~ብዙ ግዜ ስለ'ዛ አባት አስባለሁ…ሱብሒ ወጥቶ ሲደክም ዉሎ አምሽቶ ስለሚገባው አባት፤ ልጆቼን እንዴት ላሳድግ ብሎ በሀሳብ እየተብሰለሰለ ያለ እንቅልፍ ስለሚያድረው አባት፣ በባስ እየሄደ በታክሲ ልጁን ስለሚልከው አባት፣ ጫማ ሳይቀይር ልጁን ስለሚያስዘንጠው አባት፣ ባገኘ ጊዜ በሰባት እጆቹ አስቤዛ ሰብስቦ ስለሚገባው አባት፣ ባጣ ጊዜ ሐዘን ፊቱን ስለሚያጠቁረው አባት፣ በዱንያ ፈተናዎች ላለመዋጥ ስለሚታገለው አባት፣ ሀሳብ ጭንቀቱ ሁሉ ስለ ልጆቹ የወደፊት ዕጣፈንታ ስለሆነው አባት፣ በዕዉን በህልሙ ልጆቼን! የሚል ቃል ከአፉ ስለማይጠፋው አባት፡፡
ድሮ ያኔ አባትነት ሲባል ቀላል ነገር ይመስለኝ ነበር፤ እሱ ልጆቼን! ሲል አፉ ስለለመደበት ብቻ ይመስለኝ ነበር፡፡ ልጁ ሲወድቅ እኔን ድፍት ያድርገኝ ሲል ልቡ የሚሰነጠቅ፣ አንጀቱ የሚተረተር አይመስለኝም ነበር፡፡
አባት .... ሾፌር ሲሆን ልጁ ይደቀንበታል፣ ስልክ ሲደወል ልጄ ምን ሆና ይሆን? የሚል ሀሳብ ቀድሞ ጭንቅላቱ ላይ ይመጣበታል፤ መንገደኛ ሲሆን መንገዱ በረዘመ ቁጥር የልጆቹ ናፍቆት ይጠናበታል፡፡
አባትህ እንዴት እንዳሳደገህ ብታውቅ ኖሮ ባንተ ላይ ያለው ሐቅ እንጂ በሱ ላይ ያለህ ሐቅ ትዝ አይልህም ነበር፡፡
ጌታዬ ሆይ ባለፈው ዕድሜያችን ከወላጆቻችን አንፃር ያጎደልነዉን ሁሉ ይቅር በለን፤ በተቀረው ዕድሜያችን የምንኻድማቸው አድርገን፡፡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan

👍3
🎙የኦን ላይን ሸሪዓዊ ትምህርት🎙
=
🎙በ ወንድም አብዱ_ረሕማን 🎙
=
ውድ የእውቀት ፈላጊ ወንድም እህቶች ሆይ!እነሆ ከዚህ በታች በሚቀመጥላቹህ አድራሻ ሸሪዓዊ እውቀት ለመማር መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን ልገልፅላቹህ እወዳለሁ።
መርከዙ ሁለት የመቅሪያ አማራጮች
ያሉት ሲሆን እነሱም ቴሌግራም ና ኢሞ
ናቸው።
👇የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች👇
=
➀ ቃኢዳና ተጅዊድ
➁ ቁርአን ነዞር
➂ መሰረታዊ ሸሪዓዊ እውቀት
➃ ፊቅህ
➄ ተፍሲር
➅ ነሕውና ሶርፍ
ሌሎችም አስፈላጊ ትምህርቶች ይገኙበታል
✍ለመመዝገብ ከታች ባለው ሊንክ
ያናግሯቸው👇👇
🔗@DearAbdr
📌ወደ ጉርፑ ለመቀላቀል ከታች ባለው
ሊንክ ይግቡ👇👇
🔗https://t.me/Abuharisabdurahman

አላህን ያለው ሰው ወድቆ እንደማይቀር ማወቅ ከፈለጋችሁ ሱረቱ ዩሱፍን አንብቡ።
ከአላህ ጋር በነፃነት አልሙ ፣ህልማችሁ ይሳካል።
ከአላህ ጋር በነፃነት አልሙ ፣ህልማችሁ ይሳካል።
👍6
ልብን በቁም መቅበር
ልብ የታመመ 'ለት ከሸሪዓ ርቆ
ሊሞት ቀርቦ እያለ በስሜቱ ታንቆ
ዝም አልንው አብዝተን ልብ እጅጉን ታሞ
በወንጀል በስሜት የሱ ብርሃን ከስሞ !
ግን...
የከረመን ብርታት ውሃ የበለው ቀን
ባካል እክል በዝቶ አብዝቶ ሲያደቀን
ምሽት ጤና ጣቢያ ማለዳ ሆስፒታል
ሆኗል ነገራችን መድሃኒት በፌስታል
ሆኗል የኛ ነገር ለስጋ ስንሳሳ
ለዱንያ እየኖርንው አኺራን ስንረሳ
ባልከፋ ነበረ ላካል ማስቡና ያካል መዳኒቱ
ልብን በቁም መቅበር ባይኖር በየቤቱ
መስከረም 19 - 2017
https://t.me/Muhammedsirage!
ልብ የታመመ 'ለት ከሸሪዓ ርቆ
ሊሞት ቀርቦ እያለ በስሜቱ ታንቆ
ዝም አልንው አብዝተን ልብ እጅጉን ታሞ
በወንጀል በስሜት የሱ ብርሃን ከስሞ !
ግን...
የከረመን ብርታት ውሃ የበለው ቀን
ባካል እክል በዝቶ አብዝቶ ሲያደቀን
ምሽት ጤና ጣቢያ ማለዳ ሆስፒታል
ሆኗል ነገራችን መድሃኒት በፌስታል
ሆኗል የኛ ነገር ለስጋ ስንሳሳ
ለዱንያ እየኖርንው አኺራን ስንረሳ
ባልከፋ ነበረ ላካል ማስቡና ያካል መዳኒቱ
ልብን በቁም መቅበር ባይኖር በየቤቱ
መስከረም 19 - 2017
https://t.me/Muhammedsirage!
~የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
==
t.me/https_Asselfya

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
_የአላህ መልእክተኛ እንዲህ አሉ ፦
ሁሉም ኡመቴ ጀነት ይገባል እንቢያለ ሲቀር....
🎙للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه اللّٰه تعالى.
.
t.me/https_Asselfya
ሁሉም ኡመቴ ጀነት ይገባል እንቢያለ ሲቀር....
🎙للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه اللّٰه تعالى.
.
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️ٱللَّهُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ ثُمَّ رَزَقَكُمْ ثُمَّ يُمِيتُكُمْ ثُمَّ يُحْيِيكُمْ ۖ هَلْ مِن شُرَكَآئِكُم مَّن يَفْعَلُ مِن ذَٰلِكُم مِّن شَىْءٍۢ ۚ سُبْحَٰنَهُۥ وَتَعَٰلَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَአላህ ያ የፈጠራችሁ፣ ከዚያም ሲሳይን የሰጣችሁ፣ ከዚያም የሚገድላችሁ ከዚያም ሕያው የሚያደርጋችሁ ነው፡፡ ከምታጋሯቸው ጣዖታት ውስጥ ከዚህ ነገር አንዳችን የሚሠራ አለን? ለአላህ ጥራት የተገባዉ ነዉ፡፡ ሙሽሪኮች ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ ፡፡
=
t.me/https_Asselfya
👍3
አንድ ጊዜ ቆም በሉ:: ለራሳችሁ ስለራሳችሁ የማሰቢያ ጊዜ ስጡ:: ከዛሬ አመት በፊት ዛሬ እንድትሆኑት ያቀዳችሁት ዛሬ ከምን ደርሶ እንደሆነ ራሳችሁን ጠይቁ:: የዛሬ ወር ወይም የዛሬ ሳምንት እስከዛሬዋ ቀን ድረስ እንዲሳኩ የተዘረዘሩ ነገራቶች ከየት እንደደረሱ ከራሳችሁ ጋር ተወያዩ:: ውጤቱን ከእነድክመቱ በቅን ልቡና ተቀበሉ::# ነገንም ከትላንት ትምህርት ወስዳችሁ ከዛሬ በተሻለ ሁኔታ ትኖሩ ዘንድ ድክመታችሁን አጠንክራችሁ ጥንካሬያችሁን ደግሞ አበርትታችሁ ተገናኙት::
=
=
👍10
🔖እስኪ ንገሯቸዉ
ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላለበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆn #ሂጃብ ከዉበታቸዉ
t.me/https_Asselfya
ሂጃብን ለመልበስ መሠተር ፈልገዉ
ግን ከዉበታቸዉ ሚቀንስ መሥሏቸዉ
ላለበሡ እንስቶች በደንብ አስረዷቸዉ
ሚያጎል እንዳልሆn #ሂጃብ ከዉበታቸዉ
t.me/https_Asselfya
👍13
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Voice message
🔖ሀፍዟት
_
رَبِّ أعِنِّي ولا تُعِنْ عليَّ، وانصُرْني ولا تنصُرْ عليَّ، وامكُرْ لي ولا تمكُرْ عليَّ، واهْدِني ويَسِّرْ هُدايَ إليَّ، وانصُرْني على من بغى عليَّ، اللَّهُمَّ اجعَلْني لك شاكِرًا، لك ذاكِرًا، لك راهِبًا، لك مِطواعًا، إليك مُخبِتًا أو مُنيبًا، رَبِّ تقَبَّلْ توبتي، واغسِلْ حَوْبتي، وأجِبْ دَعوتي، وثَبِّتْ حُجَّتي، واهْدِ قَلبي، وسَدِّدْ لِساني، واسْلُلْ سَخيمةَ قلبي
الراوي : عبدالله بن عباس | المحدث : أبو داود | المصدر : سنن أبي داود | الصفحة أو الرقم : 1510
.
t.me/https_Asselfya
_
كان النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم يدعو:

👍1
🔖አቢሙሰል አልአሽአርይ رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ።
أطعموا الجائع، وعودوا المريض، وفكوا العاني ". قال سفيان : والعاني : الأسير " .
📚رواه البخاري 5373
t.me/https_Asselfya
أطعموا الجائع، وعودوا المريض، وفكوا العاني ". قال سفيان : والعاني : الأسير " .
«የተራበን አብሉ፣ የታመመን ጠይቁ፣ እስረኛን አስፈቱ።»📚رواه البخاري 5373
t.me/https_Asselfya
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
•••
💎عبادة التفكر...
🎙معالي الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى
•••💎
💎عبادة التفكر...
🎙معالي الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى
•••💎
👍2
ﻗﺎﻝ ﺃﺑﻮ ﺍﻟﺪﺭﺩﺍﺀ ﺭﺿﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ : ﺗﻔﻜﺮ ﺳﺎﻋﺔ ﺧﻴﺮ ﻣﻦ ﻗﻴﺎﻡ ﻟﻴﻠﺔ
አቡ_ደርዳእ እንድህ ይላሉ፦"አንድ ሰዓት ተፈኩር(በ አላህ ፍጠረቶች ላይ ማስተንተን) ለሊቱን ሙሉ (በዒባዳ)ከመቆም የተሻለ ነው"
t.me/https_Asselfya
አቡ_ደርዳእ እንድህ ይላሉ፦"አንድ ሰዓት ተፈኩር(በ አላህ ፍጠረቶች ላይ ማስተንተን) ለሊቱን ሙሉ (በዒባዳ)ከመቆም የተሻለ ነው"
t.me/https_Asselfya
👍11