🔖ጓደኞችህን ለይ !!
~
ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም።
~እንዲያውም ያጠፋሀል። በዱንያ ቁም ነገር ላይ ከመድረስ ያሰናክልሀል። አልፎም ኣኺራህን ያጨልመዋል። ኧረ ለመሆኑ አንተ እራስህ ምን አይነት ጓደኛ ነህ? አልሚ ወይስ አጥፍቶ ጠፊ? በል ከዛሬ ጀምሮ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ የአብሮነታችሁን ሂሳብ አወራርዱ።
~ ጓደኝነታችሁ የምትጠቀሙበት እንጂ የምትጎዱበት እንዳይሆን በስርኣት ተመካከሩ።
"ሰው በወዳጁ እምነት ላይ ነው። ስለሆነም አንዳችሁ ማንን እንደሚወዳጅ ይመልከት
✍️ ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች»ከሚለው ድንቅ የ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር ፁሁፍ የተወሰደ…።
~
t.me/https_Asselfya

👍6
~ አንዳንዴ!!
በቅርብ ሆነህ ዋጋ ቢስ ከምትሆን በርቀት ሆነህ መከበር ትልቅ ረፍት ነው።
~
በቅርብ ሆነህ ዋጋ ቢስ ከምትሆን በርቀት ሆነህ መከበር ትልቅ ረፍት ነው።
~
👍29
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ጓደኞችህን ለይ !! ~ ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም። ~እንዲያውም ያጠፋሀል። በዱንያ ቁም ነገር ላይ ከመድረስ ያሰናክልሀል። አልፎም ኣኺራህን ያጨልመዋል። ኧረ ለመሆኑ አንተ እራስህ ምን አይነት ጓደኛ ነህ? አልሚ ወይስ አጥፍቶ ጠፊ? በል ከዛሬ ጀምሮ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ የአብሮነታችሁን ሂሳብ አወራርዱ። …
🔖ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም ። አንተ ዘንድ አላህ ከሰጠህ ሐብት ሁሉ ርካሹ ጊዜህ የሆነ'ለት ያለ ጥርጥር ከስረሀል። ወደ ጨለማ ጥግ ከሚያደርስ የድንግዝግዝ ባቡር ላይ ተሳፍረሀል።
~እባክህን ሕይወትህ ላይ አንዳች እሴት በማይጨምሩ ነገሮች ዳግም የማታገኘው ውድ ጊዜህን አታባክን። የምልህ እየገባህ ከሆነ በሙዚቃ ከመመሰጥ፣ ፊልም ጋር ከመርመጥመጥ፣ የፈረንጅ እርግጫ ከማሳደድና መሰል አልባሌ ነገሮች ራቅ እያልኩህ ነው። እነዚህ ነገሮች ከእለት መዝናኛነት ባለፈ ተሻጋሪ ሱስ የሚሆኑ ወጥመዶች ናቸው።"ጊዜ ሰይፍ ነው። ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል።"
"አንተ የጊዜያት ድምር እንጂ ሌላ አይደለህም። እያንዳንዷ የጊዜ ክፍልፋይ ስታልፍ አንተ እራስህ እያለፍክ ነው።"

👍7
~ዋና አላማ ግብ ፦መብላት ፦መጠጣት፦ማግባት አደለም ።ዋናዉ አላማ ግብ የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ መልካም ባሪያ መሆን ነዉ።
🌼 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
~
t.me/https_Asselfya
🌼 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
~
t.me/https_Asselfya
👍10
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር።
2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን።
3. ማስረጃ ሲጠቀስ ከርእሱ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መለየት። مَحَلَّ الشَّاهِد እና وَجْهُ الاِستِدلال
4. ከደርስ በፊት እና ከደርስ በኋላ ሙራጀዓ ማድረግ። ከጓደኛ ጋር ወይም ለብቻ ሁኖ።
•
ባጭሩ = የተማርነውን ኪታብ ለሌሎች ማስተላለፍ በሚያስችል አቅም መያዝ ያሰፈልጋል።
~
ከኢብኑ ሙነወር ደርሶች ላይ የተወሰደ።

👍17
አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!
.
አንዳንዴ እራሳችንን ንፁህ እያደረግን ሌሎችን በመውቀስ ዛሬ ጓደኛ የለም፡እያልን ሌላን የምንተቸው ነገር ተመልሶ የሚወጋን እራሳችንን ነዉ።
t.me/https_Asselfya
.
አንዳንዴ እራሳችንን ንፁህ እያደረግን ሌሎችን በመውቀስ ዛሬ ጓደኛ የለም፡እያልን ሌላን የምንተቸው ነገር ተመልሶ የሚወጋን እራሳችንን ነዉ።
t.me/https_Asselfya
👍25
ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኟ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
@abu fewzan
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኟ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
@abu fewzan
👍27
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖ገሳጭ የምሽት ጣፋጭ ቁርአን!
~ ~
🌼وَمَا ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَآ إِلَّا لَعِبٌۭ وَلَهْوٌۭ ۖ وَلَلدَّارُ ٱلْـَٔاخِرَةُ خَيْرٌۭ لِّلَّذِينَ يَتَّقُونَ ۗ أَفَلَا تَعْقِلُونَ
~የዱኒያ ሕይወት ጨዋታና ላግጣ ድብር ማስወገጃ እንጅ ሌላ አይደለችም፡፡ #የመጨረሻይቱ ሀገር (ጀነት) ለእነዚያ አላህን ለሚፈሩት ለሚጠነቀቁት በጣም በላጭ ናት፡፡ #አቅል አይኖራችሁምን?አቅል ሊኖራችሁ ይገባል።

👍13
~ ከሁሉም በላይ ለራሴ ችግር የሆንኩት እኔው ራሴ ነኝ፡፡ ትልቁ ትግሌ ከራሴ ጋር ነው፤ ትልቁ ወሬዬም ከኔው ጋር ነው፡፡ አሳምሬ መገንባት የምፈልገው ትልቁ ህንፃ እኔነቴን ነው፤ ራሴን ካስተካከልኩ ሌላዉን ማስተካከል ቀላል ነው፡፡ መጀመርያ እኔ:ሌላው ጉዳይ ቀጥሎ ነው፡፡
ዛሬን ጠፋሁ ወይም አጠፋሁ ብዬ ተደፍቼና ተከፍቼ አልኖርም፡፡ ኃጢአት ብሠራ ከወደቅኩበት ለመነሳት እፍጨረጨራለሁ፤ ዕድሜ ዕድል ነው፡፡ አላህ ካቆየኝ እስከ ዕለተ ሞቴ በርካታ ዕድሎች እንዳለኝ አውቃለሁ፡፡ ማለዳ በመጣ ቁጥር ተስፋዬም ፈገግታዬም ይመለሳል፡፡ በጥፋቴም ከምንም በላይ የአላህን እዝነት እያሰብኩ ከተጓዥ ወንድሞቼ ጋር ወደ አኺራ ወንዝ እፈሳለሁ፡፡
ደስተኛ ነኝ፡፡ ጠዋት ከቤት ይዤ የምወጣዉም ሆነ ስተኛ ተሸክሜ የምተኛው ሀሳብ የለኝም፡፡ ስወጣ አራግፌ ጭንቅላቴን ወጣለሁ፣ ስገባ ሀሳቤን እደጅ አስቀምጬ ገባለሁ፣ ስተኛም ከትራሴ አርቄው እጋደማለሁ፣ ሐዘን በቤቴም በዉስጤም ሥፍራ ያገኝ ዘንድ አልፈቅድለትም፡፡ ሙሉ ቀን ከዋለብኝ ድክመቱ የኔ ነው፡፡ እሱ እንደ ድንገተኛ እንግዳ ሁሉ መጥቶ የሚሄድ ነገር ነው፡፡ በሰው ቤት ከሦስት ቀን በላይ የማደር ሐቅ የለዉም፡፡
ሶሻል ሚዲያ ላይ የምጣደው ለማንበብ ነው፡፡ ለራሴም ለተከታዮችም ደስ የሚል መልዕክት ለመምረጥ ነው፡፡ በመረጥኳቸው ነገሮችም የደከማቸዉን አበረታለሁ፣ ያዘኑትን አጽናናለሁ፣ ከከፋቸው ጋር እስቃለሁ እጫወታለሁ፡፡
ዓላማዬ የኢማን ህመምተኞችን መርዳት ነው፤ ዋናው እና ትልቁ በሽተኛም እኔው ነኝ፡፡
ከሰው ጋር ጨዋታ ይዤ ለተወሰነ ጊዜ እዘናጋ ይሆናል፡፡ ተዘናግቼ እንደማልቀር ግን ዉስጤ ይነግረኛል፡፡ አንድ ቀን ሳጠፋ ብዉል ኪሳራዬን በሌላኛው ቀን ለማካካስ እታገላለሁ፡፡
ሕይወት ትሂድ ትቀጥል፤ ተነጫንጨን አናስቆማትም፡፡ ተደስተንም አናቆያትም፡፡ ዱንያ ዛሬ ይሁን ነገ ጠፊ ናት፡፡የቀደሙን ሁሉ ምርጦች ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ በመሞታቸው ትልቅ ትምህርት ሠጥተዉናል፡፡ እነርሱ በርግጥ ታድለዋል።
ጌታዬ ሆይ ካንተ ጋር ወሬ እንዳለኝ አውቃለሁ፤ የኔን ነገር አደራ፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

👍2
ስኬታማ መሆን ከፈለግህ ለህይወትህ 100% ሃላፊነት ውሰድ። ማንንም አትውቀስ። ስለጉዞህ አብሰልስል። ስለመድረሻህ ወጥን። እወቅ! አንተ ስለምትኖረው ህይወት ሃላፊነት መውሰድ ያለበት አንድ ሰው ብቻ ነው። ያም ሰው አንተ ነህ! በቃ ማንም ሰው መጥቶ እስኪያባብልህ አትጠብቅ። ወድቀህ ከሆነ ተነስ። ቁመህ ከሆነ ገስግስ!።
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
👍4
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ :
በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን !
ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...
ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል !
t.me/Muhammedsirage
በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን !
ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...
ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል !
t.me/Muhammedsirage
👍15
~በትእግስትና በሰላት ታገዙ !
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
~
t.me/https_Asselfya
~
~ሰላት ካላት ዋጋ ዉስጥ አንዱ #አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ለአማኞች መታገዣ ሰበብ አድርጓታል። ካሉበት ፈተና ጭንቅ መዉጫ የፈለጉትን ኸይር ማገኛ ሠበብ አድርጓታል።
~
t.me/https_Asselfya
👍7
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
የወንድ ጓደኛና የሴት ጓደኛ ማለት ሁለት ግለሰቦች አሏህን ለማመፅ ተስማምተው አብረው በእሳት ውስጥ ለመቀጣት የሚያደርጉት ግንኙነት ነው! ።
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman
👍12
🔖ቁርአን ማለት እኮ በ አንድ ፊደል 10 አጅር የሚያስገኝ ነው ።ታዳ ከመቅራት ለምን ተዘናነጋን??
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!!
~
ቁርአንን እንቅራዉ እናድምጠዉ ትርጉሙን ለማወቅ እንጣር!!
~
አንዳንዴ እንዲሁ ካንተ ጋር ስናወራ መሽቶ ቢነጋ ደስ ይለናል ።
ያ ረብ........
ያ ረብ........
👍15
"من التربيه أن تعرف متى تتكلم
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።
.
ومن الأخلاق أن تسمع لمن يتكلم.
ومن الأدب ألا تقاطع من يتكلم
ومن الذكاء ألا تصدق كل من يتكلم"
«መች መናገር እንዳለብህ ማወቅ ከመልካም አስተዳደግ ነው፤
የሚናገርን ሰው ማድመጥ ከመልካም ስነምግባር ነው፤
የሚናገርን ሰው አለማቋረጥ ስርኣት ነው፤
የሚናገርን ሰው ሁሉ አለማመን ብስለት ነው»።
.
👍11
↱ፈታዋ ቁጥር ➊❽❼↲
በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ«አል ኸሚሴ»
ೃ⁀ ጥያቄ፦
🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ለትዳር የተሳሰቡ ሰዎች በስልክ ማዉራት ይፈቀድላቸዋልን ወይ ከኒካህ በፊት?🗒የፈታዋ/ቁጥር ➊❽❼
❪✵❫ الجَــ↶ـــوَابُ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
❍ t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
👍10👎1