👍11
Audio
ሙሓደራ 216
አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት
🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት
🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
👍3
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።
t.me/Muhammedsirage
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።
t.me/Muhammedsirage
👍10
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ብቻዬን የሆንኩት ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ነው።
👍25
ብዙዎች
~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤
~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤
~ እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤
~ ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤
~ ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤
~ ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።
~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤
~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤
~ እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤
~ ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤
~ ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤
~ ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።
👍6
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
t.me/https_Asselfya
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
t.me/https_Asselfya
👍14
👍21
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ዘይድ ከማል አሕመድ – الخشوع في الصلاة
ሰገጆች ብዙ ናቸው ። በአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው።
👂👂እናድምጥ !
👂👂እናድምጥ !
🔖አማኝ ሴት ንቁ ናት(ማንቂያ ናት)
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰
~በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
~የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
~
t.me/https_Asselfya
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰
~በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት:: ~የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
~
t.me/https_Asselfya
👍20
Audio
ሙሓደራ 217
የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ
🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
. t.me/UstazKedirAhmed
የ ዒልም ትሩፋት እና ደረጃ
🚦በ ከሚሴ የተደረገ በ መስጂደል አቅሷ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
. t.me/UstazKedirAhmed
👍2