💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💥 ታላቅ አስደሳች ዜና ለአረበኛ / ለነህው እውቀት ፈላጊዎች📚📚📚
ሙተሚመቱል አጀሩምያ متممة الأجرومية ስለተጀመርች ፈጥነው ይቀላቀሉን
📚የደርሱ አሰጣጥ በየቀኑ ያለ ማቋረጥ በ الله ፍቃድ ።
የሚሰጥበት ስአት ☎️የወንዶች በኢትዮ 3:00 —3:50  በሳኡድ 9:00—9:50
የሴቶች ስአት ደግሞ በኢትዮ 4:00 በሳኡድ 10:00 ላይ ይጀምራል።
🌀 መልእክቱን ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን !

🍀 በወንድም አቡ ማሒር
🎙ለመመዝገብ
📱 በዚህ ቴሌግራም አድራሻ ያገኙናል👇👇👇


     ✍ለመመዝገብ✍
     @Abu_mahir1445
👍4
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በአንድ ቃላት ልቡን ቀጥ ማድረግ የምትችል እንስት ነች
ለምሳሌ ፦ ወደ ስራ ሲሂድ ትናፍቀኛለህ ካለችዉ ቀኑን ሙሉ እሷን ሲያሰብ ይውላል ከስራ ሲወጣ ከእስር እንደተፈታ እስረኛ ሩጦ ወደሷ ይሄዳል
ከቤት ሲገባ ሀቢቢ  እንዴት እንደናፈከኝ ብላ ገና ከበሩ ካቀፈችዉ  ልቡ ሁለየም እሷን ይላል ።
ሁለተኛ ሴት አይመኝም እናም ሴቶች ወንድን አያያዝን እናሳምር ዝም ብሎ ለሁለተኛ ሚስት ባሌን አልሰጥም አትበሉ ።   
منقول
👍20
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሴት ልጅ ወንድን ልጅ በአንድ ቃላት ልቡን ቀጥ ማድረግ የምትችል እንስት ነች ለምሳሌ ፦ ወደ ሾል ሲሂድ ትናፍቀኛለህ ካለችዉ ቀኑን ሙሉ እሷን ሲያሰብ ይውላል ከስራ ሲወጣ ከእስር እንደተፈታ እስረኛ ሩጦ ወደሷ ይሄዳል ከቤት ሲገባ ሀቢቢ  እንዴት እንደናፈከኝ ብላ ገና ከበሩ ካቀፈችዉ  ልቡ ሁለየም እሷን ይላል ። ሁለተኛ ሴት አይመኝም እናም ሴቶች ወንድን አያያዝን እናሳምር ዝም ብሎ ለሁለተኛ ሚስት ባሌን…
🔖ትዉስታ ለባለትዳሮች ...!

~ለባልሽ ሚስትም ፥ጓደኛም ሁኝለት።ከአንች ወጭ ሚስጥሩን ለማንም እንዲያካፍል አትፍቀጅለት።ለዳሩሪ ለሐጃ ቢሆን እንጅ ከአጂነብይ ሴት ጋር እንዲያወራ አትፍቀጅለት።አንችም አጂነብይ ከሆኑ ወንዶች ሙሉ በሙሉ ርቀሽ እሱንም የምታርቂ ቆፍጣና ሴት ሁኝ።በቃ ስለትዳራችሁ የምታወሩበት ፤የምትመካከሩበት ፕሮግራም ይኑራችሁ።ለቂርአትም እነደዛዉ ዱዓም አድርጉ አላህ ሰኪና እንዲሠጣቸሁ ።በትዳራችሁ ላይ ጠንካራ ሆናችሁ ለሌሎች ተምሳሌ ለመሆን ጌታችሁን በጧትም በማታ ለምኑ ።

~
t.me/https_Asselfya
👍21
ሚስቱን በመሠተር ከማይጓጓ ወንድ ኸይር የለም

ተባለ፦ የሤቶች ሐያዕ (አይናፋርነት) የት ሄደ??
የወንዶችን ቅናት ሊፈልግ ሄደ አሉ
👍7
ዛሬ ላይ በየሃገሩ ያለው የወጣቱ ተጨባጭ ይሄ ነው።
* በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት በኳስ እየተጃጃለ ነው።
* በሚሊዮን የሚቆጠር ወጣት ጫት ላይ ተወዝቶ ይውላል።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ገና ሙታን ከመማፀን ያልወጣ ፍጡር አምላኪ ነው።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ለብሄርተኝነት ጣኦt ተሸንፎ ላ ኢላሀ ኢለላህ በሚል ወገኑ ላይ ስለት የሚመዝ በዘር የሚባላ ብኩን ፍጡር ነው።
* ሌላ ብዙ ሚሊዮን ህዝብ ቤቱን እንኳን መምራት አቅቶት በሴት ላይ ጥገኛ ሆኖ እየኖረ ነው።

የገዛ ልጆቹን ዞሮ የማያይ፣ በየ መስሪያ ቤቱ በገዛ ወገኑ ላይ ግፍ የሚሰራው፣ በየ ገበያው የሚያጭበረብረው፣ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ከቁም ነገር ይልቅ እንቶ ፈንቶ የሚያሳድደው፣ በ30 እና በ40 አመቱ የቤተሰብ ሸክም ሆኖ ከተጧሪነት ያልወጣው ሁሉ ዑለማዖቹን እየረጋገጠ ከፊት ተቀድሞ አለም አቀፍ የጂሃድ ስምሪት የሚሰጥ ፊታውራሪ የጂሃድ ሙፍቲ ሆኗል። ጀናባውን እንዴት ማውረድ እንዳለበት የማያውቀው ሁላ በሚሊዮኖች ደም ጉዳይ ፈትዋ ለመስጠት ግን አያመነታም።

እነዚህ የደም ነጋዴዎች በዲን ጉዳይ፣ ያውም በደም ጉዳይ የሚቀልዱ አደገኛ ቦዘኔዎች ናቸው። ስንት ወጣቶች ናቸው በነዚህ ሳይሞቅ ፈላዎች ስብከት ተጠልፈው ሶማሊያ እየሄዱ የሞቱት! አብዛኞቹ እነዚህ አካላት በአደባባይ እየቀሰቅሱ በህቡእ የሚመለምሉ እንጂ ራሳቸው የሚዘምቱ አይደሉም። ከነዚህ አካላት ጀርባ ብዙ የቴሌግራም ግሩፖች፣ የተቆለፉ አካውንቶች፣ በፌክ ስም ያደፈጡ የምልመላ ኤጀንቶች አሉ። ከነዚህ አካላት ጋር አንዳንድ ታዋቂ ኡስታዞችም አሉበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
👍8
🔖በእያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እዉቀትን መፈለግ ግዴታ ነዉ።

📝📝 ~https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

📝📝
~https://t.me/IbnuMunewor?livestream

📝📝
~https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream

~
👍1
"تذكير بصيام الخميس غداً".

‏"مايزال عبدي يتقرب إلي
‏بالنوافل حتى أحبه".
✅ ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።

▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

~አላህ ሆይ
በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነናል፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡

(ቲርሚዝይ)
   ~
   
t.me/https_Asselfya
👍3
ከዑለማዎች ማእድ
~
ኢብኑ ሐዝም እንዲህ ይላሉ፡- “ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት (ሰዎችን) አትምከር፡፡ ሊቀበሉኝ ይገባል በሚል መስፈርት አታሸማግል፡፡ ውለታን መስፈርት አድርገህ (አስበህ) ስጦታ አትስጥ፡፡ ይልቅ በጎ ለመስራት ስትል ይሁን፣ በምክር፣ በሽምግልና እና መልካም በመዋል ያለብህን አደራ በመወጣት መልክ፡፡” [ረሳኢሉ ኢብኒ ሐዝም፡ 1/361]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍2
Forwarded from Abu useymin (Mohammed Ali) (أم عبدالله بنت سعيد)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ይችን ጣፋጭ ምክር እስኪ አብረን እንስማት !!
~
👈الحب. الحقيقي

🎙للشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله تعالى
~
t.me/MohamedAliEdris
👍9
~የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል

👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

=
👍3
014 Ibrahim إبراهيم
Abdullah Albuajan عبدالله البعيجان
🔖እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ መዲና ሐረም ውስጥ ያሰግድ ነበር ።

🎙አብዱላህ  አልቢዐይጃን ይባላል ቃሪኡ

📚ሱራ :- ኢብራሂም

t.me/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
قُلْ هَـٰذِهِ سَبِيلِي أَدْعُو إِلَى اللَّهِ ۚ عَلَىٰ بَصِيرَةٍ أَنَا وَمَنِ اتَّبَعَنِي ۖ وَسُبْحَانَ اللَّهِ وَمَا أَنَا مِنَ الْمُشْرِكِينَ
«ይህች መንገዴ ናት፡፡ ወደ አላህ እጠራለሁ፡፡ እኔም የተከተለኝም ሰው በግልጽ ማስረጃ ላይ ነን፡፡ ጥራትም ለአላህ ይገባው፡፡ እኔም ከአጋሪዎቹ አይደለሁም» በል፡፡
[ ሱረቱ ዩሱፍ 12፥108 ]

የማኅበራዊ ሚድያዎቻችን አካውንቶች :-

➨ ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/@daio_YT07
➤ ፌስቡክ :-
https://www.facebook.com/daioFB07
➤ ቲክቶክ :- https://www.tiktok.com/@daio07?_t=ZM-8vO1tFRaZ2E&_r=1
➤ ኢንስታግራም :- https://www.instagram.com/daio_in07?igsh=Yno5MWs5OGt2dWpl
➤ ቴሌግራም :- https://t.me/daio_TG07

#ዳዕወቱል_አንቢያ
#Dawatul_Anbiya
#የነቢያት_ጥሪ_በሁሉም_ቦታ_ጊዜ_እና_ሁኔታ
👍5
🔖ለአንተ እድገትም ይሁን ውድቀት ወሳኟ ለትዳር ትሆነኛለች ብለህ የመረጥካት ሴት ናት!!

=
         t.me/https_Asselfya
👍7
🏷ይሄን የምትመኝዉ ......
!
“በየትኛው ተውሒድ  ሸርጡን ባሟላሽው፣
በየትኛው ሶላት  ኹሽእ በሞላሽው፣
በየትኛው ፆምሽ  ከሀሜት ባራቅሽው፣
በየትኛው ዘካሽ  መቼ ባወጣሽው፣
በየትኛው ኢማን   በኢኽላስ ባጌጥሽው፣
በየትኛው ምላስ  በዚክር ባራስሽው፣
በየትኛው አይንሽ  ከሀራም ባዞርሽው፣
በየትኛው እግርሽ  ተሀጁድ በቆምሽው፣
በየትኛው ልብሽ  ተቅዋ ባጌጥሽው፣
በየትኛው ተውበት  የእውነት በገባሽው፣
በየትኛው ስንቅሽ   ሞትን ተመኘሽው??
ሾል ጨረስኩኝ አልሽ  ቀብርን ናፈቅሽው?

🏷ግን አስበሽዋል!?
እሺ ሞትሽ እንበል  አፈር ተጫነብሽ
ለነኪር ለሙንከር ምንድን ይሆን መልስሽ?
እሺ ሞትሽ እንበል ዱኒያን ተለየሽው፣
የቀብርን ህይዎት እንዴት አገኘሽው?

እውነት ነው ያደክማል  ዱንያ አስቀያሚ ናት፣
ስራችን አንሶ እንጅ  ማን ጣፍጣው ኖረባት?
አንድ ቀን ቢመችሽ  በማግስቱ ስቃይ፣
አንድ ቀን ብትስቂ  በነጋታው ዋይ ዋይ፣
ዱንያ  ሀለቷ ነው   ትቀያየራለች፣
ለሁሉም አንድ ቀን  ፊቷን ታዞራለች።
ስለዚህ እህቴ  ሀለቷን ገምግሚ፣
ተቀየረች ብለሽ  ብዙ አትገረሚ።
ለዚች ከንቱ አለም  ለዚች አጭበርባሪ፣
አትጨናነቂ  ፈታ ብለሽ ኑሪ፣
አኼራን አስታውሺ  ፈጣሪሽን ፍሪ፣
መልካም ስራን አብዢ  ሀራም አትቅረቢ፣
እያልሽ ዱዓ አርጊ  ያአላህ ያረቢ፣
=
https://t.me/Asselefya2
👍35👎1
✍️ቆንጆ ብትሆኚ.....

ቆንጆ ብትሆኚ ገዳይ በውበትሽ
ታምራለች እያሉ ሺ ወንድ ቢያደንቁሽ

እወቂ የኔ እህት ፀባይ ዲን ከሌለሽ
በኒቃብ በጅልባብ በደንብ ካልተሸፈንሽ
-ሲም የሌለው ቀፎ ቁመና ብቻ ነሽ!!!

~
    t.me/MohamedAliEdris
👍22
🔖ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።

➡️ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

✅ (وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
➡️ ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
📚አል ቀመር 17

➡️ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

✅ (
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
➡️ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
📚አል ሙናፊቁን 9

▪️ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

✅ ( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
➡️ ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
📚አዛሪያት 17


t.me/https_Asselfya
👍10