💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.57K subscribers
1.29K photos
495 videos
125 files
5.18K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ*

የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡
Audio
የዛሬ ሰኞ የቀጥታ ስርጭት የነበረው

◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት


↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣5⃣


የላም አሰዋኪን ፍርዶች
የላሙል ፊእልና አህካሞቹ
ኢድጋም ሙተማሲለይን
የኢድጔም ሙተማሲለይን ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
👉"ከሶላትህ ከተዳከምክ

👉ቁርአንን ችላ ካልክና ከዚክር ከተዘናጋህ በኋላ

የሐዘንና ጭንቀት ወታደሮች ቢወሩህና ቢያሹህ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ።


https://t.me/https_Asselfya
📌قال أمير المؤمنين عمر بن الخطاب -رضي الله عنه-:

▪️« تعلَّموا العلم، وعلِّموه النَّاس، وتعلَّموا له الوَقَار والسَّكينة، وتواضعوا لمن تعلَّمتُم منه، ولمن علِّمتموه، ولا تكونوا جبابرة العلماء، فلا يقوم جهلكم بعلمكم »
⤵️⤵️
https://t.me/https_Asselfya
Audio
🔻ቁረአንን ፣መቅራትን፣ማንበብን ማድመጥን ፣በፈለክ ግዜ በነዚህ ንያዎች ላይ አደራህን !!!
▪️ማስተንተን{ተደቡር}
▪️በርሱ መስራትን
▪️አጅር ማግኘትን
▪️ጌታህን ማናገርን
▪️በእርሱ መታከምን አስብ።
ውዷ እህታችን...
ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!

🍂 ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ፤ እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅ ግልፅ ነው!
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌼»̶̥✽̶┉┉┄┄

🔥 ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው!!

አላህ ሁላችንንም ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን!!
•┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈•

© ተንቢሀት

https://t.me/https_Asselfya
▪️ባለትዳሮች ፍቅራችሁን አፅኑ!

አማኝ ባለትዳሮች ዱንያን መሰረት ያደረገ ቁሳዊ ግንኙነት አይገነቡም።

🔻 ፆታዊ ፍላጎትም አይገዛቸውም። ልባቸው በኢማን መንፈሳዊ ውህደት ደንድኗል። ይህም እውነተኛ ፍቅር አኼራ ላይ የሚቀጥል ዘላለማዊ ነው።

አላህ በሱረቱ ራዕድ 23–24 እንዳለው፤

💧ጀናቱ ዓድን’ የመኖሪያ ገነቶች ናት። ይገቡባታል! ከአባቶቻቸውም፣ ከሚስቶቻቸውም፣ ከዝርያቸውም መልካም የሠራ ሰው (ይገባበታል)፡፡ መላእክትም በእነርሱ ላይ ከየደጃፉ ሁሉ ይገባሉ፡፡ «ሰላም ለእናንተ ይኹን፡፡ (ይህ ምንዳ) በመታገሳችሁ ነው። የመጨረሻይቱም አገር ምንኛ ታምር!» ይሏቸዋል።

https://t.me/https_Asselfya
➡️የቢድአ ሰወች ምሳሌ⬅️

▶️የቢድአ ሰወች ሱና ጋ ያላቸው ምሳሌ
▶️ወርቅና አጥንት እንደተጣለለት ውሻ ማለት ናቸው ‼️

⚪️ሱና ወርቅ ነች ብልሆች እንጂ አያነሷትም
⚫️ቢድአ ጥንብ ነች ውሾች እንጂ አያነሷትም ‼️
✒️ አቡ ረይስ አሰለፍይ🖋
قال العلامة مقبل الوادعي رحمه الله (أخوف مايخاف الريا والسمعة علي طالب العلم ) اللهم وفقنا الإخلاص وابعدنا من الرياء والسمعة
🔻ታላቁ አሊም ሙቅቢል አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፣

💧ይዩልኝና ይስሙልኝ ከሚፈራበት ሁሉ የሚያሰፈራው በእውቀት ፈላጊዎች ላይ ነው።

አሏህ ኢኽላስ ይወፍቀን
!!
https://t.me/https_Asselfya
25 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 2⃣4⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (

https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
↪️ በሁለት ባለትዳሮች ወይም በሁለት ጓደኛሞች መካከል የጠበቀ ግኑኝነት፣ የረዘመ ወዳጅነትና የሚያስቀና ፍቅር በመካከላቸው የሚኖረው ምንም አይነት ግጭት፣ ስህተት ወይም ቅራኔ በመካከላቸው ስለማይኖር ሳይሆን የፈለገ ነገር ቢፈጠር በመተሳሰብ፣ በመነጋገር፣ በመተላለፍ፣ በመመካከር፣ በመተዛዘንና ይቅርታ በመባባል ችግራቸውን ስለሚፈቱ ነው።
ሒስኑል ሙስሊም #3
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~

* ኪታብ:- ሒስኑል ሙስሊም
* ክፍል:- 3⃣
* ሳምንታዊው የአንፎ ደርስ ላይ እየቀረበ ያለ
ቁርኣን ሓፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጭ ሰው እና ጥቂት አፍዞ ፂሙን ከማይላጭ ሰው የትኛው ነው ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው?

መልስ:

በሶላት ለኢማምነት ሊቀደም የሚገባው
ሃፊዝ ሆኖ ፂሙን ከሚላጨው ይልቅ ከጥቂት የቁርኣን ሒፍዙ ጋር ፂም ያለው ነው። ምክንያቱም ይሄኛው ዛፍ በመቅለሉ ወንጀለኛ አይደለም። ያኛው ግን ፂሙን በመላጨቱ ወንጀለኛ ነው።,,,,
"
(ፈትዋ ለጅነተ አድዳኢማህ፣ ዐብዱርረዛቅ ዐፊፊ እና ኢብኑ ባዝ)

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
የድን ጓደኛህ ሲሳሳት ምከረው እንጂ አትራቀው‼️

▪️አቡ ደርዳእ ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ፣

🎓የአንዳቹህ ወንድም ከተቀየረ ከወነጀለ
አትራቁት አትተውትም መልካም የሆነ ግሳፄን ገስፁት በርሱም ላይ ታገሱ

ምክኒያቱም ጓደኛ አንዳንዴ ይጎብጣል በሌላ ግዜ ደግሞ ይስተካከላል።
[ ﺭﻭﻩ ﺃﺑﻮ ﻧﻌﻴﻢ ‏( 232/4
በትዳር፣ ፍችና ልጅ ማሳደግ ላይ ያሉ መበዳደሎች
ኢብኑ/ሙነወር
በትዳር፣ ፍችና ልጅ ማሳደግ ላይ በሚገጥሙ መበዳደሎች ዙሪያ አጭር ማስታወሻ
https://t.me/https_Asselfya