«ሱና ሰላቶችን የማይሰግድ ሰው፤ ለችግሮቹ ከዋናው ገንዘቡ ላይ እንደሚያነሳው እንደማያተርፍ ነጋዴ ነው።»
👍11
🌼إِنَّ رَبَّكَ يَعْلَمُ أَنَّكَ تَقُومُ أَدْنَىٰ مِن ثُلُثَىِ ٱلَّيْلِ وَنِصْفَهُۥ وَثُلُثَهُۥ وَطَآئِفَةٌۭ مِّنَ ٱلَّذِينَ مَعَكَ ۚ وَٱللَّهُ يُقَدِّرُ ٱلَّيْلَ وَٱلنَّهَارَ ۚ عَلِمَ أَن لَّن تُحْصُوهُ فَتَابَ عَلَيْكُمْ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنَ ٱلْقُرْءَانِ ۚ عَلِمَ أَن سَيَكُونُ مِنكُم مَّرْضَىٰ ۙ وَءَاخَرُونَ يَضْرِبُونَ فِى ٱلْأَرْضِ يَبْتَغُونَ مِن فَضْلِ ٱللَّهِ ۙ وَءَاخَرُونَ يُقَٰتِلُونَ فِى سَبِيلِ ٱللَّهِ ۖ فَٱقْرَءُوا۟ مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ وَأَقِيمُوا۟ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتُوا۟ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَقْرِضُوا۟ ٱللَّهَ قَرْضًا حَسَنًۭا ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا۟ لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍۢ تَجِدُوهُ عِندَ ٱللَّهِ هُوَ خَيْرًۭا وَأَعْظَمَ أَجْرًۭا ۚ وَٱسْتَغْفِرُوا۟ ٱللَّهَ ۖ إِنَّ ٱللَّهَ غَفُورٌۭ رَّحِيمٌۢ
~አንተ ከሌሊቱ ሁለት እጅ ያነሰን ግማሹንም ሲሶውንም የምትቆም መኾንህን ጌታህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ #ከእነዚያም አብረውህ ካሉት ከፊሎች (የሚቆሙ መኾናቸውን ያውቃል)፡፡ አላህም ሌሊትንና ቀንን ይወስናል፡ (ሌሊቱን) የማታዳርሱት መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ በእናንተ ላይም (ወደ ማቃለል) ተመለሰላችሁ፡፡ ስለዚህ ከቁርኣን (በስግደት) የተቻላችሁን አንብቡ፡፡ ከእናንተ ውስጥ በሽተኞች፣ ሌሎችም ከአላህ ችሮታ ለመፈለግ በምድር ላይ የሚጓዙ፣ ሌሎችም በአላህ መንገድ (ሃይማኖት) የሚጋደሉ እንደሚኖሩ ዐወቀ፡፡ (አቃለለላቸውም)፡፡ ከእርሱም የተቻለችሁን አንብቡ፡፡ #ሶላትንም ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ ለአላህም መልካም ብደርን አበድሩ፡፡ ከመልካም ሥራም ለነፍሶቻችሁ የምታስቀድሙትን ሁሉ እርሱ የተሻለና በምንዳም ታላቅ ኾኖ አላህ ዘንድ ታገኙታላችሁ፡፡ አላህንም ምሕረትን ለምኑት፡፡ አላህ በጣም መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
📚ሱረቱል ሙዘሚል 20
=
t.me/https_Asselfya

Audio
ሙሓደራ 216
አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት
🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
አማኝ እህቴ ሆይ ያንቺ ሞዴል እና አርዓያሽ ጥቁሯ ሴት ናት
🚦በ ደሴ የተደረገ ሙሃደራ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed
👍3
ባልሽ ባልሽ እና አለቃሽ ብቻ ሳይሆን የእምነት ወንድምሽም ጭምር ነው !
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።
t.me/Muhammedsirage
ሚስትህ ሚስት ብቻ ሳትሆን የኢስላም እህትህም ጭምር ነች !
ይህንን በአግባቡ ብናጤን ኖሮ የሚሰማው ወሰን ያለፈ በደል በሚሰማው መጠን ባልተሰማ ነበር ! የፍቺው መጠን እንደሚታየው ሳይበዛ ነገራችንም ባማረ ነበር ።
t.me/Muhammedsirage
👍10
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (؏ــبــد الرحمـٰن أمان لَتَرْكَبُنّ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ብቻዬን የሆንኩት ብቸኝነት እንዳይሰማኝ ነው።
👍25
ብዙዎች
~ ጤናን ከገንዘብ አይቆጥሩትም፤
~ እናት አባትን እንደ ፀጋ አያዩትም፤
~ እድሜን ከሀብት አይመድቡትም፤
~ ባል ለሚስት ሚስት ለባል ያማረ ልብስ መሆኑን አያስቡትም፤
~ ውሃን ከቀለብ አይደምሩትም፤
~ ከሀሣብ ነፃ መሆንን ከድሎት አይመዘግቡትም፡፡ ነገርግን እነኚህ ሁሉ የአላህ (ሱ.ወ.) ፀጋዎች ናቸው፡፡
የአላህ መልእክተኛ (صل الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ‹በቤተሰቡ መሃል በደህንነት የዋለ፣ አካላዊ ጤናው የተጠበቀለት፣ ለራሱም ሆነ ለቤተሰቡ የሚሆን ቀለብ ያገኘ፣ ይህች ዓለም በሙሉ እንደተለቀቀችለት ነው ።

👍6
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
t.me/https_Asselfya
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !
~
t.me/https_Asselfya
👍14
👍21
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
አቡ ዘይድ ከማል አሕመድ – الخشوع في الصلاة
ሰገጆች ብዙ ናቸው ። በአግባቡ ህጉን ጠብቀው የሚሰግዱት ትቂቶች ናቸው።
👂👂እናድምጥ !
👂👂እናድምጥ !
🔖አማኝ ሴት ንቁ ናት(ማንቂያ ናት)
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰
~በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
~የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
~
t.me/https_Asselfya
አንደኛዉና ዋነኛዉ አማኝ ሴትን ልዪ የሚያደርጋት ባህሪያቶች
〰〰〰
~በአላህ ያላት እምነት፤ የፀና እምነቷ በዚህ አለም የተከሰተዉ ቢከሰት መጥፎ
አጋጣሚወች ቢፈጠሩ በአላህ ፍቃድ ነዉ የምትል የሆነች ናት:: ~የትክክለኛ ሙስሊም ሴት እምነቷ ወይም አቂዳዋ ንፁህ እና ግልፅ ሲሆን በድንቁርና እድፍ ፣ በተሳሳተ አመለካከት እና ጥንቆላ ያልተበከለ ወይም ያልተመረዘ የሆነ ነዉ:: እምነቷ ያአላህን እምነት መሠረት ያደረገ ፣ አንድነቱን ፣ ከሁሉ በላይ መሆኑን ፣ ዘላለማዊነቱን ፣ ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን ፣ ሙሉ አለምን ተቆጣጣሪ እና ሁሉም ነገር ወደርሱ ተመላሾች መሆናቸውን ታምናለች::
~
t.me/https_Asselfya
👍20