💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.15K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
💎ቁጥብ ሴት  የተደበቀች ዕንቁ አልማዝ ናት።


المرأة جوهرة مكنونة؛ تعتني بحجابها وعفتها وحيائها..

لأنها تعلم أن السلعة الغالية لا تعرض للبيع، بل يبحث عنها الراغبون!


#በሂጃቧ፡ በቁጥብነቷ፡ በጨዋነቷ በሀያእዋ (ትታወቃለች)ትልለያለች።

👉ምክነያቱም #ውድ_ዕቃ ለገበያ እንደማይቀርብ፡ ይልቁንስ ፈላጊዎች እራሳቸው እንደሚፈልጉት፡ እንደሚያስሱት #ታውቃለችና!

👑በኒቃብ ፦በሀያእ፦በጨዋነት ውድ ሁኚ! !
=

t.me/https_Asselfya
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
كن سلفيا على الجادة للسحيمي .pdf
2 MB
--
የሚን ኡሱሊ...ደርስ ያለቀ በመሆኑ፡ በቦታው
📚"كن سلفيا على الجادة"
የተሰኘ ሪሳላ በቦታው ተክተናል፡ የቻለ ከስር ባለው ልክ መከታተል ይችላል።

የሚጀመርበት ስአት ከዚህ በፊት እንደተለመደው 11:00 በኋላ

🌐 t.me/AbuOubeida
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
~አላህ አንተን  እንደወደደህ ከሚታወቅባቸዉ ምልክቶች .....

#ነፍስህ ላይ መቆጣትህ ነዉ።ያራስህን ስራ መናቅህ ማሳነስህ፦# አላህ በኔላይ ግዴታ ካደረገዉ አንፃር ምንም አልሰራሁ ብለህ። ስራህን ትንሸ አደረከዉ ማለት ይበልጥ# ለመስራት ትነሳሳላህ። #ስራህን ትልቅ አደረከዉ  ማለት፦እንዲቆም ያደርገሀል።

~ነፍስያን መቆጣት .አደብ ለማሲያዝ ይረዳል።

~ነፍስን ማሠልጠን...!
~ነፍስን በእዉነት ላይ ማሠልጠን
~በማጥራት ላይ ማሠልጠን
~አኸላቅን (ስነምግባርን) በኢልም ማጥራት ።

_
t.me/https_Asselfya
👍1
‏﴿ وَهُوَ معَكم أينَما كُنتُم ﴾

‏ طمأنيـنة في كل خطوة نخطوها
~እናንተ የሴቶች ስብስቦች ሆይ !

قال رسول الله ﷺ :

" يا مَعْشَرَ النِّساءِ،
تَصَدَّقْنَ وأَكْثِرْنَ الاسْتِغْفارَ،
فإنِّي رَأَيْتُكُنَّ أكْثَرَ أهْلِ النَّارِ
فَقالتِ امْرَأَةٌ منهنَّ جَزْلَةٌ :
وما لنا يا رَسولَ اللهِ، أكْثَرُ أهْلِ النَّارِ ؟
قالَ : تُكْثِرْنَ اللَّعْنَ ، وتَكْفُرْنَ العَشِيرَ ".
📓 صحيح مسلم


                  
       ˓٭˛✿🌹🍃
t.me/https_Asselfya
من لم يعرف ربه لم يحسن التوكل عليه...
🌹 بشرى سارة 🌹

📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!

📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

📚 የሚጀመረው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان

የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-

🎙 ትምህርቱን የሚሰጡት :-
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም -ሐፊዘሁላህ-

🕌 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር አስሲዲቅ መስጂድ

🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከረፋዱ 4:20 ጀምሮ እስከ 5:00

🗓 ትምህርቱ ሚጀመረው :- ማክሰኞ ረቢዐል አወል 21/1445 ሂጅሪ (መስከረም 14/2016 ዓ.ል)

-
* ለሴቶች በቂ ቦታ አለ
* በአካል ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋል እንዲሁም ሪከርዱም ይለቀቃል ኢን ሻአ ላህ።

የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
سُـفيَان الثُّوري- رَحمهالله- :

«‏عَليك بِتقوَى الله عَز وجل، والزَم العُزلة
واشتَغل بِنفسِك، واستَأنِس بِكتَاب الله عَز وجـل
»

‏[ الجَرح والتّعديل(٨٧/١)]
~ሌሎች መሆን ያለባቸውን ስታውቅ አንተ መሆን ያለብህ እንዳይጠፋህ ተጠንቀቅ።
~አንዳንዱ ስለ ሌሎች በቂ ማብራሪያ ይሰጣል።ስለ ራሱ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም። ምን ማድረግ እንዳለበት ምን ማድረግ እንደለለበት ለይቶ  አያውቅም። ስለሌሎች በማውራት፣በመከታተል እራሱን ዘንግቷል።ለራሱ መሆን ያለበትን ረስቷል።

@AbuHafsaYimam
በድብቅ ሚሰራ ወንጀል
Daru tewhid
ሲያገቡ Sim ሚቀይሩ ወንድምና እህቶች ...?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ

         
t.me/Darutewhide
የተዋሉልን ፀጋዎች እና የኛ አያያዝ
~
አላህ ለኛ የዋለልን ፀጋዎች ምን ያህል በሚገባ መልኩ አስተንትነናቸው እናውቃለን? ከዒልም፣ ከሃብት፣ ከጤና፣ ከሰላም፣ ከትዳር፣ ከልጅ፣ ከጓደኛ፣ ከጎረቤት፣ ከብዙ አቅጣጫ ብንመለከት ስንትና ስንት የአላህ ፀጋዎች አሉ?! ሌላው ሁሉ ይቅር። አላህ ኢስላምን ስለሰጠን ብቻ የዋለልንን ውለታ በምን መመለስ ይቻላል?
በህይወታችን ከባድ ፈተና ላይ ወድቀን ከጭንቅ የወጣንባቸውን ጊዜዎች አሉ? እነሱ የአላህ ፀጋዎች ናቸው። ህመም ራሱ የአላህ ፀጋ ነው። በህመም ወንጀል ይረግፋል። ትእቢት ይተነፍሳል። ኣኺራን ማስታወስ ይኖራል። ለተውበት ያዘጋጃል።
መርሳት የአላህ ፀጋ ነው። በህይወታችን ስንት የሚያሸማቅቁ፣ የሚያሳቅቁ፣ የሚያስጨንቁ ነገሮች ይገጥሙናል። ባንረሳቸው ኖሮ ሰላም ይነሱን ነበርኮ። የምንመገበው ምግብ፣ የምንጠጣው ውሃ፣ የምንስበው አየር የአላህ ፀጋዎች አይደሉ? ሰላም ትልቅ የአላህ ፀጋ ነው። ሰላም ሲጠፋ የሰላም ኒዕማ ጎልቶ እየታየ ነው። አካላችን ሁሉ የአላህ ፀጋ ነው። እስኪ ህይወትን ያለ ዐቅላችን፣ ያለ ምላሳችን፣ ያለ አይኖቻችን፣ ያለ ጆሮዎቻችን፣ ያለ እጆቻችን፣ ያለ እግሮቻችን፣ ... እናስበው። ምን ያህል ፈታኝ ነበር?
ጊዜ የአላህ ፀጋ ነው። እንዴት እያሳለፍነው ነው? ወጣትነት የአላህ ፀጋ ነው። ምን ተሰራበት? እድሜ ፀጋ ነው። ምን ተሸመተበት? ሃብት ፀጋ ነው። ሃብታችን ከኣኺራ አንፃር እዳ ነው ወይስ ምንዳ?
ዝናቡ፣ ፀሐዩ፣ ነፋሱ፣ ቀኑ፣ ሌቱ፣ ብርሃኑ፣ ጨለማው፣ እንስሳቱ፣ እፅዋቱ፣ እሳቱ፣ የትኛው ፀጋ ተወስቶ የቱ ይቀራል? እስኪ ህይወትን ያለነዚህ ኒዕማዎች አስቧት። ሱብሓነሏህ! ያለ ምክንያት አይደለም ጌታችን አላህ እንዲህ ማለቱ፦
{وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعۡمَةَ ٱللَّهِ لَا تُحۡصُوهَاۤۗ إِنَّ ٱللَّهَ لَغَفُورࣱ رَّحِیمࣱ}
"የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም። አላህ በእርግጥ መሃሪ አዛኝ ነውና።" [አነሕል፡ 18]
ስለዚህ የጎደለን ላይ ብቻ እያሰብን አናማር። የተሰጠንን እያስተዋልን እናመስግን። ጀሊሉ እንዲህ ብሏል፦
{لَئن شَكَرۡتُمۡ لَأَزِیدَنَّكُمۡۖ وَلَىِٕن كَفَرۡتُمۡ إِنَّ عَذَابِی لَشَدِیدࣱ}
"ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ። ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና።" [ኢብራሂም፡ 7]
ደግሞም ምስጋና ከቃልም ባለፈ በተግባር ይገለፃል። "ምስጋና (ሹክር) ማለት ወንጀልን መራቅ ነው" ይላሉ መኽለድ ብኑ ሑሰይን። ውለታ ቢስ ልንሆን አይገባም። የተሰጡንን ፀጋዎች አላህን ለማመፅ ካዋልናቸው ይሄ ከባድ ውለታ ቢስነት ነው። ስለዚህ የአላህን ፀጋዎች ወደ አላህ መቃረቢያ እንጂ ከሱ ጋር የምንጣላባቸው እንዳይሆኑ እንጠንቀቅ። ሰለማህ ብኑ ዲናር እንዲህ ይላሉ፦
"كل نعمة لا تقرّب من اللَّه فهي بلية"
"ወደ አላህ የማያቃርብ ፀጋ ሁሉ ፈተና ነው።" [አልሒልያ፡ 3/230]
የተሰጠን ፀጋ፣ የተዋለልን ኒዕማ ፈተና እንዳይሆንብን አላህ ይጠብቀን። ኣሚን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
👍2
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
ሞት .....! 🎙ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/Muhammedsirage
ማንም የማይቀርበት = ሞት
ማንንም የማይፈራው = ሞት
የኛ እቅድ ውስጥ ብንረሳውም የአላህ ውሳኔ ውስጥ አለ

ሑስነል ኺታም ስጠን ።
👍1