💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
👉ሱኒዋ እህቴ እሷማ ውድ ነች እንደ ምርጥ ሽታ ምርጥ አሻራ ታሳርፋለች

☀️መልካም ሷሊህ እንስት በሄደችበት መልካምን መአዛ አሻራ አሳርፋ ትሄዳለች

☀️በተግባሯ በመልካም ንግግሯ በአደቧ በውብ አለባበሷ በአይናፋርነቷ በጠቅላላ በተወዳጅ ተግባሮቿ ያቺ ሱኒ እህቴ እሷኮ ትለያለች።

t.me/https_Asselfya
👍10
رَّبُّكُمْ أَعْلَمُ بِمَا فِى نُفُوسِكُمْ ۚ إِن تَكُونُوا۟ صَٰلِحِينَ فَإِنَّهُۥ كَانَ لِلْأَوَّٰبِينَ غَفُورًۭا
#ጌታችሁ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ሁሉ አዋቂ ነው፡፡ ታዛዦችም ብትኾኑ (በመሳሳትም ብታጠፉ) እርሱ ለተመላሾች መሓሪ ነው፡፡

=
تفسير سورة الطارق
الشيخ الدكتور محمد بن سعيد رسلان
የጧት ስንቅ አስተንትኗት

تفسير سورة الطارق -

🎙الشيخ الدكتور محمد سعيد رسلان
- حفظه الله تعالى
-.
👍1
Audio
•ከ ሐሳብ እና ከ ጭንቀት እንደት መውጣት እንችላለን?»

🎙አቅራቢ፦ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
ኢላሒ ስወለድ ጊዜ ሰዎች ከዙሪያዬ እየሳቁ እኔን እንዳሥለቀስከኝ

የምሞት ቀንም ሰዎች ከዙሪያዬ ሲያለቅሱ እኔን አስቀኝ ያረብ


اللهم ارزقنا حسن الخاتمة
وتوفنا وانت راض عنا
👍2
🔖ተዉሂድን መረጋገጥ ሲባል ኡለማዎች እንደሚሉት ሁለት አይነት ደረጃ  አለዉ።

  አንደኛዉ ደረጃ ዋጅብ የሆነች ደረጃ ነች  ይህ ደረጃ በሶስት ነገሮች ትረጋገጣለች

➀.ከሽርክ አይነቶቹ መራቅ
➁.ቢድአ(ከመጤ አድስ  ነገሮችን መተዉ
⓷.ከወንጀሎች
አጠቃላይ ከአይነቶቿ መራቅ ነዉ።

እነዚህ ነገሮች በሰዎች ላይ  በተገኙ ግዜ
ዋጅብ የሆነዉ የተዉሂድ ማረጋገጥ ይገኛል

~ሁለተኛዉ የተወደደዉ ደረጃ  የሚባል ነወ ካሳለፍናቸዉ ሶስት ነገሮች ሽርክን መራቅ ፦ቢድአን መራቅ፦ወንጀልን መራቅ በአራተኛ ሱና(የተወደዱ  ነገሮች ላይ መግባት እነዚህ ከተገኙ ደረጀቱል ሙስተሀባ ይባላሉ።ተዉሂድን ከማረጋገጥ አንፃር ማለት ነዉ።

#ስለዚህ ወንጀሎችን ያራቀ ሰዉ ተዉሂድን አላረጋገጠም ማለት ነዉን?!
የተፈለገዉ ሁለየ ንፁህ መሆን አደለም ።አንዳንዴ ወንጀል የፈፀሙ እንደሆነ ተዉሂድን ማረጋገጣቸዉ የሚነካ አይሆንም እስካልዘወተሩበት ድረስ ።

አላህ ሱብሀነሁ ተአላ እንዲህ ብሎ ያወድሳቸዋል።
وَالَّذِينَ إِذَا فَعَلُوا فَاحِشَةً أَوْ ظَلَمُوا أَنفُسَهُمْ ذَكَرُوا اللَّهَ فَاسْتَغْفَرُوا لِذُنُوبِهِمْ
እነዚያ ወንጀልን በፈፀሙ  ነፍሶቻቸዉን በበደሉ ጊዜ አላህን ያወሱ የሆኑ ለወንጀሎቻቸዉ ደሞ አላህን ምህረት የሚጠይቁ ናቸዉ።

ከኪታቡ  ተዉሂድ ደርስ ላይ የተወሠደ
=


t.me/https_Asselfya
👍4
እርምት ለበድሩ ሑሴን
ኢብኑ/ሙነወር
በመውሊድ ዙሪያ ለበድሩ ሑሴን አሳሳች ንግግር የተሰጠ እርምት
~
መስከረም መስከረም 26/2017
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍4
◾️ ماهو الحب في الله ؟
✍️ سئل الإمام أحمد رحمه الله

◾️ ما الحب في الله ؟
فقال :
✍️هو أن لا تحبه لطمع في دنياه .

📚 طبقات الحنابلة 1/57.
👍4
Forwarded from Abu haris 🎙 أَبُـــو حـَـــارِس (أبو حارس عبد الرحمن)
መጀመሪያ እራስህን በእውቀት
ገንባ። ከዛ በእውቀትህ ለሰወች
ትጠቅማለህ።

እንዴት ሰው አጫጭር የተውሂድ
ኪታቦችንን እንኳን አስተካክሎ
ሳይቀራ እራሱን ለውይይት ያቀርባል።

ኧረ እንደው ወዴት እየሄድን ነው!!
👍13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውዱዕ ስናደርግ እጃችን በምናጥብበት ጊዜ፡


#ከጣቶቻችን ጫፍ ጀምረን ክርናችንም ጨምረን፡ ሁሉም ቦታ ውሃ አድዳርሰን በአግባቡ መታጠብ አለብን።

#ካልሆነ ውዱአችንም ሶላታችንም ይበላሻል/ ተቀባይነት አይኖረውም።

t.me/https_Asselfya
👍1
  ጠንካራ_ሁኒ..
        ~   ~  ~
~እህቴ ዘመናት ይፈትንሻል ምን አልባት ትሰደጃለሸ፣ ከሀገርሽ ትርቄለሸ፣ የእናትሽን እንጀራ ዳግም ትናፍቄለሸ ግን ብርቱ_ሁኒ፡፡
ምድር ላይ እራስሽን ብቸኛ ሆነሽ ታገኘዋለሽ ያለ ወዳጅ፣ ያለ ጓደኛ፣ ያለ እህት የምድርን ፈተና ብቻሽን ትጋደጃለሸ ግን ጠንካራ_ሁኒ፡፡
 
    ~
            t.me/https_Asselfya
👍23
በነገራቶች ላይ መረጋጋት ማስተዋልን መላበስህ ስኬታማ ያደርገሃልና ነገራቶችን በመረጋጋት፦ በማስተዋል መዝናቸዉ።

~
t.me/https_Asselfya
👍19
ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በወልቂጤ
~
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 03/02/2017 በወልቂጤ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል፣ ኢንሻአላህ።

በእለቱም :-
(1) ተውሒድ እና ሺርክ በኢብኑ ሙነወር
(2) ሱንና እና ቢድዐህ በአቡል ዐባስ
(3) አኽላቅ በዐብዱናሲር መኑር አልጃቢሪ እና
ሌሎችም እንግዶች ይሳተፋሉ፣ ኢንሻአላህ።

ለተጨማሪ መረጃ:- 0905097178 ሙራድ

በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል
👇👇
🟢 t.me/tdarna_islam
🔴 t.me/tdarna_islam
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የጃሂል ዒባዳ ተመልሶ እዳ አሉ!!

የአላህን ስም አንገቱ ላይ ተነቀሰው እኮ!!

የንቅሳት ክልክልነትን አላወቀም ማለት ነው ልጁ!! ሲቀጥል ደግሞ መፀዳጃ የአላህን ስም ተሸክሞ ሊገባ መሆኑ ነው??

ያረብ!!

ለማንኛውም ዲናችንን መማርና ማወቅ ምን ያህል ለትውልዱ አስፈላጊ መሆኑን እየተረዳን!! ወላጆች ግዜው እየከፋ ነውና ልጆቻችሁን ዲናዊ ትምህርት ከማስተማር መቦዘን የለባችሁም አደራ አደራ!!የጃሂል ዒባዳ ተመልሶ እዳ አሉ!!
👍20
🔖 ውድ ስለሆንሽ......!

ወንድ ልጅ አንቺን መጨበጥ እርም ተደረገበት‥
ውድ ስለሆንሽ ወንድ ልጅ በክብር ቤተሰብሽ ጋር መጥቶ እስካልጠየቀ ድረስ ዝምብሎ
#ካንቺ መለፍለፍ እርም ተደረገበት
~አሏህ የሰጠሽን ክብርና ቦታ
የትም… አትጣይው ጠንቃቃ ሁኝ ።

~
t.me/https_Asselfya
👍30👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌻قصيدة أنا السلفي يا أبتي🌻

نظمتها:حسّانة بنت محمد ناصر الدين الألباني رحمه الله .
👍8