💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
9.67K subscribers
1.29K photos
494 videos
124 files
5.16K links
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው።

👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው።

💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልናስተምረዉ ፈለግን ነገር ግን ከእርሱ ተማርን

=
ቂርአት በሴቶች ዘና ብላችሁ መቅራት የምትፈልጉ አናግሩኝ

@TBint_seid

~ሴቶችን ብቻ ነዉ
~ሴት መሆናችሁን እንዲለይ በድምፅ ግቡልኝ

~
🔖ብልትን ከሐራም መጠበቂያ መንገዶች መካከል ዘመዳሞች ያልሆኑ ወንድ እና ሴት ብቻቸዉን መገለል(ለብቻቸዉ መሆን )የተከለከለ ስለመሆኑ..!

~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦

~በአላህ እና በመጨረሻ ቀን የሚያምን ሰዉ የዝምድና ባለቤት በሌለበት ቦታ ሴት ልጅን ይዞ ብቻዉን እንዳያገል።ምክንያቱም የእነርሱ ሶስተኛቸዉ ሰይጣን ነዉ ብለዋል።

~በሐዲሱ ዉስጥ ሶስተኛ ሸይጧን ይሆናል በሚል ሐራም የሆነበት ምክንያት እሱ አብሮ መገኘቱ ሁለቱ ወንጀል ላይ እንዲወድቁ ያደርጋቸዋል በሚል ፍራቻ ነዉ። መሕረሟ አብሮ የሚኖር ከሆነ ሴትን ይዞ መገለል ይቻላል። ምክንያቱም ሸይጧንም አብሮ ቢኖር የዘመዷ መገኘት ሐራም ላይ ከመዉደቅ ይከለክላቸዋል።

(ተንቢሃት)

      =
           t.me/https_Asselfya
🌹እንኮን ^ደስ ^ያላችሁ🌹

⏸ለወንዲም አቡረይስ እና ለወንዲም አቡ ፋሩቅ

እኛ ቢከፋንም  እናንተን በማጣት
ብቻኛ ብንሆንም  ቢከብደን መለየት
ሀዘን ቢሰማንም  ቢጠናብን ናፍቆት
እንኳንም ገባችሁ  ከውቢቷ መሬት
---------_---------------------------
ከነብዩ ሀገር     ከተውሂዱ ምዲር
ከሶሀቦች ሀገር   ከነ  አባበክር
ከብርቅየወቹ       ከአንሷር ከሙሀጂር
እንኳንም ገባችሁ  ደስ ብሎኛል የምር
------_-------------_------------_----------_
👉ግን ግን ጥያቄየ⁉️
👇
ወንዲማችን ሲሄድ    አብረን እንዳላዘን
በጣም እንዳልከፋን   እንዳልተመካከርን
ወንዲም አቡረየስ     ያኔ ሲነጠለን
ጎደሏችን በዝቶ      በጣምም ደብሮን
የተውሂድ ደእዋው  እጂጉኑ ናፍቋን
ያማራኪ ወጣት     ዲንገት ተነጥሎን
-------_--------_----------_-----_-----_
ለካስ ፕሮግራም  አንተም የዘህ ነበር
የፋሩቅም አባት   ያንተም ሀሣብ ነበር
አንተም መሰደዱ ለካ ምርጫህ ነበር
--------_--------_---------_----------_------
👉ንገረኝ👇
ገጠር ከተማውን   ከፉኛ አስተምረህ
የተውሂድ ደእዋን   ማካፈል ጀምረህ
የማረ ግጥምህን  ለጉድ አሰተምረህ
የኢስላምን ጣእም   ለህዝቡ አስለምደህ
ሱናን ማለማመድ    መናገር  ጀምረህ
---------_---------_----------_-------_------
ወጣት ሽማግሌው  ኑሩ ኑሩ እያለህ
የገጠር   እናቶች     ያልጂ ቀረ እያሉህ
ደሴና ዙርያዋ      እንደጉድ ለምደውህ
ገታራ በራራ      ያልጂ ቀረ እያሉህ
ፋላ ዲጉጉሩ     በስስት እያዩህ
ሙሜና ጥቅሳ   ልጃችን እያሉህ
ጉጉፍቶ ጨረቻ     በስልክ እየጠሩህ
ከዲጆም ገራዱ    ስንወዲህ እያሉህ
---------_-------_--------_------_---------
ደሴና ኮንቦልቻ     ገጣሚው እያሉህ
ትንሹም ትልቁም   ባየነው እያሉህ
ነገ እሁድ  ሀይቅ ላይ  ይመጣል እያሉህ
የቤስቲማ ወጣት     ቀረብን እያሉህ
ሙሉ ወረባቦ       ናፈቀን እያሉህ
----------_------_--------_-------------
ባቲ ገርባ ደጋን    ይመጣል እያሉህ
ኬሚሴና ሀርቡ    ስስት እያሉልህ
ሁሉንም እንዳቅሙ  ፍቅር አስተምረህ
በፈገግታው ፊትህ    ጨዋታ አስተምረህ
በተዋበው ጥርስህ    መሳቅ አስተምረህ
ለምን ከዳሃቸው   ኑርዋ ምን ነካህ
------_---------_--------_--------_--------
እስኪ ሹክ በለኝ    ማነው ያስቀየመህ
ማነው የዛተብህ    ማነ ውስ ያስከፈህ
ሀገር እንዲትለቅ    ሰበብ የሆነብህ
የህን ሁሉ ወዳጂ   እንዲተው ያረገህ
ነገረኝ   ሀቢቢ        ማነው ያስቀየመህ
------------_---------_--------_-------_-----
አወ ይገባኛል    አንጠይቅህም
ገጠርነህ ከተማ  የትነህ አንልልህም
ብቻህን ስትሄድ   አንከተልህም
በግርህ ስትኳትን   አብሽር አንልልም
ግን ምሌ ልንገርህ  ወላሂ አንጠላህም
አረ እንወዲሃለን    ሁሌ አንረሳህም
ሁለታህ ብዙ ነው   አምሳያ የለህም
-------_--------_-------_-------_----------
👉የፋሩቅ አባት ሆይ   👇
-----_-------_--------_-------_--------
ግን እንደት አሰቻለህ   ምንስ አለ ሆዲህ
ስትሄድ ጨክነህ     ስትጎዝ ተሰደህ
ቦሌ ስትገባ        ትኬት አስቆርጠህ
ንገረኝ ባአላህ     ምንዲን አለ ልብህ
--------_------_-------_--------_--------
ንገረኝ በአላህ    መነው የገፋፋህ
መነውስ መካሪህ   ጨካኝ ያደረገህ
ገጠር የሚወጣው   ማነውስ ተተኪህ
ምን አይነት ሸይጧን ነው  እንዲትለቅ ያረገህ
ምን አይነት  ነፍስያ     እንዲቴድ ያረገህ
-------_-------_-------_--------_------_--------
👇ናፈከኝ👇
--------_-------_--------_-------_-------_-------
ኑረዲን ናፈከኝ     አልቻልኩም ልንገርህ
ውስጤ ተሰበረ   ምን ብየ ልንገርህ
ትተኸኝ ለምን ሄድክ  እኔን ለማን ጥለህ
ሸወዲከኝ ዘንዲሮ     አኔ አለሁህ ብለህ
ሚስጥር አካፍለኸኝ  ወንድሜ ነህ ብለህ
አለሁህ  ከጎንህ        አብሽር አብሽር ብለህ
ጥለኸኝ ለሽ ያልከው  አረ ምን አገኘህ
------_-------_-------_-------_-------_-------
አሊዘም ከንግዲህ    ካንተ ወዳ ወንዲም
ይቅርብኝ መላመድ  ማንንም አለወዲም
አንተን የመሰለ     ደግሞም አላገኝም

የጎደኝነት  ጥግ      አስተምረኸኛል
ሚስጥር መደበቅም  እንተጋ ይገኛል
ሳቅና  ጨዋታም      አንተ ላይ ያምረኛል
ኑር ከራሱ በላይ      ለሰወች ይመኛል!
-----_-------_-------_--------_---------
የሙስሊሞች ሀገር   ሳዒዲ ከገባችሁ
ከዑለሞች ሀገር      በቃ ከሄዳችሁ
ፏብትን  በሉ        በሱና ደምቃችሁ
እኛም እንመጣለን   ልንዘይራችሁ
ሀጁ  ይድረስና      ስንመጣላችሁ
እንዲትቀበሉን      በጋራ ሁናችሁ
ዑምራም ስንመጣ  ማረፊያችን ናችሁ?
-----_-------_-------_-------_------_-----
በቃ ይመቻችሁ         ደስታችሁን ያብዛው
መጥፎ አያግኛችሁ    መልካሙን ተመኘሁ
ወደ ውዷ ምዲር     በቃ  ከገባችሁ
ኸይር ተጠቀሙ     አርሱ ያግራላችሁ
ለዱንያም ለአኼራ   ሰበቡን ይስጣችሁ
ሀሳብን ትካዜን      አላህ ያንሳላችሁ
በመንሀጀ ሰለፍ     ዒልም የጨምራችሁ
ለሀገር ለወገን     ጠቃሚ ያርጋችሁ
በቃ ደስ ብሎኛል   እንኳን ደስ አላችሁ
!!!
-----_--------_-------_--------_------

🔹ከወንዲማችሁ አቡ ሀሣን🔹  ኮ/ቻ

https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌹እንኮን ^ደስ ^ያላችሁ🌹 ⏸ለወንዲም አቡረይስ እና ለወንዲም አቡ ፋሩቅ እኛ ቢከፋንም  እናንተን በማጣት ብቻኛ ብንሆንም  ቢከብደን መለየት ሀዘን ቢሰማንም  ቢጠናብን ናፍቆት እንኳንም ገባችሁ  ከውቢቷ መሬት ---------_--------------------------- ከነብዩ ሀገር     ከተውሂዱ ምዲር ከሶሀቦች ሀገር   ከነ  አባበክር ከብርቅየወቹ       ከአንሷር ከሙሀጂር እንኳንም ገባችሁ â€Ś
ልብ ይነካል ሀቂቃ ቃላት የለኝም ።ብቻ አላህ ይጠብቃችሁ ...
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ውድ እና የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ እሄ በምስሉ ላይ የምታውት ወንድማችን እንድሪስ ሙሀመድ ወይም ሂዳው ሙሀመድ ይባላል በድርብ ስሙ ደግሞ ብራኬ በመባል ይታወቃል ። አገሩ {ወረባቦ 020 ሂጀርሳ }ወይም ገጆ በመባል ይታወቃል ።

እንደማንኛውም ሰው ሰርቸ እለወጣለሁ ብሎ ወደ ሳኡዲ መቶ ነበር እንደማንኛውም ሰው ሀይል ላይ እየሰራ ድንገት በመታመሙ ምክንያት ከዛሬ ስድስት አመት በፊት እዛው ሀይል አክባቢ አለ ሆስቢታል ወይም ሙስተሽፋ ህክምና ላይ እንደነበረ ነግሮን ነበር ከዛ ወድህ ግን ይኑር ይሙት የምናቀው የለም 💦

እባካችሁ እህት ወንድሞቸ ሽርርርር አርጉት ማንኛውም አይነት መረጃ ያለው
" ስልክ ቁጥር ፦ 05 00 49 34 19 👈በዚህ ቁጥር ያሳውቀን ወይም ደግሞ 05 92 70 03 62 👈 ያሳውቁን

መኖሩንም ሆነ መሞቱን አውቀው ቤተሰቦቹም ከሀሳብ አላህ እድገላግላቸው በመልካም ዱአችሁ አስቡን ወንድሜዋ የት ይሆን ያለኽው 💦💦💦
👍2
👉ከትዳር በፊት ማወቅ የሚገባን ነጥቦች

➀.እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ማለት ትዳርን ያቀዘቅዛል
⓶.የራስን ፍላጎት ብቻ መከተል ትዳርን ያፈርሳል
⓷ .ቁጣ ትዳርን ይገላል
⓸.ውሸት፣ድብቅነትና እምነት ማጣት ትዳርን ያፈርሳል
➄.የሰው ወሬ መስማት ትዳርን ያፈርሳል
➅.ሚስጥር መደበቅ ትዳርን ይገላል
➆.ቸልተኝነት ትዳርን ያፈርሳል
➇.ገንዘብ ማባከን ትዳር ውስጥ እንከን ይፈጥራል
➈.የጓደኛ ብዛት ትዳር ውስጥ ችግር ይፈጥራል
➉.ቅናት ትዳርን ይገላል
➀➀.ራስ ወዳድነት ትዳርን ያፈርሳል
➀➁.የሱስ ብዛት ትዳርን ይገላል
➀➂የሚስትን/ባልን ፍላጎት አለማወቅ ትዳርን ይገላል
➀➃.ከሚስትህ/ባልሽ ጋር የንግግር ሰአት አለመኖር ትዳርን ይገላል
➀➄.ከልክ በላይ የሆነ የዋህነት ትዳርን ያፈርሳል።
🔖አቡ ሑረይራ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።

ቁርአን ዉስጥ አንድ ምእራፍ አለች ሰላሳ (30)አንቀጾችን የያዘች ለባለቤቷ እሳት ዉስጥ አይገባም እያለች   ያማለደች (ያስታረቀች) የተከራከረች እሷም ሱረቱል ሙልክ ነች አሉ።እና ምን ይጠበቅብናል
-
በእርሷ መስራት( ተግባራዊ ማድረግ)
-ትርጉሞቿን ማወቅ
-መሀፈዝ ስርአቷን ማወቅ መገንዘብ ያስፈልጋል።

=
t.me/https_Asselfya
👍1
وَلَقَدْ زَيَّنَّا ٱلسَّمَآءَ ٱلدُّنْيَا بِمَصَٰبِيحَ وَجَعَلْنَٰهَا رُجُومًۭا لِّلشَّيَٰطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ ٱلسَّعِيرِ

~ቅርቢቱን ሰማይም በእርግጥ በመብራቶች (በከዋክብት) አጌጥናት፡፡ ለሰይጣናትም መቀጥቀጫዎች አደረግናት፡፡ ለእነርሱም (ለሰይጣኖች) የእሳትን ቅጣት አዘጋጀን፡፡

🔖አላህ ከዋክብትን የፈጠረዉ ለሶስት ነገር ነዉ።
~ለሠማይ ጌጥ
~ለሸያጢኖች መቀጥቀጫ
~የሚመሩባት ምልክት ጨለማን ማስወገጃ  ወደ ሀገሩመንቀሳቀሻ

~ከዋክብትና መሳሰሉት ላይ ጉዳቻ አላት ብሎ የተረጓመ በእይታዉ ተናግሯል ፈንታዉንም ተሳስቷል ድርሻዉንም ጥሏል የማያዉቀዉን አዉቃለሁ ሲል ተናግሯል።

=
t.me/https_Asselfya
ዳንስና ጭፈራውን "ነብዩን ﷺ ማወደስ" ብሎ ይጠራዋል።
ከዚያ "አትጨፍር" ስትለው "ነብዩን ማወደስ አይቻልም ወይ?" ይላል።
ማን አታወድስ አለህ? ጭፈራ ዒባዳ አይደለም ነው የተባልከው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ነብያቸው ሞተው በተቀበሩበት ዕለት ደግሰው ይጨፍራሉ ⁉ ምን ዓይነት ክፉና ጨካኝ ሰዎች ናቸው ?

      t.me/Darutewhide
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደት ነው ይህን ከዲን የምንቆጥረው?
ወይ በአንድ ፊቱ ጉራጊኛ ክፈቱና ይለይላችሁ እንጂ በዚህ ዳንስ ላይ የውዱን ነቢይና የአላህን ስም በዚህ ሁኔታችሁ ላይ አታንሱ።

ዐቅል ያለው ሰው ያስተውል!
~መዉሊድ ከአሏህ ዉድታ ያርቃል  ብሎም ጥላቻን ያተርፋል ።

~
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*سبب حجب التوبة عن صاحب البدعة*

🎙الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله
👍1
•••
كُـونِي قُـدوة ذَات هَـيبة 🌷🌱.


t.me/https_Asselfya
🔖የጧት ስንቅ


ቁርአን የልብ መርጊያ መድሃኒት ነው።

~
t.me/https_Asselfya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምርጥ ግጥም
ነብያችንን እንወዳለን ብለዉ ለሚሞግቱ
=