🔻ረሱል ﷺ እንድህ አሉ፣
ሙዕሚን የወንድሙ መስታወት ነዉ፣
በርሱ ላይ ነዉር ካየበት ያስተካክለዋል፣
[ምንጭ አል አደቡ አልሙፍረድ{177}}
ሙዕሚን የወንድሙ መስታወት ነዉ፣
በርሱ ላይ ነዉር ካየበት ያስተካክለዋል፣
[ምንጭ አል አደቡ አልሙፍረድ{177}}
የሂፍዝ ወሳኝ ቃኢዳ(መሰረቶች) :
〰〰➰〰➰➰➰➰〰
📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ
🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።
وباالله التوفق
〰〰➰〰➰➰➰➰〰
📊 ኢትቃን ላለው (ለተጣራ ሂፍዝ) =ኢኽላስ + ሲተሀፈዝ አያውን ብዙ ጊዜ መደጋገም + ለሰው ማስደመጥት + በተሀፈዘው መስገድ + ሙራጀአ በየጊዜው እያደረጉ መጠበቅ
🔻ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ጋር ዱአ ማብዛትና ከወንጀል መራቅ ነቸው።
وباالله التوفق
Audio
✅ ሀሙስን በልዩ ሁኔታ ማክበር
✅ የሀሙስ ቂማሀና ልዩ ዝግጅት
✅ ሚያከብሩት ሀሙስ ወይስ ጅሙአ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
✅ የሀሙስ ቂማሀና ልዩ ዝግጅት
✅ ሚያከብሩት ሀሙስ ወይስ ጅሙአ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
_የቁረአን ቂረአት {92}
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉🏻ሱረት ተህሪም
🎙️በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
👉🏻ሱረት ተህሪም
🎙️በአቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2
WhatsApp.com
WhatsApp Group Invite
ኹጥባ_የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዱስ ሚዛን አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
🌐 قَصَائِدُ الصُّوفِيَّةِ بِمِيزَانِ الكِتَابِ وَالسُّنَّةِ
🌐 የሱፍዮች መንዙማ በቁርአንና በሓዲስ ሚዛን
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/3877

💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !
✅በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
〰〰〰〰〰〰
▪️ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !
✅በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
▪️በሶላት
▪️በዚክር
▪️በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅«ምክር ከታላቁ ሶሀቢይ አቡ ደርዳዕ»
አቡደርዳዕ (ረዲየሏሁ አንሁ) እንዲህ ይሉ ነበር፦
💦በነፍሴ ላይ የውመልቂያማ በጣም ከሚያሰስፈራኝ ነገር ለኔ እንድህ ልባል ነው፣ አንተ አቡደርዳዕ ሆይ አውቀህ ነበር፣ ባወከው ነገር ሠራህበትን?
🎓እንዲሀህም ይሉ ነበር፦ ከሞታቹህ ቡሀላ የሚያጋጥማቹህን ብታውቁ ኑሮ ምግብን በፍላጎት አትመገቡም ነበር፣ በፍላጎት መጠጥን አጠጡም ነበር።መጠለያ ቤትንም አትገነቡም ነበር,
{الداءوالدو} [/46]

"ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እነደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።"
ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)
ሸይኽ ዑሰይሚን(ረሂመሁላህ)
لَوْ أَنزَلْنَا هَٰذَا الْقُرْآنَ عَلَىٰ جَبَلٍ لَّرَأَيْتَهُ خَاشِعًا مُّتَصَدِّعًا مِّنْ خَشْيَةِ اللَّهِ ۚ وَتِلْكَ الْأَمْثَالُ نَضْرِبُهَا لِلنَّاسِ لَعَلَّهُمْ يَتَفَكَّرُونَ
✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡
✅ይህንን ቁርኣን በተራራ ላይ ባወረድነው ኖሮ ከአላህ ፍራቻ (የተነሳ) ተዋራጅ ተሰንጣቂ ኾኖ ባየኸው ነበር፡፡ ይህችንም ምሳሌ ይገመግሙ ዘንድ ለሰዎች እንገልፃለን፡፡
د (1) تفسير جزء عم - سورة النبأ - من الآية 1 إلى 30 الشيخ أول 3…
الشيخ أول بن أحمد الكميسي - حفظه الله
ቁርኣን ተፍሲር
ጁዝ ዓምመ
🎧 ሡረቱል ነበእ
#ክፍል_①
🎤በተከበሩት ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ጁዝ ዓምመ
🎧 ሡረቱል ነበእ
#ክፍል_①
🎤በተከበሩት ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሲይ
https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ሰው ከእንስሳት የሚለየው በምንድነው?
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
"✅ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።
💧ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤
ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል‼️
#አል-ኢማሙ አሕመድ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
"✅ዒልም ባይኖር ኖሮ ሰዎች ልክ እንደ እንስሳት ይሆኑ ነበር።
💧ዒልም/ እውቀት ለሰው ልጆች ከምግብና መጠጥ በላይ ያስፈልጋቸዋል፤
ምክንያቱም ምግብ በቀን 2 ወይም 3 ጊዜ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ዒልም ግን በሁሉም ጊዜ ላይ ያስፈልጋል‼️
#አል-ኢማሙ አሕመድ
Audio
💥አዲስ ሙሐደራ💥
=~~~~~~~~~~=
ርዕስ፦ በፊትና ወቅት በሱና ላይ ፅናት!!!
🎙በወንድማችን ሙሐመድ አብዲላህ (ባቲ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
=~~~~~~~~~~=
ርዕስ፦ በፊትና ወቅት በሱና ላይ ፅናት!!!
🎙በወንድማችን ሙሐመድ አብዲላህ (ባቲ)
https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◼️የተጅዊድ ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣4⃣】
〰〰〰〰〰
✅ የሸምስያ ፊደሎችና ሁክሞች
✅ የቀመርያ ፊደሎችና ሁክሞች
✅ የመእሪፋና የነኪራ ልዩነት
✅ ቀመርያና ሸምስያ የተባሉበት ሰበብ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሂዳየቱል ሙስተፊድ
👇👇👇👇👇
【ክፍል 1⃣4⃣】
〰〰〰〰〰
✅ የሸምስያ ፊደሎችና ሁክሞች
✅ የቀመርያ ፊደሎችና ሁክሞች
✅ የመእሪፋና የነኪራ ልዩነት
✅ ቀመርያና ሸምስያ የተባሉበት ሰበብ
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ደረሱን ለመከታተል⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
Audio
✅መውሊድን በተመለከተ ቂርአት
◾️የኪታቡ መግቢያ
↪️ ክፍል 1⃣
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
◾️የኪታቡ መግቢያ
↪️ ክፍል 1⃣
〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
24 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣4⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
➖➖➖➖➖➖
↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ
↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
◾️ክፍል 2⃣4⃣
〰〰〰〰〰
🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/1dRtOLUW8mpkYzFk
✅ኢብኑል ጀዉዚይ አሏህ ይዘንላቸዉና እንድህ አሉ፣
🎓ወደ ነፍስህ መመልከት ከፈለክ ከአፈር እፍኝን ያዝ፣ አንተ ከእርሱ ነዉ የተፈጠርከዉ ወደርሱም ዉስጥ ትመለሳለህ ከርሱም ትወጣለህ
التذكرة في الوعظ /1/169
۞ مِنْهَا خَلَقْنَاكُمْ وَفِيهَا نُعِيدُكُمْ وَمِنْهَا نُخْرِجُكُمْ تَارَةً أُخْرَىٰ
💦ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡ ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡

ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ " : ﻣَﻦْ ﻋَﻤِﻞَ ﺻَﺎﻟِﺤًﺎ ﻣِﻦْ ﺫَﻛَﺮٍ ﺃَﻭْ ﺃُﻧْﺜَﻰ ﻭَﻫُﻮَ ﻣُﺆْﻣِﻦٌ ﻓَﻠَﻨُﺤْﻴِﻴَﻨَّﻪُ ﺣَﻴَﺎﺓً ﻃَﻴِّﺒَﺔً "
«ከወንድ ወይም ከሴት አማኝ ኾነው በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ እናኖረዋለን።ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን።»
[ ﺍﻟﻨﺤﻞ : 97 ] .
ﺇﺫًﺍ : ﺇﻳﻤﺎﻥ ﺻﺎﺩﻕ + ﻋﻤﻞ ﺻﺎﻟﺢ = ﺣﻴﺎﺓ ﺳﻌﻴﺪﺓ ﻃﻴﺒﺔ
እውነተኛ ኢማን + መልካም ስራ = ደስታና ጥሩ የሆነ ህይወትን ይወልዳሉ ማለት ነው ።