~ቁርአንን በማስተንተን ማንበብ ፣
~አይኖችን ካልተፈቀዱ ነገሮች ማቀብ ፣ ~የሌሊትን ሰላት መስገድ ፣
~ምላስን ከሃሜትና ከረከሱ ርእሶች መጠበቅ ፣
~የመቃብርን ቦታ መጎብኘት
እና
~አኺራን ማስታወስ የልብን ድርቅና ለማከም ፍቱን መድሃኒቶች እንደሆኑ ዑለማእ ያወሳሉ
✍ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/https_Asselfya

👍7
🍁 كَيفَ يُستَقبل رَمضَان؟
➊ - الفَرح بِدخُول الشَّهر، فكَم مِمن سَبق عَليه الأجل قَبل بلُوغ الشَّهر، وإنَّ مِن شُكرك لِنعمَة اللَّه عَليك فِي بلُوغ هـٰذا الشَّهر العَظيم أنْ تَحرص علىٰ الجَد والاجتَهاد في طَاعة اللَّه فِيه.
➋ - التَّوبة النَّصوح مِن كُل ذَنب وخَطيئة، والتَّوبة النَّصوح لابُد أنْ يتَوفر فِيها الشُّروط:
① - النَّدم علىٰ فَعل الذُّنوب.
② - والعَزم علىٰ عَدم العَودة إليهَٰا.
③ - والإقلاع عَنهَٰا تمامًا.
④ - إعادة الحُقوق إلىٰ أهلهَٰا أو يَتحلّلهٖم مِنهَٰا.
🍁 قالَ بَعضُ السَّلَفِ :
« كَانُوا يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يُبَلِّغَهُم شَهْرَ رَمَضَانَ، ثُمَّ يَدعُونَ اللَّهَ سِتَّةَ أَشهُرٍ أنْ يَتَقَبَّلَهُ مِنهُم ».
📔 لَطَائِفُ المَعَارِف(صـ٤٧٥)

👍3
<<በቅርቡ ሊሆን ይችላል በላቸው>>
ከችግር በኋላ ድሎት አለ፣ ከህመም ማግስት ጤና ይመጣል፣ ከብቸኝነት ወድያ የሚያጫውት ወዳጅ ይተ’ካል። ብቻ ታገስ ሁሉም ቀኑን ይጠብቃል እንጂ እንደራቀ አይቀርም።

👍26
▪️إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ
✅አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
▪️ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ
✅ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡
ሱረቱል ዙመር 30-31
=

👍2
🔖ዉድ እህቴ ሆይ!! በማንኛዉም ነገር ጥብቅ ሁኝ። ለጌታሸ ታዛዠ ሁኝ !!
وَمَرْيَمَ ٱبْنَتَ عِمْرَٰنَ ٱلَّتِىٓ أَحْصَنَتْ فَرْجَهَا فَنَفَخْنَا فِيهِ مِن رُّوحِنَا وَصَدَّقَتْ بِكَلِمَٰتِ رَبِّهَا وَكُتُبِهِۦ وَكَانَتْ مِنَ ٱلْقَٰنِتِينَ
~የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያችን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፡፡ በእርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን፡፡ በጌታዋ ቃላትና በመጻሕፍቱም አረጋገጠች፡፡ ከታዛዦቹም ነበረች፡፡

ብዙም ሳንርቅ መሀል መንገድ ላይ የአንዳንድ እንስቶች ወግ ሽበት ያወጣል። … ክብሯን ከማይጠብቁላት ሰዎች ዓለም የሚመዘዝ ሽበት። ስለመጨረሻቸው ግድ ከማይሰጣቸው የልብ ቀልደኞች ሰፈር የሚመነጭ ሽበት።
ከዚያም እርሷን የሚያከብራት አንድ ወንድ እርሷን ከሚያፈቅሯት ሺህ ወንዶች እንደሚሻል ትደርስበታለች። ምናልባት ሳይረፍድ ወይም ረፍዶ። … ሁሉም ወንድ አንዲት ሴትን ሊወዳት ይችላል። ሊያከብራት የሚችለው ግን ከስጋዊ ስሜቱ ራሱን ማስበለጥ የቻለና፣ የአስተውሎት ነብይ የተላከለት መሆኑን ትደርስበታለች። "ይህ ወንድ ይመስለኛል … ከውብ የቅርፅ ዓለምና የስጋ ትንፋሽ መሻገር የሚችለው።" ትላለች።
በእዝነት ከቨሯ ውስጥ ጥንካሬዋን የሚያይ፣ ከቆራጥነቷ መድረክ ጀርባ የሚኖር ልስላሴዋን፣ ከድርቅናዋ ዓይን ላይ ልጅነቷን ማንበብ የሚችለውም እንዲህ ዓይነቱ ይመስለኛል።
“ከሷ የተሻለ አልተሰጠኝም። (ኸዲጃኮ) ሰዎቹ በካዱኝ ጊዜ በእኔ አምናለች። ሌሎች ሲያስተባብሉኝ እውነትነቴን አረጋግጣለች። ሰዎች ሲከለክሉኝ በሀብቷ ደገፋኛለች። ” ባሉት መልዕክተኛ ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን።
t.me/abdu_rheman_aman

👍6
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
🔖ጥንቃቄ
~
~
~
~
በተለያዩ ሚዲያዎች የጀመረዉን አያ እንኳ ሳይጨርስ ቁርአንን ቁርጥርጥ እያደረጋችሁ የምትለቁ ሠዎች ጥንቃቄ አድርጉ።
~👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖አዋጅ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ!!
❖ سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ ..
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر
~
t.me/https_Asselfya
❖ سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ ..
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر
~
t.me/https_Asselfya
ያለነው ለዚህም ምሳሌ በጉራጌ ዞን እነሞር እነር
በሚባለው ወረዳ እየሆነ ያለው በቂ ምሳሌ ነው
ለመሆኑ በዚህ ቦታ እየሆነ ያለው ምንድነው
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔖አላህ ዘንድ ሰዎች የበላይ የሚሆኑበት የእውቀት ዘርፍ# ሸሪዓዊ እውቀት ነው።
ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ مِنكُمْ وَٱلَّذِينَ أُوتُوا۟ ٱلْعِلْمَ دَرَجَٰتٍۢ ۚ
አላህ ከናንተ እነዚያን ያመኑትንና እነዚያንም ዕውቀትን የተሰጡትን በደረጃዎች ከፍ ያደርጋል፡፡

አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️
ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።

Telegram
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
👉«ሰለፍያ ቀጥተኛ የሀቅ መንገድ ብሎም አይነኬ ፅኑ ተራራ ነው።»
ለአስተያዬትና እርማት
ለአስተያዬትና እርማት
👍2
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አስመሳይን ጓደኛን ተጠንቀቅ‼️ ሲያገኝህ እንደሚያምንህ ያረጋግጥልህና ከአንተ ዘወር ሲል ግን አንተን በመጥፎ እሚያነሳ ጊንጥ ይሆናል።
ጓደኛ ብዙ አይነት ነው
እንደ አየር የሆነ አለ
👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶
እንደ ምግብ የሚሆን አለ
👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷
እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ
👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸
እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ
ልትርቀው የሚገባ
እንደ አየር የሆነ አለ
👉በሁሉ ነገር የሚያስፈልግህ..❶
እንደ ምግብ የሚሆን አለ
👉መገጫገጭ ቢኖርም ታግሰኸው የምትቀጥለው..❷
እንደ መዳኒት የሆነ ጓደኛ አለ
👉አንዳንዴ የሚጠቅም...❸
እንደ አስካሪ መጠጥ የሆነ ጓደኛ አለ
ልትርቀው የሚገባ
👍2
~ይህ መድሃኒት ባይኖረን ምን ይውጠን ነበር።
"ጉዞው የብቸኝነት እንደሆነ፣ አብሮኝም የሚጓዝ ወዳጅ እንደሌለኝ ሳውቅ ቁርዓንን ሃፈዝኩ።"
ሀሰን አል በስሪይ رحمه الله

👍9