💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር!!
.........///////////..........
በምድር ስትኖር ደስተኛና ሰላማዊ ህይወት መምራት ከፈለክ ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር! ፋክክር ያንተን መንገድ ሳይሆን የሰውን ጎዳና አመልካች ነውና ። የራስህን መንገድ ዘርጋ! የራስህን አለም ፍጠር! በራስህ አለም ተደሰት! ውድድርህ ከሰው ጋር መሆኑ ቀርቶ ከትናንትናህ ጋር ይሁን! ከትናንትህ ከተሻልክ በየቀኑ አሸናፊው አንተ ነህ! 💪

በህይወት ሜዳ ላይ ከራስህ ጋር ብቻ ተፋለምከራስህ ጋር ብቻ ተወዳደርከራስህ ጋር ብቻ ታገልራስህን ብቻ አሸንፍ! ምንም ከፍ ብትል ሰው ያልረገጠውን ከፍታ አትረግጥምና! ቀለል ብለህ በራሰህ መንገድ ፣ በራስህ ጎዳና ኑር
👍11
الله يعلم تألمك لكن تذكر وتمسك بهذه الآية....
👍5
لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا
إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العِلمِ وَالأَدَبِ
لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ
إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ


~
👍10
ኢህሳን  ⚪️⚪️⚪️⚪️
🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በቅርቡ የተከፈተ  ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓ሙስሊም  ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳  ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤🔤🔤 ነው❤️

🥳ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎በየትኛውም ዘርፍ
😎ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ

😬@twhidfirst1 🔥

🔤🔤🔤🔤🔤🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔖ዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ኑር‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር  እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልዕክተኛ ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና፦
كُنْ في الدُّنْيا كَأنَّكَ غَرِيبٌ أوْ عابِرُ سَبِيلٍ.

ዱንያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም ልክ እንደ መንገደኛ ሁን አሉኝ”።

ከዛም ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል ነበር፦
إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ.

ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"።

📚ቡኻሪ ዘግበውታል (6416)

t.me/https_Asselfya
👍14
🎈የዛኔ

ከዱንያ ወጥተህ ስትሄድ ወደ አኺራ
ወዳጅህ ስላንተ ሲያለቅስ ሢያቅራራ

አንተግን ለነፍስህ
...ነጃ የሚያወጣህ በወዳኛዉ ሀገር
...ፈገግ የሚያደርግህ ስራ መልካም ነገር
👍23
የትኛውም ወንድ ለትዳር የሚመኛት
ሴት ራሷን በአግባቡ የሰተረችውን ነው!!

منقول
👍21
❴ ይድረስ ለሚዲያው ሴቶች ❵
« በአቡ ዑሰይሚን حفظه الله »
❴  አዲስ~ ሙሓደራህ ❵

ርእስይድረስ ለሚዲያው ሴቶች

➮ በነሺዳ ለተዘፈቁ እህቶች
➮ በቲክቶክ ለሚፈትኑ እህቶች
➮ሌሎች ነጥቦችም የተዳደሰበት

«ጁማደል አኺራ 16 / 1446 ھ በእህታችን ኢክራም የሽኝት ፕሮግራም ላይ የተደረገ»

🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
👍7
ماجد الحازمي
#ለቀልባችን
{كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ }


سورة الذاريات
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጧትና በማታ ሶስት ሶስት ግዜ ይሉት ነበር!
🌻اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

~አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡
~አላህ ሆይ ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡
~ አላይ ሆይ ! ከክህደትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ  አምላክ የለም፡፡
~
t.me/https_Asselfya
👍11
Forwarded from أبو عبيدة محمد بن سعيد
እህት ለወንድሟ
......./////.......

እህት ለወንድሟ የኑሮ መንገድ ሲጠፋበት፣ጭንቀት ሲያይልበት፣ሀዘን ሲደራረብበት ከአላህ በኋላ የህይወት መስመሩ እንዲስተካከል ሰበቡ እሷ ናት።ምናልባት አንዳንዴ በተለያየ ምክንያት ከወንድሟ ትዘናጋ ይሆናል ልቧ ግን ሁሌም ከወንድሟ ጋር ነው። ሲደሰት ትደሰታለች፣ሲከፋ ትከፋለች።

ያች የሙሳ እህት አስታወሳቹሃት ?! ጉዳዩ የወንድሟ የህልውና ጉዳይ በሆነ ጊዜ በህይወቷ ላይ የሚያስከትለውን መዘዝ ከምንም ሳትቆጥረው ያለ ማመንታት እራሷን አደጋ ላይ ጥላ ለወንድሟ ሙሳ ዐለይሂ-ሰላም መትረፍ እና ወደ እናቱ መመለስ ሰበብ ሆነች። ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የሙሳ እህትን በተመለከተ እንዲህ ብሏል፡-

(إِذْ تَمْشِي أُخْتُكَ فَتَقُولُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَىٰ مَن يَكْفُلُهُ ۖ فَرَجَعْنَاكَ إِلَىٰ أُمِّكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلَا تَحْزَنَ)
“እህትህ በምትሄድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን? ባለች ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)። ወደ እናትህም ዓይኗ እንዲረጋና እርሷ እንዳታዝን መለስንህ"።
መልካም ብስራቶች ከምልካም ትዕግስት ቀጥለው ነው የሚመጡት ታገስ.!
فَبَشَّرْنَاهُ بِغُلَامٍ حَلِيمٍ

فَلَمَّا أَن جَاءَ الْبَشِيرُ
أَلْقَاهُ عَلَىٰ وَجْهِهِ فَارْتَدَّ بَصِيرًا
ۖ

وَامْرَأَتُهُ قَائِمَةٌ فَضَحِكَتْ فَبَشَّرْنَاهَا بِإِسْحَاقَ وَمِن وَرَاءِ إِسْحَاقَ يَعْقُوبَ
👍24
👉ጀግናዬ...

ሰወች ስለ አንተ ማውራት አያቆሙም ያሰብከውን አሳካና ጥሩ ርዕስ ስጣቸው።

http://t.me/nuredinal_arebi
👍14
አላህ   ላገራለት         ለተመቻቸለት፡
አግብቶ መውለድ ነው   ጥሩ ሂውት ማለት፡
👍38
ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለውንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።

📚تاريخ الإسلام {٣/‏٦١٨}
~
👍11
#ጀግናዬ ለሚዲያ አጨብጫቢ ሁሉ ሰፍ አትበይ ወላሒ የሚዲያ ጀግኖች የተግባር ቡሀቃወች ነንና ነቃ በይ‼️

ተብለሻል ...!!

#እዉነትም  የተግባር ቡሀቃዎች አላህ ያዘነለት ሲቀር።

~
👍16
ما كانَ في القَلبِ كيفَ العَينُ تَفقِدُهُ؟
- وَيَبقَـى ذِكرهُ لكَ إِن ذَهبتَـا!..

~