💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.72K subscribers
1.28K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖የአረፋ ቀን የሚባል ዱዓ ..!        ~ ~ ~የአላህ መልእክተኛ  እንድ ብለዋል። እኔና ከኔ በፊት ካሉ ነብያቶች ሁሉ  ካልነዉ  በላጩ ዱአ፦ قال الرسول ﷺ :" خيرُ الدعاءِ دعاءُ يومِ عرفَةَ وخيرُ ما قلْتُ أنا والنبيونَ من قبلي لا إلهَ إلَّا اللهُ وحدَه لا شريكَ له له الملكُ وله الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ…
🔖የአረፋ ቀን በላጩ የዱአ ወቅት!!


~ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ አላህ ይጠብቀውና እንዲህ ብሏል።

ከዱአዎቹ ሁሉ በላጩ የአረፋ ቀን ዱአ ነው። በዚህ ቀን ለዱአ በላጭና የተሻለ ወቅት የሚሆነው፦ ፀሀይ ከተዘነበለችበት ሰአት ጀምሮ ፀሀይ እስክትጠልቅ ድረስ ያለው ጊዜ ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት ነብዩ ዱአ ያደረጉበት ወቅት ነውና። በተለይ ግን ከአሱር ሶላት በኋላ ፀሀይ እስክትገባ ያለው ይበልጥ የሚከጀል ወቅት ነው። ምክንያቱም ይህ ወቅት አላህ ወደ ባሮቹ የሚቀርብበት፣ ለመላኢካዎች በምድር ባሮቹ የሚያወድስበት፣ ወንጀል የሚማርበት ሰአት ነውና። በዚህ ውድ በሆነ ወቅት ላይ ከዝንጉዎች እንዳትሆን ተጠንቀቅ።
📚من حسابه على تويتر
=
t.me/https_Asselfya
قهر الهوىٰ= الجنَّة.

﴿وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْسَ عَنِ الْهَوَى ۝ فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَى﴾ .
የዒድ ቀን አደቦችሽ፦

1. ገላሽን ታጠቢ።
2. ሽቶ እንዳትቀቢ።
3. ሲዋክ ተጠቀሚ።
4. ከመውጣትሽ በፊት ተመገቢ።
5. ሂጃብሽን አስተካክለሽ  ልበሺ።
6. በሄድሽበት መንገድ አትመለሺ።
7. የመንገዱን ዳር ይዘሽ ሂጂ።
8. በእግርሽ በእርጋታ ተጓዢ።
9. ልጆችሽ ካንች አይለዩ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Salafiat46
👍9
🔖ኢድ ቀን ደስታን ግልፅ ማድረግ፦ ከዲን መገለጫዎች ውስጥ አንዱ ነው።

📚[فتح الباري ٢ / ٤٤٣ ]

t.me/https_Asselfya
👍8
🎉በናፍቆት ፈዝዤ ሄጄ በትዝታ
አሳለፍኩት ኢዴን ካደኩበት ቦታ
ባታዩኝ መጥቼ ባልጎርስ ከማዳችሁ
በትዝታ ንፋሥ ዋልኩኝ ስዞራችሁ

የናፈቀው ልቤ ባይቆርጥለት ጥሙ
ኖርኩኝ በትዝታ ቢከፋም ህመሙ
የትም የማገኘው መልካም ትዝታችሁ
ሁሌ እንሚያፀናናኝ ከልብ ልገራችሁ

ቤተ ደጁን ሰው ሞልቶ እንዳልሳቅን ተሻምተን
እኔም ተሰደድኩኝ ያንን ሁሉ ትተን
ግዜ እየገፋ ቢያርቀን ብዙ ቀን
እንገናኛለን ሞልቶልን አንድ ቀን

💎ኢንሻአላህ አላፍቃድ ሲድረስ።
👍7
أكثروا من هذا الدعاء أيا...
قُ~طُوف أَثَريّة
أكثروا من هذا الدعاء أيام التشريق || الشيخ عبدالسلام الشويعر
﴿ ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ حُرُمَاتِ اللهِ فَهُوَ خَيْرٌ لَّهُ عِندَ…
الشيخ محمد المنفي
❀﴿ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ (32)﴾
🔖እውነተኛ የሙእሚን ኢዶች

~

~አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት እነሱም፦

➀.በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው።

➁ .ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው።

➂ .ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው።

➃ .ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው።

⓹ .በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው።


📚صيد الفوائد
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖እንድህ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው አብሽሪ

~
👍40👎1
"ውሃ አንድ ቦታ መቀመጥ ካበዛ ቆሻሻነቱ ይታያል።"

ተንቀሳቀሱ!
🔖አንተ ሙስሊም ወንድምህ ሲወድቅና ሳይሳካለት ሲቀር የምትደሰት ከሆነ ዉጤታማ ሲሆንና ሲሳካለትየምታዝንና የምትመቀኝ ከሆነ "እወቅ ትልቅ ችግር እንዳጋጠመህ ራስህን መርምር ኢማንህ የጎደለ መሆኑን አስተዉል በአንተ ላየ በጣም ይፈራል።

ምክኒያቱም
የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ስላሉ:–~"ከናንተ አንድኛችሁ አላመነም (አያምንም) ለራሱ የሚወደዉን ለወንድሙ እስካል ወደደ ድረስ "
~
t.me/https_Asselfya
"በአላህ ቃል መፈወስ ያልቻለ ሁሌም
በሽተኛ ከመሆን አይወገድም !"
إي ورَبِّ الکَعْبَة لَيسَ شَرطًا أَن يَكُونَ الرِّزقُ مالًا!
👉ያማረ አፅናኝ!!


🔖ለአንድ ሰው ማነው ሚያፅናናህ ተብሎ ተጠየቀ!በእጁ ኪታቡን(ቁርአንን) ነክቶ ይች ናት ምታፅናናኝ አለ!

~ከሰዎችስ ማን ነው ሚያፅናናህ

ቁርአኑ (ኪታቡ) ውስጥ ያሉ ሰዎች
በማለት መለሱ።


[ تقييد العلم للخطيب : ( ص١٢٥ ) ]
 
~
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አላህን በብዛት አምላኪ የነበረች አንድ ሴት ነበረች። ወድቃ ጣቷ ተቆረጠ። እሷ ግን ትስቃለች። በዚህ ጊዜ ከሷ ጋር የነበሩ ሰዎች ጣትሽ ተቆርጦ ምን ያስቅሻል? አሏትእሷም እንዲህ አለች፦
ሶብር አድርጌ የማገኘውን አጅር ጥፍጥና የህመሙ መራራነት አስረሳኝ አለች።】
📚[ ﻣَﺪﺍﺭِﺝ ﺍﻟﺴَّﺎﻟِﻜِﻴﻦ (2/167)

~
t.me/https_Asselfya
👍9