~ኢልም የትም ቦታ የማይገኝ ጣእም አለዉ።ነገር ግን እዛቦታ ለመድረስ ትግል ያስፈልገዋል።
~فلو قد ذقت من حلواه طعما
~لآثرت التعلم واجتهدتا
ከኢልም ጣእሙን ብትቀምስ ኑሮ
በመረጥክ ነበረ መማርን በታገልክም ነበር
~ولم يشغلك عنه هوى مطاعٌ
~ ولا دنيا بزخرفها فُتنتا
~ ولا دنيا بزينتها كلفتا
ኢልም ከመፈለግ የሚታዘዙት የሆነ ስሜት ቢዚ አያደርግህም ነበር
በዱኒያም በጌጦቿ ባልተፈተንክ ነበር።የኢልምን ጥፍጥና ብታዉቅ ኑሮ።
ከታኢያ ደርስ የተወሰደ .
=
t.me/https_Asselfya

👍9
🔖አንተ ኢልም ፈላጊ ሆይ!
አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ።
ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
አላህ ወፍቆህ እዉቀትን ያወክ እንደሁነ የተማርከዉን ተግባራዊ ለማድረግ ነፍስህን ታጋይ አድርግ።
ኢልም ዛፍ ሲሆን ፍሬዉ ደግሞ ስራ ነዉ።
~
t.me/https_Asselfya
👍8
ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር!!
.........///////////..........
በምድር ስትኖር ደስተኛና ሰላማዊ ህይወት መምራት ከፈለክ ራስህን ከማንም ጋር አታፎካክር! ፋክክር ያንተን መንገድ ሳይሆን የሰውን ጎዳና አመልካች ነውና ። የራስህን መንገድ ዘርጋ! የራስህን አለም ፍጠር! በራስህ አለም ተደሰት! ውድድርህ ከሰው ጋር መሆኑ ቀርቶ ከትናንትናህ ጋር ይሁን! ከትናንትህ ከተሻልክ በየቀኑ አሸናፊው አንተ ነህ! 💪
በህይወት ሜዳ ላይ ከራስህ ጋር ብቻ ተፋለም ፣ ከራስህ ጋር ብቻ ተወዳደር ፣ ከራስህ ጋር ብቻ ታገል ፣ ራስህን ብቻ አሸንፍ! ምንም ከፍ ብትል ሰው ያልረገጠውን ከፍታ አትረግጥምና! ቀለል ብለህ በራሰህ መንገድ ፣ በራስህ ጎዳና ኑር

👍11
لَيسَ الجَمالُ بِأَثوابٍ تُزَيِّنُنا
إِنَّ الجَمالَ جَمالُ العِلمِ وَالأَدَبِ
لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ
إِنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ وَالأَدَبِ

👍10
Forwarded from ኢህሳን jobs Advertising
ኢህሳን ⚪️ ⚪️ ⚪️ ⚪️
🅰️ 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤
✅ በቅርቡ የተከፈተ ሰራተኛና አሰሪ ለሚፈልጉ
😓 ሙስሊም ማህበረሰብ በቀላሉ እንዲገናኙበት
🥳 ታስቦ የተከፈተ አዲስ 🔤 🔤 🔤 ነው❤️
🥳 ቻናሉ ተደራሽ እንዲሆን
😊 ሼር በማድረግ አሰራጩት
🎁
😎 በየትኛውም ዘርፍ
😎 ሰራተኛ የምትፈልጉ በውስጥ መሥመር
😎 አሳውቁኝ ምንም አይነት
😎 ክፍያ ይሁን መስፈርት አይኖረውም
😎 ስለስራው ከመጠየቅ ውጪ ✅
😬 @twhidfirst1 🔥
🔤 🔤 🔤 🔤 🔤 🔤
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4
🔖ዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ኑር‼️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይላል፦ የአላህ መልዕክተኛ ትከሻዬን ያዝ አደረጉኝና፦
كُنْ في الدُّنْيا كَأنَّكَ غَرِيبٌ أوْ عابِرُ سَبِيلٍ.
“ዱንያ ውስጥ ልክ እንደ እንግዳ ወይም ልክ እንደ መንገደኛ ሁን አሉኝ”።
ከዛም ኢብኑ ዑመር እንዲህ ይል ነበር፦
إذا أمْسَيْتَ فلا تَنْتَظِرِ الصَّباحَ، وإذا أصْبَحْتَ فلا تَنْتَظِرِ المَساءَ، وخُذْ مِن صِحَّتِكَ لِمَرَضِكَ، ومِنْ حَياتِكَ لِمَوْتِكَ.
“ካመሸህ ንጋትን አትጠባበቅ፣ ካነጋህ ምሽትን አትጠባበቅ፣ ከጤናህ ለህመምህ ያዝ፣ ከህይወትህ ለሞትህ ያዝ"።
📚ቡኻሪ ዘግበውታል (6416)

👍14
የትኛውም ወንድ ለትዳር የሚመኛት
ሴት ራሷን በአግባቡ የሰተረችውን ነው!!
منقول
ሴት ራሷን በአግባቡ የሰተረችውን ነው!!
منقول
👍21
❴ ይድረስ ለሚዲያው ሴቶች ❵
« በአቡ ዑሰይሚን حفظه الله »
❴ አዲስ~ ሙሓደራህ ❵
➧ ርእስ፦ ይድረስ ለሚዲያው ሴቶች
➮ በነሺዳ ለተዘፈቁ እህቶች
➮ በቲክቶክ ለሚፈትኑ እህቶች
➮ሌሎች ነጥቦችም የተዳደሰበት
«ጁማደል አኺራ 16 / 1446 ھ በእህታችን ኢክራም የሽኝት ፕሮግራም ላይ የተደረገ»
🎙አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman

👍7
ماجد الحازمي
#ለቀልባችን ⑤
{كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ وَبِالْأَسْحَارِ هُمْ يَسْتَغْفِرُونَ }
سورة الذاريات

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም በጧትና በማታ ሶስት ሶስት ግዜ ይሉት ነበር!
🌻اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]
~አላህ ሆይ! አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡
~አላህ ሆይ ! ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ ~አላህ ሆይ ! ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡
~ አላይ ሆይ ! ከክህደትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቀብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም፡፡

Forwarded from أبو عبيدة محمد بن سعيد
እህት ለወንድሟ
......./////.......
እህት ለወንድሟ የኑሮ መንገድ ሲጠፋበት፣ጭንቀት ሲያይልበት፣ሀዘን ሲደራረብበት ከአላህ በኋላ የህይወት መስመሩ እንዲስተካከል ሰበቡ እሷ ናት።ምናልባት አንዳንዴ በተለያየ ምክንያት ከወንድሟ ትዘናጋ ይሆናል ልቧ ግን ሁሌም ከወንድሟ ጋር ነው። ሲደሰት ትደሰታለች፣ሲከፋ ትከፋለች።
ያች የሙሳ እህት አስታወሳቹሃት ?! ጉዳዩ የወንድሟ የህልውና ጉዳይ በሆነ ጊዜ በህይወቷ ላይ የሚያስከትለውን መዘዝ ከምንም ሳትቆጥረው ያለ ማመንታት እራሷን አደጋ ላይ ጥላ ለወንድሟ ሙሳ ዐለይሂ-ሰላም መትረፍ እና ወደ እናቱ መመለስ ሰበብ ሆነች። ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የሙሳ እህትን በተመለከተ እንዲህ ብሏል፡-
(إِذْ تَمْشِي أُخْتُكَ فَتَقُولُ هَلْ أَدُلُّكُمْ عَلَىٰ مَن يَكْفُلُهُ ۖ فَرَجَعْنَاكَ إِلَىٰ أُمِّكَ كَيْ تَقَرَّ عَيْنُهَا وَلَا تَحْزَنَ)
“እህትህ በምትሄድና የሚያሳድገውን ሰው ላመላክታችሁን? ባለች ጊዜ (መወደድን ጣልኩብህ)። ወደ እናትህም ዓይኗ እንዲረጋና እርሷ እንዳታዝን መለስንህ"።

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن (نور)
👍14
✅ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።
📚تاريخ الإسلام {٣/٦١٨}
~
📚تاريخ الإسلام {٣/٦١٨}
~
👍11