💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
🔖የቻለ ነገ ሰኞ ይፁም ።

~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።

~
👍8
💎لَّا يُؤَاخِذُكُمُ ٱللَّهُ بِٱللَّغْوِ فِىٓ أَيْمَٰنِكُمْ وَلَٰكِن يُؤَاخِذُكُم بِمَا كَسَبَتْ قُلُوبُكُمْ ۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ حَلِيمٌۭ

~በመሐላዎቻችሁ በውድቁ (ሳታስቡ በምትምሉት) አላህ አይዛችሁም፡፡ ግን ልቦቻችሁ ባሰቡት ይይዛችኋል፡፡ አላህም በጣም መሐሪ ታጋሽ ነው።
~
አንዳንድ ነገራቶች ይቀየራሉ ይስተካከላሉ እያልክ ደስታህን፣ፈገግታህን፣ህልምህን አታሳልፍ ምክኒያቱም ቀናቶች አይመለሱመና ደስተኛ የሚያደርግህን ስራ ።

telegram.me/abutoiba
👍11
❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ áŠ áˆá‰Łáˆłá‰ľáŠ“ ኪታቦች መሸጫ!

↳ኪታቦች፣ 
↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ 
↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣
↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣
↳እናቀርባለን ይዘዙን።
      
በትሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly

በመስመር፦ +966532934803

☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን።
ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ

ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦
t.me/Online_Eslamawiy_Market
👍3
إنَّ أَساسَ الصَّلاحِ فِي المَرأةِ صَلاحُها مَعَ ربِّها، بِحُسنِ طَاعتِه، وحُسنِ التَّقرُّب إليهِ، وَالمُواظبَة علَى عِبادَتِه، فإنَّ هَذا الصَّلاح وتِلكَ الاستِقامَة هيَ سِرُّ سَعادتِها، وَسِرُّ فَلاحِها، وسِر تَوفِيقِها فِي حَياتِها ڪلِّها بِما فِي ذلِك حيَاتها الزَّوجِيَّة، وصَلاح أوْلادِها، وذُرِّيَّتِها، وَعيشِها العَيشَ المُبارك الهَنيءَ .

الشَّيْخ عَـبْد الـرَّزَّاق البَـدْرِ .
ባልሺን ስብስብ አድርገሽ መያዝ ልመጅ ! አንች ቤት እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር እንድገናኚ በር አትክፈቺ ! በተለይ ከሶሻል ሚድያ ሴቶች ጋር በፍፁም ንክኪ እንድኖረዉ አትፍቀጅ የሚያስፈልገዉ ሁሉ አንች ራስሽ አድርጊ! ያዉ የቤትሽ ሰላም መረጋጋት እንድጠበቅ ያግዝሻል ብዬ ነዉ እሺ።


=
👍9
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
⭕️👉ተከታታይ ሾለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ                ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 【ክፍል ሁለት 0⃣2⃣】 〰〰〰〰〰〰 ◾️ካፊር እና ፃም 〰〰〰〰〰〰 ↪️ 【ነጥብ አንድ】👉 ካፊር ቢፃም ፃሙ ተቀባይነት ያገኛልን⁉️ 〰〰〰〰 ◾️ካፊር የሆነ ሰው በኩፍሩ እስካለ ድረስ ረመዷንን መጾም ግዴታ አይሆንበትም። ቢፃም ልሹ ረሀብና ጥማት ከማትረፍ ውጪ ተቀባይነት አይኖረውም። ነገር ግን ይህ ማለት ነገ አላህ ፊት አይጠየቅበትም…
⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
#ህፃን (ለአቅመ አዳም) ያልደረሰ ልጅና ፃም

↪️  ክፍል ሶስት《0⃣3⃣》

✅ ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ ድረስ ፃም ግደታ አይሆንበትም። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋልና።
رُفِع القلم عن ثلاَثَةٍ عَنِ النَّاءِم حتَّ يَستيْقِظ وعنٍِ الصغيرِ يكبُرَ وعنِ المجنُونِ حتَّ يُفِيق
⭕️👉 ከሶስት ሰዎች ላይ ቀለም ተነስቷል።
🔹የተኛ ሰው እስኪነቃ ድረስ
🔹ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ
🔹እብድ እስኪነቃ ድረስ

📚ኢማሙ አህመድ፣ አቡ ዳውድ፣ ነሳኢይና ዘግበውታል።

⭕️👉 ስለዚህ በዚህ ሀዲስ መሰረት አቅመ አዳም ያልደረሰ ልጅ ቀለም ስለተነሳለት ለምን አልፃምክም ተብሎ ስለማይጠየቅ ፃም በሱ ላይ ግዴታ አይሆንበትም ማለት ነው።

✅ ነገር ግን ህፃኑ ቢፃም የሚችልና ጉዳት የማያመጣበት ከሆነ አስተዳዳሪዎቹ
እንዲጾም ያዙታል። ይህ በማድረጋቸው ልጁ ነገ ትልቅ ሲሆን እንዳይከብደውና እንዳይቸገር ይረዳዋል።

✅ ሶሀቦች የአላህ ሱብሀነሁተአላ ውዳሴ በነርሱ ላይ ይሁንና  ልጆቻቸውን ትንሽ ሁነው ሳለ እንዲጾሙ  ያደርጉዋቸው ነበር። በዚህ መልኩ ከፃሙ በኋላ ወደ መስጅድ ይዘዋቸው ይሄዱና ምግብ ትዝ ብሏቸው ማልቀስ ሲጀምሩ መጫወቻ ነገር በመስጠትና በማጫወት ምግብ እንዲረሱና እንዲዘናጉ ያደርጉዋቸው ነበር።

👉ስለዚህ በዚህ መሰረት ህፃናቶች እንዲፃሙ ማድረግና በዚህ ላይ ማለማመድ የሰለፎችን መንገድ ከመከተል ውስጥ አንዱ ነው።

🚫ስህተት 🚫
〰〰〰〰〰
◾️ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ዲንን አያስተምሩም። የወላጅ ትልቁ ሀላፊነት ማብላት፣ ማጠጣትና ማልበስ ብቻ ይመስላቸዋል። ይህ ሊቀረፍ የሚገባ ትልቅ ስህተት ነው። ልጆች ከምግብ ከመጠጥ ከሌላም ነገር በላይ ዲን ያስፈልጋቸዋል። በዘመናችን ብዙ ሙስሊም ወጣቶች አጫሽ፣ ቃሚ፣ ጠጪ፣ ዱርዬ እየሆኑ ያሉት ከቤተሰብ ክትትልና ዲንን ካለማስተማር የተነሳ ነው። ብዙ ወጣቶች ጎልማሳነት እድሜ ላይ ሆነው አርካኑል ኢስላም አያውቁም፣ እስልምና የሚያበላሸውን አይለዩም። የነብያቶችና የሶሀባዎች ምንነትም ሆነ ስም አያውቁም። በተቃራኒው የካፊር ፊልም አክተርና ኳስ ተጫዋች አድናቂ በመሆን የመልእክተኛውን ሱና ትተው በፈረንጆች ፋሽንና ዲዛይን ተሸውዶ ይታያሉ። በአብዘሀኛው የዚህ ሁሉ መንስኤ ገና በልጅነታቸው ዲን ያለማሰረተመሰራችን ውጤት ነው።

◾️አንዳንድ ልጆች ለዲናቸው ካላቸው ፍቅርና ለኢባዳ ካላቸው ውዴታ የተነሳ መፃም ይፈልጋሉ። ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች በግድ እንዲያፈጥሩ ሲያደርጓቸው ይታያል። ይህም ሌላኛው ሊቀረፍ የሚገባው ጥፋት ነው። በመፃማቸው ግልፅ የሆነ ጉዳት የማይደርስባቸው ከሆነና አቅሙ እስካላቸው ድረስ ቢፃሙና ቢለማመዱ የተሻለ ነው። ምናልባትም አንዳንድ ወላጆች ይህን በማድረጋቸው ለልጆቻቸው ያዘኑ መስሏቸው ሊሆን ይችላል። ሀቂቃው ግን ይህ ድርጊት ለነሱ ማዘን ሳይሆን እነሱን መበደል ነው። እውነተኛ የልጅ እዝነት ማለት፦
🔹ቁርአን ማቅራት
🔹ሀዲስን ማስተማር
🔹ሸሪአን ማሳወቅ
🔹በኢስላማዊ ተርብያ ማሳደግና
🔹ኢባዳን ማለማመድ
ነው።

◾️ክፍል አራት ይቀጥላል ኢንሻአላህ
               ፧              ፧
               ፧              ፧
     t.me/https_Asselfya
     t.me/https_Asselfya
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ረመዷን ሲደርስ አውፍ በሉኝ ለምትሉ ወንድም እህቶች፦*
➀ _ረመዷንን ብቻ ጠብቆ አውፍ በሉኝ ማለት እንደት ይታያል?_

➁ _ረመዷንን ብቻ ጠብቆ በሚድያዎች ላይ ሼር በማድረግ አውቄም ይሁን ሳላውቅ ያስቀየምኳችሁ፣የበደልኳችሁ፣ያማኋችሁ ሰወች አውፍ በሉኝ ማለት ቢድዓ ነው_ ።

🎙 _ሸይኽ ሱለይማን አር'ሩሀይሊይ ሐፊዘሁሏህ_

t.me/https_Asselfya
👍5
👉መጣ የዕዝነቱ  ወር  ቀረበ ቀናቱ
ጌታ ያድርሰን እሱ በረህመቱ
,
,

በምን  ተዘጋጀን ወሩን ልንቀበል
ልባችን ለማፅዳት ምን ያህል ጥረናል
ቂምን በለቀቀች በፀዳች ማንነት 
ወንጀል በማራገፍ ዉብ በሆነች  ተዉበት
ተደራጅተናል  ወይ ለሮመዳናችን
ምን ያህል ጓጉታለች ለዚህ ወር ነፍሳችን!?


~
t.me/https_Asselfya
👍1
➡️የጧትና የማታ ዚክር አይርሱ!!
        ~ 
ዚክር የደረቀችን ልብ ያረጥባል። የረጠበች ልብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድትቀርብ ያደርጋታል።

يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ

👉አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

➡️በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
➡️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
➡️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።


t.me/MohamedAliEdris
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
VID_20250226_152419_702
ما حكم استعمال الوجوه التعبيرية ايموجي؟

emoji የመጠቀም ሁክሙ ምንድነው?
👎2
🤌2ኛ ማግባት ለሚፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች ምክር

𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐀𝐛𝐚 𝐇𝐚𝐭𝐢𝐦
~-ከፍቶኛል ስትላቸው ካንተ በላይ የሚከፉ ሰዎች በዙሪያህ ካሉ በጣም እድለኛ ነህ።

~-ይበልጥ ደግሞ…መከፋትህን ሳትነግራቸው የሚረዱህ ካሉ በምድር ላይ ካንተ በላይ እድለኛ የለም።―አልሐምዱ ሊላህ―

~
t.me/https_Asselfya
👍3
🔖«ኒቃቢስት ፀሐይ ነች»
--------------------
እርቃን ሆኖ መውጣት ካስባለ ጨረቃ፡

ኒቃቢስት እህቴ ፀሀይዋን ነች በቃ፡
ጨረቃን ሁሉም ሰው በነፃ ያያታል፡
ፀሀይ ግን ማን ነክቷት ማን ሰው ይደፍራታል፡

ከቶ አታስቀርብም ይፋጃል ጨረሯ፡
የለበሰችው ዘውድ ውብ ነው መነፀሯ፡
መሸፈን ነው ጌጧ ኒቃብ ነው ድንበሯ፡

አስር እና ሀያ ሀምሳ ወይም መቶ፡
እንደት እኩል ይሁን በየት ተገናኝቶ፡
ሱሪ ለባሽ ሴቶች ሙሉ ሰው ለመባል፡
ነፀብራቁን ኒቃብ ሊለብሱ ይገባል፡

...
منقول
. t.me/https_Asselfya
👍11👎1