💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖አላህ ሆይ !
ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን።
የወደድከን ሆነህ ግደለን።
ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከዉ አኸላቃችንን አሳምርልን።
አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~
t.me/https_Asselfya
👍19
«የባል ሐቅ በሚስቶች ላይ»
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
አዲስ ሙሀዶራ
--------------
....ርዕስ....

«የባል-ሐቅ በሚስቶች ላይ»


«የትዳር ጣዕሙ ፍቅር ፣ መሰረቱ መቻቻል፣ምሰሶው ይቅር መባባል ነው።»

👉ትዳር ቡዳው የበዛበት ተክል ሲሆን ሌሎች እንዳያዩት ከባልና ከሚስት ውጭ ወደ ውጭ መውጣት የለበትም።

👉ትዳር እንደ ቻናል ሲፈልግ ጆይን ብለን ገብተን ስንፈልግ ሊፍት የምንልበት ቀላል ሲስተም አይደለም።

👉በትዳር ውስጥ በችግርና በመከራ መኖር ሚሊየን ጊዜ ከብቸኝነት ይሻላል።


🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/abuhureyrahmedresa

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍2
የቤት እመቤት የሆንሺ የቤት ሰራተኛ አትቀጥሪ ራስሺ ስሪ ሀቂቃ የምሬን ነው!
በሌላ ነገር  አዳይተረጎም!?
  የራስን ቤት  ልሾ ማስተዳደር ባልን  እራስሺ  ሰርተሺ መካደም ልጆችሺን ልሾሺ በተርቢያ ማሳደግ እሚያክል ነገር የለም ኋላ ለልሾሺ ይጠቅምሻል ይህ በቤትሺ እራስሺ መስራትሺ መካደምሺ ልጆችሽን መንከባከብሺ ጥቅሙ ላንች ነው!!
በራስሺ ቤት መድከም መስራትሺ ላንች እረፍት ነው!
👍7
﴿ وَمَاۤ أُبَرِّئُ نَفۡسِیۤۚ إِنَّ ٱلنَّفۡسَ لَأَمَّارَةُۢ بِٱلسُّوۤءِ ﴾
Forwarded from Dr. Seid Mussa
فرائد وفوائد من القرآن الكريم.pdf
48.1 MB
[ ከቅዱስ ቁርኣን ግንዛቤዎች እና ጥቅሞች ]

- በጣም የተለፋበትና የተደከመበት ስራ ነው።
ይክፈቱት ይጠቀሙበታል። -

https://t.me/AbulBukhariSeid
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
ትዳር
Daru tewhid
ከመልካም ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ ላይ ትልቁ“ ፀጋ” ማለት ትዳር ነው። ከመጥፎ ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ “ጀሃነም ”ማለት ትዳር ነው።

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

         ~¤  t.me/Darutewhide
👍12
لذة سماع القرآن ||

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .
﴿ سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ﴾

[ الرعد: 24]
㈀ ㈀㔀ⴀ ㌀ⴀ㈀㈀开㈀ ✀㈀㠀✀㄀㌀✀
匀甀瀀攀爀 嘀漀椀挀攀 刀攀挀漀爀搀攀爀
☘ክፍል አስራ ዘጠኝ (➀➈)

📌ረመዷንን ቁርአን ጋር

📚ተፍሲር፦ ሱረቱ ዱሃ

🎙በወንድም አቡ ማሂር
https://t.me/ahlu_Al_aser
ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር ብታደርጉ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ። በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
2- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
3- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
👍1
🔖መልካም ሚስት በጅንጀና አትገኝም።

📍ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

«መልካም ሚስት የምትገኘው ባንተ ጥረት አይደለም። እሷ ማለት አላህን ለሚፈራ ሰው የምትሰጥ የአላህ  ሲሳይ (ሪዝቅ) ናት።»

📖أحكام القرآن (1/536)
=
    ~በነዚህ በዉድ ቀናቶች ዱአ አድርጉ።
👍16
ሂዳያ ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች አላህ መርጧት የዛሬ ዓመት ወደ ቀጥተኛ መንገድ እስልምና በሰለምቴ ጓደኛዋ አማካኝነት ገብታለች ነገር ግን ወደ እስልምና ከገባችበት አንስቶ በእስልምና ውስጥ የነበራት ቆይታ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ነበር
የእስልምና እምነት ተከታይ መሆኗን ወላጆቿ ሲያውቁ ከእምነቷ ለማስወጣት እግሯ ሾር ወድቀው ቢለምኗትም አሻፈረች ይህን እምነቴን አለቅም ትላቸዋለች የዚያን ግዜ ወላጆቿ  ጤነኛ ልጃቸውን የአእምሮ በሽተኛ ሆናለች ብለው ወደ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል ይወስዷታል እዚህም ማዕከል ውስጥ በየቀኑ 15 መድሃኒቶችን እየወሰደች ለ 1 ወር ሙሉ ቆይታለች በኋላም የት እንዳለች ሙስሊም እህቶቿ ባወቁ ግዜ የህግ አካልን ይዘው ቢሄዱም ጉቦ ለነሱ እየተሰጠ እሷን ከዚህ ማውጣት አልተቻለም ነገሩን ወደ መጅሊስ አካባቢ ላሉ ሰዎች ተነግሮ በመጨረሻም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከሄደች በኋላ ወደ ሙስሊም እህቷቿ ቤት ገብታለች አሁን ላይ ጨጓራዋ ክፉኛ ተጎድቷል

ደም ያስመልሳታል ጤነኛ ሆና ዕብድ ተብላ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል መግባቷም ጭንቀት ውስጥ ከቷቷል
ይህችን አህታችን በምንችለው ሁሉ እናሳክማት እንርዳት
ለአላህ ብለን እንድረስላት ይህን ሁሉ መከራ እየተጋፈጠች ያለው ለእስልምናዋ ብላ ነው እኛስ ለእንዲህ አይነት ሰዎች የምንሰጠው ምላሽ ምን መመምሰል አለበት?

የባንክ አካውንት Ekram Teferi 1000571601005
ያሰለመቻት ልጀ ናት  አካውንቷን ለጊዜው ሂዳያ ናት የምትጠቀምበት
ማንኛውንም መረጃ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ +251994426897 መደወል ትችላላችሁ የነየታችሁትንም በዚህ ስልክ ስክሪንሹት አርጋችሁ ላኩልን ባረከላሁፊኩም ይህ በላጩ ወር ሳያልፍባችሁ የዚህን ኸይር ሾል  ተሳታፊ ሁኑ ለሌሎችም ሟር አድርጉት
https://t.me/tdarna_islam
👍3
የዛሬዋን ቀን ፦እስቲغፋር በማብዛት ፦በነብያችን ላይ ሰለዋት በማዉረድ ፦ሱረቱን ካህፍ በመቅራት ፦ዱዓ በማድረግ የተለያዩ ኢባዳዎችን በመፈፀም እናሳልፋት።ረመዷ ሊሠናበተን ነዉ።እና አጨራረሳችንን እናሳምር።እንበርታ ።
🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!

~وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ

➡️
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡

t.me/https_Asselfya/10763
👍7
🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል።

~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን

  አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!

    ~
        t.me/https_Asselfya
👍10