💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
🔄መልካም ዜና

ለሸሪአዊ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ከ"መናሩ_ሱና"Online የቂርአት ግሩፕ ብስራትን ይዘን ብቅ ብለናል።እንደሚታወቀው

🔁ግሩፑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ፡በአቂዳና በተፍሲር ትምህርት ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርጎ፡በመስራት ላይ ያለ ግሩፕ ነው፡ስለሆነም አሁንም ባለችው ክፍት ቦታ ላይ ውስን ተማሪዎችን ተቀበሎ ማስተማር ይፈልጋል።

አብሮ መማር የእርሶ ምርጫ ከሆነ ከስር ባሉት username ላይ ቀድመው መመዝገብ ይችላሉ፦መልክም እድል፡

ቁርአን ተፍሲር: በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ የሚሰጥ ሲሆን፦
አቂዳ ደግሞ በኡ ኡበይዳ ሰኢድ ይሰጣል።
አዲስ የሚጀመረው ኪታብም፡አእላሙ ሱነቲል መንሹረቲ الأعلام السنة المنشورة የተሰኘው የሐፊዙል ሀከሚ ኪታብ ነው


ማንቂያ፦የሁለቱም ትምህርት እርማት አለው።
የተፍሲር የደርስ ሰአት፡ዘወትር ከሱር በኋላ1030_11፡45 ድረስ ሲሆን
የአቂዳ ምሽት ከኢሻ በኋላ ከ3፡00_5፡00 ድረስ ነው።


🔄የተፍሲር መመዝገቢያ፦
@TBint_seid
+966532263365

🔄የአቂዳ መመዝገቢያ፦
@Ferst6335
+966548413576
👍2
~ሴት ልጅ የቤት እመቤት ነበረች ። እጣችን ሆኖ በሰዉ ሀገር አንከራተተን ።ሀቂቃ እህቶች ስራ ፈልጉልን ስራ አጣን እያሉ በየሚዲያዉ ሲንከራተቱ ማየት ልብ ያደማል።

ኢላሂ አንተ አይቸግርህምና በስደት ላይ የሚንከራተቱ እህቶቻችንን አንተ መልካሙን ነገር መብቃቃቱን ወፍቀህ በአገራችን ላይ እርዝቃችን ክፈትልን ።ከሠዉ ቤት ነጃ በለን ።ያአላህ።
👍51
🔖የአንድ ሰው እስልምናው ማማሩ  የማይመለከተውን መተዉ ነው።”

=
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦

▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል


📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وبارک علی محمد وعلے آل محمد  کما بارکت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

t.me/https_Asselfya
👍6
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش

╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
📱 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
@SheikhMuhammedZain
@SheikhMuhammedZainadam
@abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

╰╼───────────────╯
👍1
Audio
أهمية الصحبة الصالحة يوم القيامة،

الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
t.me/https_Asselfya
🌺አንች ተማሪ ነሽ

"በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል !
"ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል !
"መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል!

=
t.me/https_Asselefya1
👍12
abu aesha
Voice changer with effects - https://thevoicechanger.com
🔴አድስ ሙሃደራ

"እረመዷን ወር ትልቅ መድረሳችን ነበር።

🎙በአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ሃፊዞሁሏህ


t.me/Abuebrahim22322
👍2
🔖የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍14👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።
👍23
تلاوة عطرة تُلامس القلوبُ || للقارئ مُنذر أبو غالية.
~አልሐምዱሊላህ በረመዷን ምክንያት ተቋርጠዉ የነበሩ ቂርአቶች ተጀመሩልን።አላህ ሆይ !ተጠቃሚዎች አድርገን ። እናም በተሻለ ጥንካሬ ለመማር እንነሳ ።
👍8