💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
~ከቁርአን ጋ መኖር ከቁርአን ሰዎች መሆን እንዳድስ መፈጠር መወለድ ነዉ።

~
👍11
ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ብዬ የኸዲጃን ፍቅር ገደል አልከተውም… ምክንያቱ ምንም ይሁን አፍቅራ እንዳገባቻቸው አልጠራጠርም… በሪራ በሚሏት ሰሓቢት ፍቅር ተለክፎ በመዲና መንገዶች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ…  የእንባ ቋንጣውን በመዲና አድማስ  ሲወረውር የነበረውን ሰሓባው ሙጊስ … አፍቃሪ አልነበርክም ልለው አልችልም… ቀድመው ቢለያዩና ከዚያ በኋላ ባያገባትም “ሙጊስ ለበሪራ ባለው ፍቅር፣ በሪራ ደግሞ ለሙግስ ባላት ጥላቻ አልተገረምክም ወይ” የተባለለት አፍቃሪ ነው… ያውም በረሱል አንደበት።

አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና  የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ…  ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!!
t.me/abdu_rheman_aman
ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋህ ሁን !
ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን !
ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን !

👍21
﴿قُلِ ٱللَّهُمَّ مَٰلِكَ ٱلۡمُلۡكِ تُؤۡتِى ٱلۡمُلۡكَ مَن تَشَآءُ وَتَنزِعُ ٱلۡمُلۡكَ مِمَّن تَشَآءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَآءُ﴾.
رحلة في حياة أهل القرآن 3
<unknown>
📌ክፍል ③

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
ለህይወትህ አጋር ትሆነኛለች ብለህ ካመንክባት ደፋር ሁንና ጠይቅ እሷ ለኔ ፍላጎት ይኑራት አይኑራት ሳላውቅ እያልክ አትጨነቅ! ኸለሳ ከፈለገች ፈለገች ካልፈለገች ምን ይጎድልብሃል? በነገራችን ላይ ሴት ልጅ ምን ፍላጎት ቢኖራት ድብቅ ናት። ይህ ከእናቷ ሀዋ የወረሰችው ነው።አንዴ መላኢካዎች ለአደም ሀዋን ​​ትወዳታለህን? ብለው ጠየቁት አሉ እሱም አወ እወዳታለሁ ብሎ መለሰ አሉ ለነገሩ ምን አማራጭ አለው? ሀዋን በተራዋ አደምን ትወጂዋለሽ እንዴ ብለው ሲጠይቋት? አይ አልወደውም ብላ መለሰች አሉ የሚገርመው በልቧ ውስጥ ለአደም ያላት ፍቅር የአደምን ፍቅር ሁለት እጥፍ ነበረ አሉ።

አደምና ሀዋ ወደ ምድር በወረዱም ጊዜ አደም ሀዋን ቀን ቀን እየተኛ ሌሊት ሌሊት ይፈለጋት ጀመር።ሀዋ ግን ያለ መሰልቸት እና ያለ እንቅልፍ ጠዋትም ማታም ትፈልገው ጀመር። ኋላ ሲገናኙ አደም ቀን ቀን እየተኛው ሌሊት ሌሊት ስፈልግሽ ነው የኖርኩት አላት። እኔ ግን እስክትመጣ ብቻ ስጠብቅህ ነበር እንጅ አልፈለግኩህም አለችው አሉ። እናማ ወዳጄ ሴት ከጥንትም ጀምሮ ኩራትም ሀፍረቱም ስላለ በውስጧ ያላት ፍቅርና ፍላጎት ካንተ የገዘፈ ሆኖ ሳለ ግን እንደማትፈልግ ልታንፀባርቅ ብትሞክር አይግረምህ የናቷ ነው ልልህ ፈልጌ ነው።

منقول
👍19
~የገንዘብ ይሁን የጓደኛ ሪዝቅ ከአላህ ነው። በሆነ ጊዜ አላህ ከሰማይ በእዝነት መልክ ያወርድልሃል። በሕይወትህ ጣልቃ እየገቡ መንገድ የሚያቃኑልህን ሰዎች ድንገት ይልክልሃል። ቀልብህን ይዳብሳሉ፣ ቁስልህን ያክማሉ፣ ቅርበታቸው ሰላም ይሰጥሃል፣ መኖራቸው ፀጋ ነው፣ ድምፃቸው ደስታ ነው፣ ፈገግታቸው ጀነት ነው፣ ምክራቸው ጤና ነው። አላህ ይጠብቅልን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
👍8
◼️የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አንድ ሰው በመልካም ባህሪው የተነሳ ሌሊት የሚቆምንና ቀንን የሚፆምን ሰው ደረጃ ይደረሳል።»

📚【አቡ ዳዉድ፣አሕመድ፣ሓኪም ዘግበውታል።አልባኒ ሰሒህ ብለውታል】

=
t.me/https_Asselfya
👍10
ሙሓደራ 105 ሙራቀባ እና አላህን የመፍራት ፍሬ
Ustaz Kedir Ahmed
🔖ቆየት ያለ ሙሓደራ በ ኮንቦልቻ አንሷር መስጂድ የተደረገ !!

~ ሙራቀባ እና አላህን የመፍራት ፍሬ

🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)


t.me/https_Asselfya
~አንድ ሰዉ ከሱ ዉጭ ያለን አካል አላህን ፍራ. ሊል ዘንድ #መጀመሪያ እሱ አላህን ፈሪ ሆኖ መገኘት አለበት ።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
የማትሠሩን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ


~
🎙ኡስታዙና ኸድር አሕመድ

      t.me/https_Asselfya
👍8
🔖 መተኛትህ ካልቀረ  በሱና ላይ ሁነህ ተኛ!!
~
🔹የመኝታ ዚክር ብለህ
🔹ውዱእ አድርገህ
🔹ወደ አላህ ተመልሰህ
🔹የበደለህን ይቅር ብለህ

💎 በመተኛት ሱናውን ህያው አድርግ

ልብ በል እንቅልፍ ትንሹ ሞት መሆኑን አስታውስ። ተኝተህ በዛው ልትቀር ትችላለህ። የውመል ቂያማ በሞትክበት ሁኔታ ነው የምትቀሰቀሰው። በሀራም ተግባር ላይ ሞተህ በሚያስጠላ ሁኔታ ከምትቀሰቀስ በሱና ላይ ተኝተህ በሱና ላይ መቀስቀስን ምረጥ

t.me/https_Asselfya
👍18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«ሁሌም ብታዳምጠው ፣ ደጋግመህ ብታነበውሁሌም አብረከው ብትሆን የማይሰለች ድንቅ የአላህ ቃል።!!

ቁርአን!!
~
t.me/https_Asselfya
👍22
🔖አምር ኢብነ ቀይስ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል:–

ከረመዷን በፊት ነፍሱን ላስተካከለ ሰው
ጡባ  ጀነት  አለለት"።


       t.me/https_Asselfya
👍2
رحلة في حياة أهل القرآن 4
<unknown>
📌ክፍል ④

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
👍1
- فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلاَ تَكْفُرُونِ.