰራጨት ላይ

▪️ነገር ግን ይህን ስናደርግ ልንዘነጋው የማይገባው ነገር ኢኽላስ ሊኖረን ይገባል ይህ ካልሆነ ስራችን ወሃ ቅዳ ወሃ መለስ ይሆናል ።

https://t.me/https_Asselfya
Audio
የላኢላሃ ኢላሏህ ትክክለኛ ትርጉም

በሙሐመድ ሲራጅ

https://t.me/Muhammedsirage
#ሰወች<ስላንተ_በሚያወሩት_ወሬ_ቦታ አትስጥ……

ሼኽ ፈውዛን እንዲህ አሉ፡–

ሰወች ስለኔ ምን ይላሉ እያለ
ራሱን የሚያጨናንቅ ሰው
በሀሳብ ይሞታል፡ ይህ ሰው
ሀሳብና ጭንቀት ይገድለዋል።

#የቡሉገል መራም ትንታኔ
4_5963201515106601841.pdf
290.9 KB
4_5963201515106601841.pdf

🎓የመልካም ሴት ባህሪያት የምትገልጽ ልዩ ግጥም
Audio
በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል

◾️አሳሳቢነቱና አንገብጋቢነቱ
◾️መስፈርቶቹና አደቦቹ
◾️የሰራው ሰው ጥቅሙ
◾️የተወው ሰው ቅጣቱ

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
ያገሬ ባህል
Daru-us'Sunnah
ያገሬ ባህል ከሽርክ ወይም ከቢድዐ አያገልም!!
*
የተለያዩ ኹራፋቶች የተዳሰሱበት
–––––––––––––––––
🎙አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ


https://t.me/Daru_Sunnah/1768
⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
በሞቱበት ቀን መጨፈር
Sadat
በሞቱበት ቀን መጨፈር
የአላህ ባሪያዎች ሆይ! ለመላው ሙስሊም አድርሱት ሼር አድርጉት፡፡ ሃይማኖታችንን ከአጥፊዎች እንታደግ፡፡ በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ ነው፡፡
058 - Al-Mujadilah (She That Disputeth) سورة المجادلة
القارئ: عبد الولي الاركاني Reciter: AbdulWali AlArkani
ጣፋጭ ቲላዋ

◾️ቁርአንን በኢህላስና በማስተንተን በትኩረት ማዳመጥ ትልቅ ምንዳ የሚያስገኝ ኢባዳ ነው።
🍃💐🍃_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 👒

🍃🌹 تَدبَّر سُورَة الكَهف 🌹🍃

{ وَلْيَتَلَطَّفْ وَلَا يُشْعِرَنَّ بِكُمْ أَحَدًا }.

በህይወት ውስጥ ያለው ችግር ምንም ያህል እየከበደ ቢሄድም በርጋት በመልካም ተስፋ ለማሸነፍ ሞክሩ!

አስሀቡል ካህፍ በችግሮቻቸው መረጋጋታቸው ለችግሮቻቸው መፍትሄ አልተቸገሩም!

አላህ ለእነሱም ሁሉን አገራላቸው! 🍃

#አላህ ሆይ ቁርዐንን በመረዳት
ላይ አበርታን💎

👒_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ 👒👒
خُلِقَ الْإِنسَانُ مِنْ عَجَلٍ ۚ سَأُرِيكُمْ آيَاتِي فَلَا تَسْتَعْجِلُونِ

(ሱረቱ አል-አንቢያ - 37)
ሰው ቸኳይ ሆኖ ተፈጠረ፡፡ ተዓምራቶቼን በእርግጥ አሳያችኋለሁና አታቻኩሉኝ፡፡
#የሰለፎች ኢኽላስ

አዩብ አስሰኽቲያኒ ረሒመሁሏህ
ለሊቱን ሙሉ በኢባዳ ቆመው ሲያበቁ ይህንንም ተግባራቸው ከሰዎች ይደብቁ ነበር።
የሱብሂ ጎህ ሲቀድ ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ
ገና በዛች ሰአት ከእንቅልፋቸው እንደተነሱ
ያስመስሉ ነበር!።
ሴት አሰጋጅ ስትሆን የት ነው የምትቆመው?
-----------------------------------------------
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላል፡-
“ሴቶች በህብረት ከሰገዱ አሰጋጃቸው መሀላቸው ትቆማለች፡፡ ይሄ ይበልጥ ሰታሪ ነውና፡፡ ለሴት ልጅ በተቻለ መጠን መስሰተር ነው የሚፈለገው፡፡ እንደሚታወቀው አንዲት ሴትከፊታቸው ከሴቶች ፊት ከምትቆም ይልቅ ከመሃላቸው መቆሟ ይበልጥ ሰተር ያደርጋታል፡፡ ለዚህ ማስረጃው ከዓኢሻና ከኡሙ ሰለማ ረዲየላሁ ዐንሁማ ሴቶችን ሲያሰግዱ በሶፋቸው ውስጥ ሆነው ያሰግዱ እንደነበር የተወራው ነው፡፡ ይሄ የሶሐብያ ድርጊት ነው፡፡ እዚህ ላይ ትክክለኛው እይታ (የሶሐባ ንግግር/ ድርጊት) ቁርኣን ወይም ሐዲሥ እስካልተፃረረ ድረስ ማስረጃ ይሆናል የሚለው ነው፡፡
አንዲት ሴት ከአንዲት ሴት ጋር ከሆነች ልክ አንድ ወንድ ከአንድ ወንድ ጋር እንደሚቆመው ትቆማለች፡፡” [አሽሸርሑል ሙምቲዕ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፡ 4/387]

https://t.me/https_Asselfya
ምድር ክብ ናት? ወይስ
AudioTrim
ምድር ክብ ናት ወይስ ጠፍጣፋ?


ከሱረቱ ናዚዐት والأرض بعد ذالك دحها ከሚለው አያ ተፍሲር የተብራራ

🎙በኡስታዝ ሲራጅ ንጋቱ
https://t.me/https_Asselfya
👉ሸይጧን ሁለቴ እንዲያሸንፍህ

አትፍቀድለት

① ወንጀል አሰርቶህ እንደገና

② ከአላህ እዝነትና ምህረት
ተስፋ እንዳያስቆርጥህ ።

https://t.me/menhajselefiya123