💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.73K subscribers
1.27K photos
494 videos
123 files
5.14K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ደጋጎቹን ደጋግ ያደረግክ ጌታችን ሆይ ከደጋግ ባሮችህ እስክንሆን ድረስ አግዘን።
👍19
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📚 አዲስ ብስራት 📚

   ውድና የተከበራቹህ የቴሌግራም ተጠቃሚ ሙስሊም ወንድሞች እና እህቶች አዲስ ብስራት ይዘንላቹህ መጥተናል።

እርሱም "علم العربية" የዓረብኛን ቋንቋ ህግጋት እና ሰዋሰው ማለትም የሶርፍ፣ ነሕው፣ በላغህ እና መሰል ት/ቶችን ቅደም ተከተሉን በጠበቀ መልኩ መማር ለሚፈልግ ሁሉ እነሆ ከረመዷን በኋላ ትምህርቱ መሰጠት እንደሚጀምር ስናበስራቹህ በታላቅ ደስታ ነው።

ስለሆነም ት/ቱ -ኢንሻ አሏህ- ከዒድ አል'ፈጥር በኋላ በቀጥታ ስለሚጀመር የምዝገባ እና የትምህርት አሰጣጡን ሂደት ከወዲሁ መነጋገር እና ማጠናቀቅ ያስፈልጋል። ስለዚህ ፈጥነው በመመዝገብ ቦታ ይያዙ።

🔴 ት/ቱ ከምንም አይነት የገንዘብ ክፍያ ነፃ ነው።

🔗ትምህርቱ የሚሰጠው በዚህ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ፦
↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓ ↓↓↓
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy

🗒ለመመዝገብ፦ ከታች የተቀመጠውን ዩዘር ኔም በመጠቀም በየፆታቹህ መመዝገብ ትችላላቹህ።

🔺የወንዶች፦
🟰@ABu_Abderehman_bot
🟰https://t.me/Aburimbot

🔻የሴቶች፦
🟰@Aljemiliyahbot
🟰https://t.me/Ouktosmanbot

የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶች ሸር እና ኮፒ በማድረግ መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱልን።
👍3
🔖አላህ የሠጠንን ፀጋ (ኒዕማ) ማወቅ በራሱ ትልቅ ፀጋ ነው። ሁሌም ማመስገን ደግሞ ለፀጋው ማዝለቂያ እና በረከቱ ነው።

ጌታዬ ሆይ የሆነ ነገር አጥብቄ ለምኜህ ከሠጠኸኝ በኋላ የምረሳው ወይም አቅልዬ የማየው አታድርገኝ።

t.me/https_Asselfya
👍3
እስከ መቼ?!
~
★ በየቤቱ ብዙ የምግብ ብክነት አለ። በየጎዳናው ግን ብዙ የተራበ ወገን አለ።
★ በየሰፈሩ ብዙ ድግሶች አሉ። ብዙ ችግረኞች ግን ተጋባዥ ሳይሆኑ ትርፍራፊ የሚጠብቁ የሩቅ ተመልካች ናቸው።
★ በየቤታችን ብዙ የማንለብሳቸው ልብሶች አሉ። ብዙ በብርድ የሚቆራመቱ የታረዙ ወገኖች ግን ተረስተዋል።
★ በየጎዳናው ብዙ መኪኖች ባዶዋቸውን ይጓዛሉ። ብዙ ደካሞች ግን በእግር ይኳትናሉ።
★ በየአውቶቡሱ ብዙ ደካሞች ቆመው ይሄዳሉ። ብዙ ወጣቶች ግን ወንበር ይዘው ፀጉራቸውን ይፈትላሉ።
★ በሃገሩ ሰፋፊ መሬት አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ገዝቶ እንኳ የቤት ባለቤት የሚሆንበት እድል ጠባብ ነው።
★ በየ መስሪያ ቤቱ ብዙ ሹመኞች ወንበር ያሞቃሉ። ብዙ ባለጉዳዮች ግን ዘወትር ይጉላላሉ።
★ ለጎረቤት ሃገር የሚበቃ የመብራት አቅም አለን። ሰፊው ህዝባችን ግን ጨለማ ውስጥ ይኖራል።
★ ሀገሪቱ "የውሃ ጋን" ነው ስሟ። ህዝቧ ግን በውሃ ችግር ይማቅቃል።
★ በየ ከተማው ብዙ ሰባኪዎች አሉ። ብዙ ህዝብ ግን በዘረኝነት ይባልላል።
★ በዘመናችን ድንገተኛ ሞት እጅጉን በዝቷል። ብዙው ሰው ግን ከሞት ጭልጥ ብሎ ዘንግቷል።

መቼ ይሆን ከልብ ማሰብና መተሳሰብ ባህላችን የሚሆነው?

=
(ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 07/2010)
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
👍9
ኢህሳን 𝙟𝙤𝙗𝙨

በቅርቡ የተከፈተ ፈጣን እና ነፃ የስራ
ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት አዲስ ቻናል ነው

ተቀላቀሉ 👇

t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
🔖ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ!
∞ የፍቅር ህይወትህን
∞ የገቢህን መጠን
∞ የቤተሰብህን ጉዳይ

የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!

نقل
t.me/https_Asselfya
👍37
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!

ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
👍7
ها نحن الآن في العشر الأواخر من رمضان
للعلامة صالح بن فوزان الفوزان
"ها نحن الآن في
العشر الأواخر من رمضان"🌙

🎙 للعلامــة:صالح بن فوزان الفوزان - حفظه الله
t.me/https_Asselfya
👍2
ለባልሽ መሬት ሁኚለት እሱ ሰማይ ይሆንልሻል። ባል በቤቱ ንጉስ መሆን ይፈልጋልና አደራ ሙሉ እንክብካቤን አትንፈጊው። ባልሽን ለማስደሰት ብዙ ማውጣት አይጠበቅብሽም። በቃ በቀላሉ ከምግብ በኋላ ፈጠን ብለሽ ዉኃ እና ሳሙና አቅርበሽ እጁን ካስታጠብሽው በዚህ ያንቺን ባል አክባሪነት ይረዳል።

t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👍16👎1
🔖አላህ ሆይ !
ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን።
የወደድከን ሆነህ ግደለን።
ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
አፈጣጠራችንን እንዳሳመርከዉ አኸላቃችንን አሳምርልን።
አንተን በማስታወስ፣ አንተን በማመስገን፣ አንተን ባማረ መልኩ በመገዛትም ላይ አግዘን።
~
t.me/https_Asselfya
👍19
«የባል ሐቅ በሚስቶች ላይ»
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
አዲስ ሙሀዶራ
--------------
....ርዕስ....

«የባል-ሐቅ በሚስቶች ላይ»


«የትዳር ጣዕሙ ፍቅር ፣ መሰረቱ መቻቻል፣ምሰሶው ይቅር መባባል ነው።»

👉ትዳር ቡዳው የበዛበት ተክል ሲሆን ሌሎች እንዳያዩት ከባልና ከሚስት ውጭ ወደ ውጭ መውጣት የለበትም።

👉ትዳር እንደ ቻናል ሲፈልግ ጆይን ብለን ገብተን ስንፈልግ ሊፍት የምንልበት ቀላል ሲስተም አይደለም።

👉በትዳር ውስጥ በችግርና በመከራ መኖር ሚሊየን ጊዜ ከብቸኝነት ይሻላል።


🎙በኑረዲን አል-አረብ
https://t.me/abuhureyrahmedresa

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
👍2
የቤት እመቤት የሆንሺ የቤት ሰራተኛ አትቀጥሪ ራስሺ ስሪ ሀቂቃ የምሬን ነው!
በሌላ ነገር  አዳይተረጎም!?
  የራስን ቤት  ልሾ ማስተዳደር ባልን  እራስሺ  ሰርተሺ መካደም ልጆችሺን ልሾሺ በተርቢያ ማሳደግ እሚያክል ነገር የለም ኋላ ለልሾሺ ይጠቅምሻል ይህ በቤትሺ እራስሺ መስራትሺ መካደምሺ ልጆችሽን መንከባከብሺ ጥቅሙ ላንች ነው!!
በራስሺ ቤት መድከም መስራትሺ ላንች እረፍት ነው!
👍7
﴿ وَمَاۤ أُبَرِّئُ نَفۡسِیۤۚ إِنَّ ٱلنَّفۡسَ لَأَمَّارَةُۢ بِٱلسُّوۤءِ ﴾
Forwarded from Dr. Seid Mussa
فرائد وفوائد من القرآن الكريم.pdf
48.1 MB
[ ከቅዱስ ቁርኣን ግንዛቤዎች እና ጥቅሞች ]

- በጣም የተለፋበትና የተደከመበት ስራ ነው።
ይክፈቱት ይጠቀሙበታል። -

https://t.me/AbulBukhariSeid
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
ትዳር
Daru tewhid
ከመልካም ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ ላይ ትልቁ“ ፀጋ” ማለት ትዳር ነው። ከመጥፎ ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ “ጀሃነም ”ማለት ትዳር ነው።

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

         ~¤  t.me/Darutewhide
👍12