💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.68K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
አላህ የለገሠህን ችሮታ ለሰዎች ማውሳት መልካም ቢሆንም ቅሉ -
አንዳንድ አላህ የሠጠንን ከባባድ ፀጋዎችን ለመናገር እናመነታለን። የሌላቸውን ማስቀናት እየመሠለን። አደብ ይሁን ሐያእ አላውቅም ብቻ።

ለመልካም ችሮታህ ሁሉ ምስጋና ላንተ ይሁን ፤ የዓለማቱ ጌታ

t.me/https_Asselfya
የሌለህን ነገር እንድሰጥህ ዱዓ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ያለክንም ነገር የሰጠህ እርሱ ነውና አልሀምዱሊላህ በል::

    t.me/UstazKedirAhmed
ሰካራሙ'ና ልጁ…! መሳቅ አይቻልም

🎙ኡስታዝ፦ሙሐመድ አሕመድ


t.me/https_Asselfya
👍4
🔖በዚህ ወቅት፡

👉ዝምታን ያበዛ፡
👉ብቸኝነትን የመረጠ፡
👉ባለው የተብቃቃ፡
👉ቤቱና መስጂድን ያዘወተረ፡
👉አሉባልታና ወሬዎችን እርግፍ አድርጎ የተወ ሰው፡ ጥሩና የተረጋጋ ህይወት ይኖራል ብዬ አስባለሁ።

.
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ሶላት ስንሰግድ እጃችንን ደረታችን ላይ ማስቀመጣችን የተጠላ ነዉ።    የየሁዳ ተግባርም ነው።
ሱናው ከደረት በታች መያዝ ነው። ሙሉው ሱና ደግሞ ከእምብርት ስር ነው

   ይሉናል🎙 ሸይኽ አብዲልሰላም

t.me/https_Asselfya
👍3
🔖ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ :-

#መልካም_ሴት_ማለት

~በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ቀጥ ያለች
~ሶላትን በወቅቱ ጠብቃ የምትሰግድ
~በሰናይ ስናምግባር የታወቀች
~ከቤት በምትወጣ ጊዜ ከመገላለጥ የራቀች ሴት ነች።

t.me/https_Asselfya
👍10
- من سورة الزّخرف.
~ወላሂ ልባችን ንፁህ ብትሆን ኖሮ የጌታችን ንግግር ቁርአንን ባልጠገብን ነበር

~
👍10
🔖وَأَنكِحُوا۟ ٱلْأَيَٰمَىٰ مِنكُمْ وَٱلصَّٰلِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَآئِكُمْ ۚ إِن يَكُونُوا۟ فُقَرَآءَ يُغْنِهِمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱللَّهُ وَٰسِعٌ عَلِيمٌۭ

~ከናንተም ትዳር የሌላቸውን ወጣቶች አጋቡ፡፡ ከወንዶች ባሮቻችሁና ከሴቶች ባሮቻችሁም ለጋብቻ ብቁ የኾኑትን አጋቡ፡፡ ድኾች ቢኾኑ አላህ ከችሮታው ከቱርፋቱ  ያከብራቸዋል፡፡ አላህም ስጦታው ሰፊ ዐዋቂ ነው፡፡

🔖وَلْيَسْتَعْفِفِ ٱلَّذِينَ لَا يَجِدُونَ نِكَاحًا حَتَّىٰ يُغْنِيَهُمُ ٱللَّهُ مِن فَضْلِهِۦ ۗ وَٱلَّذِينَ يَبْتَغُونَ ٱلْكِتَٰبَ مِمَّا مَلَكَتْ أَيْمَٰنُكُمْ فَكَاتِبُوهُمْ إِنْ عَلِمْتُمْ فِيهِمْ خَيْرًۭا ۖ وَءَاتُوهُم مِّن مَّالِ ٱللَّهِ ٱلَّذِىٓ ءَاتَىٰكُمْ ۚ وَلَا تُكْرِهُوا۟ فَتَيَٰتِكُمْ عَلَى ٱلْبِغَآءِ إِنْ أَرَدْنَ تَحَصُّنًۭا لِّتَبْتَغُوا۟ عَرَضَ ٱلْحَيَوٰةِ ٱلدُّنْيَا ۚ وَمَن يُكْرِههُّنَّ فَإِنَّ ٱللَّهَ مِنۢ بَعْدِ إِكْرَٰهِهِنَّ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۭ

~እነዚያም የማግቢያን ጣጣ (መኸርን) የማያገኙ አላህ ከችሮታው እስከሚያከብራቸው ድረስ ይጠበቁ፡፡

~ እነዚያንም እጆቻችሁ ከጨበጧቸው አገልጋዮች (ገንዘብ ሰጥተው ነጻ ለመውጣት) መጻጻፍን የሚፈልጉትን ከእነሱ መልካምን ነገር ብታውቁ ተጻጻፉዋቸው፡፡ ከአላህም ገንዘብ ከዚያ ከሰጣችሁ ስጧቸው፡፡ ሴቶች ባሮቻችሁንም መጥጠበቅን ቢፈልጉ የቅርቢቱን ሕይወት ጥቅም ለመፈለግ ብላችሁ በዝሙት ላይ አታስገድዱዋቸው፡፡ የሚያስገድዳቸውም ሰው አላህ ከመገደዳቸው በኋላ (ለተገደዱት) መሓሪ አዛኝ ነው፡፡

📚ሱረቱል ኑር...

t.me/https_Asselfya
👍6
هُنا ينتهي كل شيء ،المال والجاه والمنصب ؛
ويبقى العمل


ንብረት፣ክብር፣ዘር እዚህ ጋር ሁሉም ነገር ያበቃል!!

"አንተና ስራህ ብቻ!!

t.me/https_Asselfya
👍18
💥📢ጥሩ ሴት የአንድ ሰዉ የደስታ አካል ናት

       *المرأة الصالحة جزء من سعادة المرء*

لأن فيها صفات لا تتوفر إلا في الصالحات من النساء،
- كالإخلاص
- والنصح
- و الصدق
- والأمانة
-  والوفاء
- وحفظ المال
- واحترام الزوج
- وصيانة العرض،
- وحسن التربية للأولاد .

ثم إن صلاحها ينعكس على الأبناء غالبا:
-  لشدة مباشرتها لهم،
- وعنايتها بهم
- وتوجيهها المستمر لهم،

وهذا أيضًا من جملة السعادة التي يجعلها الله عز وجل في الزوجة الصالحة


📚  الشيخ عبد الرزاق البدر
       عشر ركائز في تربية الأبناء
👍4
🔖ስነ ምግባር በተግባር!

የሰውን እቃ ሳያስፈቅዱ መንካት፣የሰውን መብት አለማክበር፣ድንበር አለመጠበቅና የመሳሰሉትን ባህሪዎችን "ወይ የዘንድሮ ልጅ" ብሎ ከመፍረድ ባሻገር ምናልባት የኛ አስተዋጽዖ ሊኖረው ይችላልና ቆም ብሎ እራስን መገምገም አንዱ መፍትሔ ነው!
👉ልጆች የሌላውን ድንበር እንዲያከብሩ ከልጅነታቸው ጀምሮ በእድሜያው ልክና አግባብ በሆነ መልኩ ልናስተምራቸውና የነሱንም መብት ልንጠብቅላቸው ይገባል። ለምሳሌ ክፍላቸው ስንገባና የራሳቸው ብለን የሰጠናቸው ንብረት ላይ ክብርን ማሳየት ያስፈልጋል።(መከታተላችንና የመምራት ኃላፊነታችን እንደተጠበቀ
ነው)

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لِمَ تَقُولُونَ مَا لَا تَفْعَلُونَ
كَبُرَ مَقْتًا عِندَ اللَّهِ أَن تَقُولُوا مَا لَا تَفْعَلُونَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የማትሠሩትን ነገር ለምን ትናገራላችሁ?
የማትሠሩን ነገር መናገራችሁ አላህ ዘንድ መጠላቱ ተለቀ
፡፡(ሱረቱ ሰፍ 2-3)

t.me/https_Asselfya
👍5
ዛሬ የዑምደቱል አሕካም ደርስ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ።

• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/6880?single
👍5
~አንዳንድ ሰዎች በልባችን ውስጥ ምን ያህል ቦታ እንዳላቸው ቢያውቁ ..! ከእኛ ጋር ባላቸው የፀባይ መስተጋብር አፍረው ባለቀሱ ነበር።

~
t.me/https_Asselfya
👍18
رحلة في حياة أهل القرآن 2
<unknown>
📌ክፍል ②

📚رحلة في حياة أهل القرآن

ወደ ቁርኣን ሰዎች የ ህይወት ጉዞ

🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ

https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
~ከቁርአን ጋ መኖር ከቁርአን ሰዎች መሆን እንዳድስ መፈጠር መወለድ ነዉ።

~
👍11
ከትዳር በፊት ፍቅር የለም ብዬ የኸዲጃን ፍቅር ገደል አልከተውም… ምክንያቱ ምንም ይሁን አፍቅራ እንዳገባቻቸው አልጠራጠርም… በሪራ በሚሏት ሰሓቢት ፍቅር ተለክፎ በመዲና መንገዶች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ…  የእንባ ቋንጣውን በመዲና አድማስ  ሲወረውር የነበረውን ሰሓባው ሙጊስ … አፍቃሪ አልነበርክም ልለው አልችልም… ቀድመው ቢለያዩና ከዚያ በኋላ ባያገባትም “ሙጊስ ለበሪራ ባለው ፍቅር፣ በሪራ ደግሞ ለሙግስ ባላት ጥላቻ አልተገረምክም ወይ” የተባለለት አፍቃሪ ነው… ያውም በረሱል አንደበት።

አንድ ነገር ግን አምናለሁ… ፍቅር በስሙ የሚደረጉ ኃጥያቶችን እንደማያውቃቸውና  የአፍቃሪ መድሀኒቱም ትዳር እንደሆነ…  ማንነትህን ፣ እምነትህንና ጉዞህን የሚያመክንብህ ከሆነ በሽታ እንደሆነ… አምናለሁ። ነብይህ “ለተዋደዱ ሰዎች ከኒካህ ውጪ (አማራጭ) አላየሁም” ሲሉም… ከትዳር በፊት መዋደድ እንዳለና ኒካህ ካልታከለበት ግን የኪሳራ መንገድ ሊሆን እንደሚችል ነው… አፍቅርሃል? በበር በኩል ና በቃ … በፍቅር ስም ሙድ አትያዝ!!
t.me/abdu_rheman_aman
ሰላም የምትፈልግ ከሆነ የተረጋጋህ ሁን !
ጥበብ የምትፈልግ ከሆነ አድማጭ ሁን !
ፍቅር የምትፈልግ ከሆነ ራስህን ሁን !

👍21