💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖የአንድ ሰው እስልምናው ማማሩ  የማይመለከተውን መተዉ ነው።”

=
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦

▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል


📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

t.me/https_Asselfya
👍6
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش

╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

╰╼───────────────╯
👍1
Audio
أهمية الصحبة الصالحة يوم القيامة،

الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
t.me/https_Asselfya
🌺አንች ተማሪ ነሽ

"በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል !
"ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል !
"መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል!

=
t.me/https_Asselefya1
👍12
abu aesha
Voice changer with effects - https://thevoicechanger.com
🔴አድስ ሙሃደራ

"እረመዷን ወር ትልቅ መድረሳችን ነበር።

🎙በአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ሃፊዞሁሏህ


t.me/Abuebrahim22322
👍2
🔖የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍14👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።
👍23
تلاوة عطرة تُلامس القلوبُ || للقارئ مُنذر أبو غالية.
~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ። እናም በተሻለ ጥንካሬ ለመማር እንነሳ ።
👍8
እዛም እዝህም በመዝለል እውቀት አይገኝም

እህቶች ቂረአት ምዝገባ በተባለ ቁጥር
ጆይን እያላችሁ መመዝገቡ መሮጡ አይጠቅምም አንድ ቦታ ቁጭ
ብላችሁ የጀመራችሁትን ደጋግማችሁ
ቅሩት   ያኔ ጥቅሙን ታገኙታላችሁ

ከተሞክሮ

=
👍23
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል ፦

~ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችሁ ..

👉ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል ። ‘ ለፍቅራችን መጎልበት ፤ ለውዴታችን መጨመር ትልቅ ምክኒያት ነው… አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው ። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል ። ሀሣብን ያስቀይራል ። ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው ። በሙስሊሞች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል።
እና ውዶቼ…አቅማችን በሚፈቅደው መልኩ ለምንወደው ሰው ስጦታ መስጠት ይለመድብን ለማለት ነው።ምላሹንም ከአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ እንጠብቅ።


t.me/https_Asselfya
👍13