💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖የረመዷን ቀዳ ያለበት ሰው ቀዳውን በማውጣት ይጀምር። ሲጨርስ የሸዋል ስድስት ቀን ያስከትል። ይህ የተሻለና በላጭ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።
~
t.me/https_Asselfya
👍8
ረመዷን ወጣ፤ ገፍላዉም ቀስ-በቀስ መጣ፡፡
አላህ  መዘናጋትን እስከመጨረሻው ያንሳልን፡፡

ረመዷን ብዙዎች ወደራሣቸው እንዲመለከቱ አድርጓል። ተጨባጫቸውን አሳይቷቸዋል። በርካቶችም ራሣቸዉን እንዲያድሱና እንዲለውጡ ምክንያት ሆኗል፡፡አላህ እስከዘላለሙ ከመጥፎ ሥራ ይንቀለን፡፡ሙሉ መመለስንም ወደሱ ይመልሰን፡፡በመንገዱም ላይ ፅናቱን ይለግሰን፡፡

ስናገኘው እጅግ ደስ ከሚያሠኙን ነገሮች አንዱ ኢማን ነው፡፡ ኢማናዊ ሕይወት ደስ ይላል፡፡ ደስታንም ይሠጣል። ለሌላም ያተርፋል። የኢማን ሙቀት አይሰለችም፣ አይኮሰኩስም።በቆዩበት ቁጥር ከዉስጡ ባልወጣን ያሠኛል።የወንጀል ሕይወት ደስታው ቅብ እና ጊዜያዊ ነው።ጥሩ ይመስላል እንጂ አይደለም።በሂደት ይኮሰኩሳል፤ሰላም ይነሳል፣ ይረብሻል። መጥፎ ነገር መጥፎነቱ ቆይቶም ቢሆን ይገባል።ሰዎች ድንገት በሆነ አጋጣሚ የኃጢአትን መጥፎነት ተረድተው መስተካከል አለብኝ፤ እዚህ ላይ ማቆም አለብኝ ብለው የወሰኑ እንደሆነ እኔን ትቶ እንዴት? ማለት ሸይጧንነት ነው።መለወጣቸውን አለማመንና አለመቀበልም እኩይነት ነው።በአስመሳይነትና ዉሸታምነት መፈረጅም በደል ነው።

ረመዷን መልካም ወር ነዉና ሰዎች ወደ ረመዷን በገቡበት ሁኔታ ላይወጡ ይችላሉ። ጥቁር ለብሰው ገብተው ነጭ ተሸልመው ይወጡ ይሆናል ።ከነጭቃቸው ገብተው ታጥበዉና ፀድተው ይሆናል።አንድ ሰው ወደ መልካምነት ሲቀየር ልንደሰትለትና እንዲፀናም ልናግዘውና ልንተባበረው ይገባል። ቀድሞውኑ ለሰው መልካምን አለመመኘት መናጢነት ነው። የሰው ሸይጣን ማለት አላህ ረመዷንን ሰበብ አድርጎላቸው በተለወጡ ሰዎች በር ላይ ቆሞ ወደ መጥፎ ሥራቸው እንዲመለሱ የሚወተዉት ነው።

እና ቶብተናል ያሉ ሰዎችን አትፈታተኗቸው።ወደ አላህ መስመር የተመለሱትን አትረብሿቸው።

=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍9
اللهم إرزق كل من يريد العفاف ✍️🌷

=
👍16
🔖አባት ለልጁ ሲመክር
~
ልጄ ሆይ! በህይወትህ ሶስት ነገሮችን አትተው
፤ ምርጥ ምግብ ብላ፣ ምርጥ አልጋ ላይ ተኛ እና ምርጥ ቤት ኑር ።

~ልጁ፡- "እኛ ድሆች ነን፣ ታዲያ እንዴት ይህን ማድረግ እችላለሁ? "

~አባት ፡- "ስትራብ ብቻ የምትበላ ከሆነ የምትበላው ምርጥ ምግብ ይሆናል። ጠንክረህ ከሰራህ እና ደክመህ ከተኛህ አልጋህ ምርጥ አልጋ ይሆናል። ሰዎችን በደግነት የምትይዝ እና የምታገለግል ከሆነ በልባቸው ውስጥ ትኖራለህ ።

~

t.me/https_Asselfya
👍23
ወንድ ልጅ ተግባሩ ነዉ የሚናገረዉ ማንኛዉንም  ነገር በተግባር ያሳይሻል። ።አንደበቱ ዝም ብሎ ነዉ የሚያወራዉ ከአንደበቱ ይልቅ ተግባሩን እመኚዉ።
👍13
አንዲት ሰለምቴ እህታችን ወላጆቿ በዲኗ ላይ እንድትጠነክር እና ዲኗን እንድትማር እንደሚያግዟት ነገረችኝ። ኒቃቧንም እንድትለብስ እንደሚያበረታቷትም እንደዚሁ ነገረችኝ። መታደል ነው። አላህ ሂዳያውን አድሏቸው ደስታዋን ሙሉ ያድርግላት።

ተመልከቱ እንግዲህ! እዚህ ላይ ሙስሊሞች ያልሆኑ ሰዎች ከጎኗ ሲቆሙ እና ኒቃቧን ሲደግፉ በሌላ በኩል ደግሞ ሙስሊሞች ሆነው ሳለ ሴቶቻቸውን በተሟላ መልኩ ልሰተር ባሉ ልክ ብልግና የፈፀሙ ያህል ቁም ስቅል የሚያሳዩ ወላጆች፣ ወንድሞች፣ ባሎች አሉ። ኒቃብ የሶሐቦቹ የነ ዓኢሻህ፣ የነ አስማእ ልብስ ነው። እንዴት ሙስሊም የሆነ ሰው ይህንን አለባበስ ይዋጋል?! እንዲህ አይነቱ የውስጥ ፈተና ውጭ ላይ ከሌሎች አካላት ከሚገጥመው የበለጠ ያማል። አንደኛ የኔ በምንለው አካል መሆኑ የተለየ ህመም አለው። ሁለተኛ እንደ ውጭ ሰው በቀላል አይገላገሉትም። ንዝንዙ አይጣል ነው። ሰላም ይነሳል። ህይወትን ያከብዳል።

"የጣት ቁስልና - የዘመድ ምቀኛ
እየነዘነዘ - ሌቱን አያስተኛ።"

በንዲህ አይነት የጎን ውጋት ሰላም ያጡ ብዙ እህቶች አሉ። እንዲህ አይነት አጉል ባህሪ የተጠናወታችሁ ወገኖች! እባካችሁን ከዐቅል ሁኑ። ያለ አንድ ተጨባጭ ምክንያት ሰዎች ለኢስላማዊ እሴቶች ጥላቻ እንድታረግዙ ሲያደርጓችሁ እጅ አትስጡ። በተለይ ባል ሆኖ ኒቃብን የሚቃወም ማየት አይደንቅም ወይ? ሚስትህን ሽልማት በሚገባት ተግባሯ ስትፈትናት አታፍርም ወይ?! ልክፍት ነው ይሄ!
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
"ሕይወቱን ልክ እንደ ረመዷን ያደረገ ሰዉ፣ አላህ አኼራዉን እንደ ዒድ ያደርግለታል።
👍11
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
🔄መልካም ዜና

❀ለሸሪአዊ እውቀት ፈላጊዎች በሙሉ ከ"መናሩ_ሱና"Online የቂርአት ግሩፕ ብስራትን ይዘን ብቅ ብለናል።እንደሚታወቀው

🔁ግሩፑ ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ፡በአቂዳና በተፍሲር ትምህርት ዘርፍ ላይ ትኩረት አድርጎ፡በመስራት ላይ ያለ ግሩፕ ነው፡ስለሆነም አሁንም ባለችው ክፍት ቦታ ላይ ውስን ተማሪዎችን ተቀበሎ ማስተማር ይፈልጋል።

❀አብሮ መማር የእርሶ ምርጫ ከሆነ ከስር ባሉት username ላይ ቀድመው መመዝገብ ይችላሉ፦መልክም እድል፡

✪ቁርአን ተፍሲር: በሸይኽ አቡ አማር አወል ቢን አሕመድ የሚሰጥ ሲሆን፦
☞አቂዳ ደግሞ በኡ ኡበይዳ ሰኢድ ይሰጣል።
አዲስ የሚጀመረው ኪታብም፡አእላሙ ሱነቲል መንሹረቲ الأعلام السنة المنشورة የተሰኘው የሐፊዙል ሀከሚ ኪታብ ነው


☛ማንቂያ፦የሁለቱም ትምህርት እርማት አለው።
የተፍሲር የደርስ ሰአት፡ዘወትር ከሱር በኋላ10፡30_11፡45 ድረስ ሲሆን
የአቂዳ ምሽት ከኢሻ በኋላ ከ3፡00_5፡00 ድረስ ነው።


🔄የተፍሲር መመዝገቢያ፦
@TBint_seid
+966532263365

🔄የአቂዳ መመዝገቢያ፦
@Ferst6335
+966548413576
👍2
~ሴት ልጅ የቤት እመቤት ነበረች ። እጣችን ሆኖ በሰዉ ሀገር አንከራተተን ።ሀቂቃ እህቶች ስራ ፈልጉልን ስራ አጣን እያሉ በየሚዲያዉ ሲንከራተቱ ማየት ልብ ያደማል።

ኢላሂ አንተ አይቸግርህምና በስደት ላይ የሚንከራተቱ እህቶቻችንን አንተ መልካሙን ነገር መብቃቃቱን ወፍቀህ በአገራችን ላይ እርዝቃችን ክፈትልን ።ከሠዉ ቤት ነጃ በለን ።ያአላህ።
👍51
🔖“የአንድ ሰው እስልምናው ማማሩ  የማይመለከተውን መተዉ ነው።”

=
t.me/https_Asselfya
👍6
🔖 የጁሙአ ቀን ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ውስጥ አንዱ በውዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት ማውረድ ነው።

የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።

✅ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ ሰው፦

▪️በአስር እጥፍ አላህ በሱ ላይ ያወርድበታል
▪️አስር መጥፎ ሰራዎች ይሰረዝለታል
▪️አስር ደረጃዎች ከፍ ይደረጋል
።

📚الباني (صحيح النسائي) جـ1 ص415

◾️اللہم صلے علی محمد وعلے آل محمد کما صلیت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید وباعڊ علی محمد وعلے آل محمد  کما باعڊت علے إبراھیم و علے آل إبراھیم إنک حمید مجید

t.me/https_Asselfya
👍6
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
│❏ ደላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ ضلال جماعة الأحباش
│
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
╭🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
│ t.me/SheikhMuhammedZainadam/12274
│
├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────
╭╼────────⟢
┢📱 á‰°áŒ¨áˆ›áˆŞ ትምህርቶችን ለማግኘት ይቀላቀሉ
│ @SheikhMuhammedZain
│ @SheikhMuhammedZainadam
│ @abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
┡
╰╼───────────────╯
👍1
Audio
أهمية الصحبة الصالحة يوم القيامة،

الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
t.me/https_Asselfya
🌺አንች ተማሪ ነሽ

"በሽታ፦ ለጤናሽ ትኩረት እንድትጪ ያስተምርሻል !
"ሀዘን፦ ጉዳዬችሽን ለአላህ እንድትሰጪ ያስተምርሻል !
"መለያየት፦ ራስሽ እንድትወጅና ለራስሽ ዋጋ እንድትሰጪ ያስተምርሻል!

=
t.me/https_Asselefya1
👍12
abu aesha
Voice changer with effects - https://thevoicechanger.com
🔴አድስ ሙሃደራ

"እረመዷን ወር ትልቅ መድረሳችን ነበር።

🎙በአቡ ዓኢሻ አወል ካሳው ሃፊዞሁሏህ
።

t.me/Abuebrahim22322
👍2
🔖የወንድ ልጅ ሙሉነት በሁለት ነገሮች ነው። ፊቱ ላይ ባለው ፂምና ቤቱ ውስጥ ባለችው ሚስቱ ነው።

~
t.me/https_Asselfya
👍14👎1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተኝታችሁ የምታድሩ ተኝተው አድረው ለማያውቁ ሰላም ለራቃቸው የገዝዛ ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ።
👍23